@way.kie: @Soul_in_your_arms. #My Best Friend.

Way Kie
Way Kie
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 07 August 2026 12:20:06 GMT
153
2
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @way.kie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አዎ መገኘት የሌለብህ ቦታ ተገኝተሀል!! በትንሽ እንቅፋት ከትልቁ ከፍታ ላይ ወድቀሀል!! አዎ ለጊዜያዊ ስሜት ብለሽ ዘላለማዊ የሆነውን ፈጣሪን አሳዝነሻል !!መቅደሱ በር ስትጠበቂ በአለም ድካም ዘግይተሻል አዎ ልጅነትህን እረስተህ በወጣትነትህ ተሸንፈሀል!!ቀድመህ መሮጥ ጀምረህ በነውር ሀሳብህ ኋላ ቀርተካል አዎ እግዚአብሔር እንደሚጠብቅሽ ሳይሆን ቀርቶ ሰው እንደገመተሽ ሆነሻል!! ስህተት ሰርተሽ ለማረም ሌላ ስህተት ሰርተሻል አዎ መመለሻውን እያወቅኩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለህ ሩቅ ከሄድክ በኋላ ፀፅቶሀል ...አባትህ ናፍቆሀል ቤትህ ማረፊያህ ሁሉ ናፍቆሀል  ያልረገጥንበት ያልተገኘንበት ያልሰራነው ያልፈነቀልነው ያልጠነሰስነው ያልሆንነው ሀጥያት የለም !!አጥፍተህ በነጋ ቁጥር ግን ከነሀጥያትህ ቀኑን አትጀምር... ለራስህ ይቅር ብለህ ጉዞህን ቀጥል ትላንት ማጥፋትህን ሳይሆን ዛሬ መፀፀትህን ነገ መሻሻልህን አስብ በሚሮጠው ጊዜ ውስጥ ስለ በደልህ ቆም ብለህ አስብ ከራስህም ከፈጣሪህም ታረቅ  አዎ በድለናል ዛሬ የተሰጠችን ግን እንድንፀፀትባት ነውና የሚፀፀት ልብ ይስጠን

About