@one43945: #⏩#የሴት ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክቶችና #መፍትሔ ✅#ወንድ ማስጠላት ✅#ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት ✅#እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) ✅#ተስፋ መቁረጥ ✅#ማስለቀስ ✅#ፀባይ መቀያየር ✅#ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው ✅#ባል እየመጣ መመለስ ✅#ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ ✅#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ✅#ሕልመ ሌሊት ✳#እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) ✳#ሱሰኛ መሆን ✳#የእድል መዘጋጋት ✳#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✳#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✳#ማስወረድ (አቦርሽን ) ❖#መጨናነቅ ❖#ሂጅ ሂጅ ማለት ❖#ቤተሰብ ማስጠላት ❖#ስራ ማስጠላት ❖#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❖#ከፍተኛ የራስ ህመም ❖#ተኝቶ መቃዥት ❖#ፍርሐት ❖#ከፍተኛ ላብ ❖#የጠረን መቀየር ❖#መጥፎ የአፍ ጠረን ❖#በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❖#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❖#ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክቶች ናቸው #ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር #የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? #ዓይነጥላን #በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን #እንዴት እንዋጋው ? ✝በእየእምነታችን በርትተን መፀለይ ✝መፆም መስገድ ✝ንስሀ መግባት (ይቅር ማለት) ወደር የለለው  መፍትሔ ነው ⏩#ከዚህ በተረፈ በሀገር በቀል የዕፅዋት መድኀኒት ክፉ መናፍስትን ማስለቀቅና ማስወገድም ይቻላል        ⏩#መፍትሔ 🌿#የቀጠጥና ስር 🌿#ከርቤ እጣን 🌿#የእፀ ሳቤቅ ስር 🌿#የጊዜዋ ስር                   ➡#አዘገጃጀት 👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል       ❗❗የሚከለከሉ ነገሮች ❗❗ ❌ #ተልባ ❌ #ግብረስጋ ግንኙነት ❌ #አልኮል መጠጥ 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ለማችሉ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ 0918474076 በኢሞ ያውሩን

09__18__47__40__76
09__18__47__40__76
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 12:48:40 GMT
91506
1126
14
368

Music

Download

Comments

daughter.of.one.g
መሰከረም :
ክብድት የምጨምር እንጂ የምቀነሰ አልሰማም
2026-08-09 09:25:31
0
aman.workiso
Aman workiso :
gudi
2026-08-09 02:04:39
0
user6379986191057
user6379986191057 :
ሸጋ ነው
2026-08-07 14:20:37
1
tenaye85
Tenaye :
ለደምግፍትጠቃሚነውጔጅነውማወቅእፍልጋለሁ
2026-08-09 06:44:39
0
user74081122454053
ሳምሪ ኮቻ :
የት ናችሁ
2026-08-08 18:31:05
0
beti12045
Beti12045 :
እናመሰግናለን
2026-08-08 12:12:54
2
memiru27
user1828608039910 :
ለደም ግፊት መቀነስ ይችላል ቡና
2026-08-08 10:39:46
1
abdi02472
abdi :
😁😁😁
2026-08-09 15:08:36
0
ayal.melaku1
Ayal Melaku :
🥰🥰🥰
2026-08-09 14:52:14
0
ejiguayalew8
jano jano :
🥰🥰🥰
2026-08-09 14:27:40
0
semera11
ስደተኛዋነኝ የደራዋ :
🥰🥰🥰
2026-08-09 08:39:25
0
ayenew.assefa
Ayenew Assefa :
🥰🥰🥰
2026-08-09 16:34:15
0
To see more videos from user @one43945, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About