@smiths1122: #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #view #እናት አለም🥰

J𝕖𝕞_𝑥
J𝕖𝕞_𝑥
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 07 August 2026 13:19:33 GMT
21318
1277
190
19

Music

Download

Comments

sebli1726
🍯ማርሲላስ👅 :
yene abat 🤴🫶 besu keld yelem
2026-08-08 11:23:04
0
yamamaye1
🦋🦋hayuti🦋🦋 :
አባት በዝምታው የሚወድ በተግባሩ የሚናገር ያልተወራለት ጀግና ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአባቶች🤲
2026-08-07 13:26:11
167
ella.ella.fikir
Elisa Queen 👸 :
father 👨 Love ❤️you ❤️♥️💙 💓
2026-08-08 12:45:10
0
selamawitgg1
🔋 :
repost 😁😂
2026-08-08 11:41:21
0
hana.ye.amaraytu
የአማራይቱ 𝑙𝑖𝑗💚💛❤️👑🦅 :
ኧረ ባባቴስ ቀልድ የለም 🥺
2026-08-07 22:21:20
25
21.6617
EYOB ባለማህተቡ21 :
ሰለ አባት ለመግለፅ የሚከበድ ፍቅር አልተገኝም ለአባቶች 10000 አመት 🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 13:48:56
40
haniye116
hana 21 :
really bro
2026-08-08 06:11:13
1
yimame65
Yimame ابن محمد🦅 :
የኔ ምርጥ አባት አላህ ረጅም እድሜ ይስጠው ወላሂ
2026-08-08 04:44:16
8
ekram.ahmed3646
Eku 👑 :
ወላሂ አባቴ ሂወቴነዉ የኔ ሚስኪን አባት 🥺🥺እማየ የመኖሬ ሚስጥር ብቻ ደና ይሁኑልኚ🥺🥺
2026-08-07 16:32:53
15
samrawit22s
🤍⃠𝐒𝐚𝐌𝐫𝐢 𝐘𝐞²²🤌🏻✞ :
እኔስ ዓባቴ ህወቴ ነው 🥹🤍
2026-08-07 21:43:09
7
dmaryamey
Đejũ mąn➧🤴 :
ሁሉም አባት አንድ አይደለም የኔ ወርቅ አባት በጣም ነው እምወድ👑
2026-08-08 13:14:09
2
user6581502709744
ራኪ ጋል ዓጋመ :
አረ እኔ ኣባቴን ነው ምወደው የኔ ውድ ኣባት እወድሃለው❤️
2026-08-07 20:53:39
5
hu94609
Z ነኝ ጎንደሬዋ 😍👍 :
እናቴም አባቴም ናፍቀዉኛል
2026-08-07 15:33:17
7
v564124
Lina&abu :
ስላተ አባት ባለቅም ግን ብዙ ጀግና የሆኑ አባቶች አለ😳😳😳 ህመማቸውን ዋጥ አድርገው የሚኖር ለኛ ሲሉ የአባቶቻችን ልጆች የት ናችሁ
2026-08-07 20:08:48
6
maaki154
አመፀኛዋ የወሎ ልጅ⚒🦅 :
አላባቴ ሂወቴ ባዶ ነው ወላ😥🥰
2026-08-07 23:35:18
3
sara176240
እናትዋ ጎደር❤ :
ኧረ ባክህ ባባቴ ቀልድ አላቅም የራስህን እደፈለክ
2026-08-07 16:03:44
2
zuzuyeryawa1
ኢሉማ🥰🦋👸 :
ትክክል ብለሀል
2026-08-07 18:59:49
1
rewuda.mohammed3
rewuda :
እናቴም አባቴም ናፍቀውኛል
2026-08-08 04:22:03
1
hktikiiii
samu :
sah welahii🥰🥰
2026-08-08 00:42:12
1
fozita595
FOZITA :
abat ye jnet ymehal ber eko nw mnw wendem💔
2026-08-07 22:53:29
1
z010732
➳𝙕♤𝒌𝒊𝒏𝒈➳♤𝒃𝒂𝒓𝒔𝒂🔥࿐ :
የኔ🥺
2026-08-07 18:17:37
1
babichobm26
Babicho✝️ :
አልስማማበትም ሳይወልደን ከልጁ አስበልጦ አንቀባርሮ ያሳደገኝ ያስተማረኝ አባት አለን🖤🖤እድሜ ና ጤና
2026-08-08 05:40:21
1
maka.abde
𝕞 𝕓𝕚𝕟𝕥 𝕓𝕒𝕓𝕒🌎✨📸 :
ከአባት ቀልድ🥺😣
2026-08-08 11:01:59
0
mbareik7
Hunda🌸🌸 :
በባቴ ቀልድ አለቅም ያኔ አለም🥺😍😍😍
2026-08-07 22:27:08
2
To see more videos from user @smiths1122, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About