@kifle55555: ምድራዊነታችሁን የምትረሱበት part🥰#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #funny #fpy @Adonaymada @Abo Media-አቦ ሚዲያ @Beza

ዘድርግሚት
ዘድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 14:12:14 GMT
26591
4739
103
264

Music

Download

Comments

louza.tawfiq
rozaliya agame :
ename azamalew
2026-08-07 16:12:00
0
tadesseabibo
ታዴ ✝️ከተዋሕዶ✝️ ደጅ✝️ :
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለፆመ ፍልሰታ
2026-08-07 14:31:22
28
bitanya.gebretsad
Bitanya Gebretsadik :
lk neh wendme🥰
2026-08-07 15:06:40
0
user500981950093
user500981950093 :
እኔ ደግሞ ህፃን ሳለው ለመዳኒ አለም ሲል ምግብ ልንበላ ቅዳሴው ግማሺ ሆነ እንል ነበር
2026-08-07 14:43:20
12
user1097306583900
ህሊና የቅድስት አርሴማ 6 :
እኔም አንዷ ነኝ ደስ ሲል እኮ
2026-08-07 14:29:40
16
amaniwolelie
ላትረዱኝአጠይቁኝ :
ዛሬ ስግደት ይቻላል?
2026-08-07 14:48:12
3
user8078100320559
የእህቶቿ ንግስት👸 :
እኔም አዜማለው ግን የሚፈቀደው ለቄሶች ብቻ ከሆነ ብዬ እፈራለው🥰🥰
2026-08-07 15:24:17
5
userhanun7
𝑯𝒂𝒏𝒖𝒏 :
maryamn awo demo eko mn endemiwesdegni alawkm gn beka genet negni 🥹
2026-08-07 16:24:23
1
user9827957518655
user9827957518655 :
መንፈሴ የሚደሰትበት የቅዳሴክፍል ነው።
2026-08-07 16:33:12
1
mekdes._.1221
mekdes._.1221 :
ማርያምን እኔማ እምባዬ ሁሉ ነው የሚመጣው
2026-08-07 15:26:12
3
yeab36567
yabu :
የተባረክህ ሰው የኦርቶዶክስ ዕንቁ መምህር ነህ 🙏🙏🙏
2026-08-07 15:11:14
2
gunners050
Betre muse 🥷👑 :
ከቤቱ ሁኜ ሳዜመዉ እንዳላደኩ እርቄ ቀረሁ ጌታዬ ሆይ እኔንና መሰሎቼን አንተ ወደ ቤትህ መልሰን🙏
2026-08-07 16:27:42
2
usern3o4jwqzqm
migbaru :
yes me!
2026-08-07 17:50:52
0
meand077
1 ❤ :
እንባዬ ነው የሚፈሠው
2026-08-07 17:20:44
0
cha.cha.wesagne.se
cha cha wesagne sew :
ኡፍፍፍፍ ሽንፍጥ ነው እኮ የሚያረግ ማሪያምን እኔም አንዱ ነኝ🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 17:31:36
0
wwwwwwwstirngo1
user79149100667927 :
አወ በጣም
2026-08-07 17:11:46
0
user8meri
𝓶𝓮𝓻𝓸𝓷 ✝️ :
እኔም አንዶ ነኝ🙏🥰
2026-08-07 16:58:45
0
bsm20257
BSM2025 :
እኔም አዶነኝ በጣም ነዉ የምወደዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-07 17:19:41
0
enat613
enat :
ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ነበረኝ ሰራዊተ መላዕክቲሁ ሲባል አንዳንዴ ዜማው ተቀይሮ እንደ ስድ ንባብ ይሆናል
2026-08-07 16:45:35
0
haymi025
haymi025 :
እኔም ደስስስስስ ነው የሚለኝ
2026-08-07 16:45:29
0
tekle.samuel8
ፍፁም ደስታ(Ftsum Desta) :
ሊቁ ቀጥልበት ደስ ይላል
2026-08-07 16:50:56
0
user65706109446615
bate fanos :
eneam andua negni
2026-08-07 17:03:54
0
segen.beyene4
segen beyene :
እኔም አንድዋ ነኝ
2026-08-07 16:57:14
0
bileyu21
beleyu :
እኔም ማርያምን ግን አሁን በስደት አይይይይ
2026-08-07 16:51:31
0
yoadn3
yoadn :
እኔም በጣም ደስ ይለኛል🥰🥰🥰
2026-08-07 14:23:01
1
To see more videos from user @kifle55555, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About