@bini19979: ፀሐይ እስካሁን ብቻዋን ናት… ግን አሁንም ታበራለች። ሁሉም ነገር ከጎንህ ስለሌለ ህይወትህ አትቆምም። አንዳንድ ሰዎች ይሄዳሉ፣ አንዳንዶች ይርቃሉ፣ አንዳንዶችም ለመቆየት ቃል ገብተው ይጠፋሉ። አንተ ግን አትጥፋ። እነሱ ሄዱ ማለት ብርሃንህ ጠፋ ማለት አይደለም። ፀሐይ ብቻዋን ትወጣለች፤ ብቻዋንም ታበራለች። አንተም ብቻህን ብትቀር… አሁንም መብራት ትችላለህ። #vir #fyp #fypシ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok
Bini_Ephrata 🎸🎤🎶
Region: ET
Friday 07 August 2026 14:28:26 GMT
Music
Download
Comments
🥀🥀𝕝𝕚𝕟𝕒 𝕒𝕞𝕚𝕟🦋🌺 :
በትክክል ብቸኝነት ሀዘን መቀያየም ህመም የለውም ብቸኝነት እራስን ማግኛ ንፅፅር ለሌለበት ሰላማዊ ሰላም ነው
2026-08-09 15:52:41
1
Samita ሐረር(የፈታይ ልጅ) 🤙 :
አይ ቢኒ እጅግ ይገርመኛል ሰው እንዴት መፅሐፍ ነው እንደሚባል አንተን ምሣሌ ማድረግ በቂ ነው🙏 በርታልኝ ወንድሜ
2026-08-07 17:17:30
1
selam ከሰው ስለጠበክ ነው የተጎዳከው :
ቅር ቅር ይለኛል በዛው እደር ሙዚቃ ምርጫ 🥰🥰🥰
2026-08-07 19:09:35
1
የሽጎሌ_ጉለሌ_ትዝታዎች_ፔጅ :
ሀቅ ነው ወዳጄ ቢኒ🙏❤️❤️
2026-08-09 20:07:44
1
ሕምሪያና 🦋🦋🕊 :
እውነት ሁሌም ወደ ፊት ነው ✔️
2026-08-07 15:07:55
1
Mesi :
ዋናዉ እሱነዉ ይሜ
2026-08-07 14:44:16
1
hana❤❤❤ :
እውነት ነው እንደ ፀሃይዋ መሆንነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 15:36:56
1
Shewi Yemaryam :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-08 06:34:42
1
Lidu 21 :
👍👍👍
2026-08-08 20:10:51
0
Tg :
እዉነት ነዉ
2026-08-07 16:37:56
1
seni :
ብቻዋን ስለሆነች ነው ሁሌ ደምቃ የምታበራው ከሌሎች ጋር ብትቀላቀል እንደኛ ትደበዝዝ መበር
2026-08-08 14:34:42
2
የኔ ማሪያም ናት :
🥰🥰🥰
2026-08-07 15:29:56
1
buze yegebreal lij💓 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 16:38:46
1
Abebe yirdaw :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 16:57:25
1
የኔ ማሪያም ናት :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 15:30:02
1
Emebet..1234 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 14:45:29
1
Rihana Jemal :
👌👌👌
2026-08-22 18:37:57
1
azmeradagne :
😃😃👍👍👍👍
2026-08-19 07:32:00
0
Tsyon Tsyon22 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 18:56:18
1
ሀሴት ነኝ የንጉስ ንግስት👸🤴💝☦️🇮🇱 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 15:19:06
0
To see more videos from user @bini19979, please go to the Tikwm
homepage.