Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@shegerinfo: ህዝብ ይፍረደኝ! 7 ዓመት ሳለቅስ ኖሬያለሁ
Sheger Info Media
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 14:33:29 GMT
310359
23352
419
2403
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.54MB
)
Watermark .mp4 (
6.15MB
)
Music .mp3
Comments
Counter Feminism Unit (CFU)🔥 :
የባልየውን version ሳንሰማ አንፈርድም ተባብለን ተማምለናል 🤔
2026-08-07 18:06:26
281
helu 444 :
ጌታሆይ በዚ ዘመን ትዳር ያስፈራል በጣም
2026-08-07 16:42:59
677
ሎክ🦋🦋🦋🦋 :
ኸረ ወንዶች ግን ተዉ ግፍ ጥሩ አይደለም ለጊዜው ይመስላችኋል ግን እግዚአብሔር ይፈርዳል🥺
2026-08-07 16:24:04
321
ሃሌ ሉያ :
የእኔ አህት የመጽናናት አምላክ ኃያሉ እግዚአብሔር ያስብሽ።
2026-08-07 16:15:43
126
@zb ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
ወንዶች አታሰድቡን😓😓😓በማርያም ሴቶችም ጥሩ ወንዶችን እዲፈሩ አታድርጉን
2026-08-07 18:10:21
192
@ senayte :
መድሀኒአለም መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲🤲🤲
2026-08-07 17:17:50
45
user2674449241063 :
ayzwase
2026-08-09 01:42:08
0
ወሬ ነጋሪ :
ጌታ ሆይ አደራህን🥺
2026-08-07 16:17:23
46
z_zeRoyal family :
What a mess !!!
2026-08-08 17:12:12
0
Beya :
እንደ ሀገር ግን ሴቶች ሆነ ወንዶች ሲያገቡ የገባቻ ስልጠና ያስፈልጋቸዋል
2026-08-08 09:40:05
24
211927 :
metenu yleyayal enji chigr yelelew tdar yelem🥺🥺🥺
2026-08-08 08:54:00
0
hiru🦅 :
ዘንድሮ ማግባት አደለም ማሰብ ያስፈራል አምላኬ አንተን ከሚፈራ ሰዉ ጣለኝ 🙏🥺
2026-08-07 19:25:14
68
Meski Meski :
wendoch gen yeset leg emba teb aylem yeferdale egzabher
2026-08-08 08:34:18
0
Emi fedlu 🦇 :
Betiye 😥
2026-08-08 14:37:12
0
Monerra Gemechu :
በቁርባን ሳይሆን በፍቅር ነዉ ትዳር የሚመሰረተው !!
2026-08-08 04:52:44
16
serome :
እውነት ነው ልጅ ይሰብራል
2026-08-07 16:51:20
25
Yonas Hailu :
አይዞሽ ፈጣሪ መገፋትሽን የማያቅ እንዳይመስልሽ አንድ ቀን በጥፍ ደስታሽን እንደሚመልስልሽ አትጠራጠሪ እንኳንም አንች አልገፋሽ
2026-08-07 16:42:27
22
Hiwe የገብርኤል እና የኤልሮኢ እናት🥰❤😘 :
እስከመች ነው ግን የውሸት የሚኖረው
2026-08-07 16:57:21
16
Counter Feminism Unit (CFU)🔥 :
የባሏንም side ሳትሰሙ አትፍረዱ ይፈረድባቹዋል👌 ቀድሞ የተናገረ ሁሉ ተበዳይ ላይሆን ይችላልና አንፍረድ።ሚዲያው ሁሉቱንም እንዲሰሙ ማቅረብ አለበት። እሱ በሌለበት እና ራሱን መከላከል በማይችልበት መፍረድ ከባድ መሆኑን እዚሁ social media ላይ ነው የተማርኩትት 👌 ፈጣሪዬ ሆይ እስከ ዛሬ ሁለቱንም ሳልሰማ አንዱን ብቻ ሰምቼ በፈረድኩት ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 06:55:59
9
Fikr❤k.H.N..❤ :
የባል ቤተሰብ ውይይይይይይይይይይይይ
2026-08-07 17:16:43
9
Rakeb birhanu :
wendoch gen......fetari yeferedebachu
2026-08-07 16:33:03
7
user12266272719796 :
እዉነት ነዉ ልጅ ይሰብራል
2026-08-07 16:52:22
8
tayping....✍️ Manchester ⚽️✌️ :
የኔ ሂወት ምታወራ መሰለኝ የኔው ግን ይብሳል😥😥😥
2026-08-07 16:31:26
26
haymi@geta :
አሁንስ ፈሪሁ እዉነት
2026-08-07 16:11:12
7
ምህርካ ድንግል :
ምን ዓይነት ዘመን ደረስን😥 አይዞሽ እህቴ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል።
2026-08-07 17:17:21
11
To see more videos from user @shegerinfo, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🥺🥺🥀🥀 #katakataarabic🇸🇦🥀 #katakatamotivasi #fypシ
@(((ousi))) amo💞
gak mau lagi nanti2😒 audio asli by @bayhq #animasiindonesia #gebutaw #masalahduit #fyp #foryou
Big celebration 🇵🇰🇹🇷🇸🇦🤝 #islamabad #islamabadian #greenpakistan⚘🇵🇰⚘ #viralvideo #foryoupage
Let's go @American Airlines first class flight #americanairlines #american #firstclassflight #flywithme
Activa la Racha 🔥 Escápate conmigo.. #lyrics #lyricsvideo #laracha #racha #canciones
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy