@ethio1998e:

H1998
H1998
Open In TikTok:
Region: DE
Friday 07 August 2026 14:59:08 GMT
86467
2776
137
770

Music

Download

Comments

neimaahmed496
ነኢማ የተለያዩ የሪባን አበባ እሰራለሁ :
እና እየተረገጥኩ ልኑርደ😳😂
2026-08-08 07:12:16
33
.seadi6
ኡም ዛኪር 👑 سعادة :
ሀላፊነቱን ሣይወጣ ሌላ ከሚያምረው ሠውጋ ከመብሸቅ ብቸኝነት ሠላም አለው አልሀምዱሊላህ ብቻ አትግፋ እናተ ታመኑ መታመን ለራሥ ነው!!!
2026-08-08 07:52:24
45
yalefil
ዜዶ ወሎየዋ 💐 :
ገና ተሳሳቱ ያሸህ 😂😜
2026-08-08 08:47:44
18
r077240
one dey!!!💝 :
ወላሂ ክብር ከለለው ትዳር መፈታት ትልቅ እረፍት ነው አልሀምድሊላህ
2026-08-08 10:38:59
78
allah48481
Islamic_Legacy_ET :
ቀናችን ሳይደርስ ይግደሉን እንዴ 😭 ፈልገነው እኮ አይደለም ሲደክመን ነው
2026-08-08 09:41:48
16
sad112918
ልጅ ሱሱ የናቷ :
በላዉስ ትዳራ ወሰጥ ነዉ
2026-08-08 09:08:20
9
liji207
⏫liji. ⏬⏮®ቾ⏯ፌዘኛዋ⏪🔐▶®🔐 :
እረኡስታዝ. ምንም እግልትየለዉም ተጃ ወጥቻለሁ እኔመችም🥰😂😂
2026-08-08 16:04:31
2
fatemaendris
ጀሊሉ መላ አለው ኢሻአላህ :
እረ ነጻነቴ በምን ጣአሙ ትዳርነው ሂወቴን ያወሳሰበው
2026-08-08 05:55:01
12
user6502827291002
ይሁን ለበጉ ነው :
ስፈታ ነው ሰላም ያገኛሁት አባዬ
2026-08-08 12:49:00
4
ethiopia.habasha
👩‍👧የሸጋ Yusra እናት💜🦋 :
በላ ሳይሆን ሰላም ነው ያለው ያሸህ 😂😂😂😂😂
2026-08-08 12:25:06
5
one.day1104
One day🔐 :
ተስፋ ከሌለዉ ትዳር ብቸኝነት በስንትጣአሙ
2026-08-08 11:47:22
9
user9246612711680
Mekiya 12 :
እረ ወዲያ😌 እናማ አስክሬናችን ድውጣ ነው የሚሉት
2026-08-08 11:08:11
3
mjnsjgnjhb
user6880830797129 :
ሰላም ከለለውትዳርመውጣ ት ምርጫነው እራስን ከማጣት ትዳርን ማጣት ይሻላልአላህአለን
2026-08-08 14:16:39
4
ethiopia0802
بنت إسلام🪻🧕🖋️💞 :
ተው እንጂ ሸሀችንን 😥😥
2026-08-08 09:36:00
2
sofiu0843
የሙሀመድ ልጅ :
ቀላል ነጃ ነው አልሀምድ ሊላ
2026-08-07 18:03:42
7
m327095
ሡሡ የረሱል ናፋቂ :
እና ልጆቹ ምድናቸው የተለጠፉት
2026-08-08 13:32:08
1
kids38357
ዜድ ነኝ ቦረናዋ💝🔒🥬 :
ምን እናረግ ኡስታዝ ለልጅ ብየ በተስፋ ያልፋል በማለት ቡዙ የታፈነጭስ 7 አመት ቻልኩ በስደት ላይ ትዳረ ብየ ቤቶቸ ሳይቀሩ እያዋረድኩ ፍች ጠልቸ ግን በዱኒያ የታወረ ወንድ ስለሆነ በራሱ ፍቃድ ከህይወቲ ወጣ አልሀምዱሊላህ ለትዳሪ ብዙ መፅዋት ከፍያለሁ ብቻ ልጅ ደና ትሁን አላህ በዱኒያ ያሳየኝ በአኬራ ሳይሆን የሱን መጨረሻ ያረብ 💔💔☝️
2026-08-08 08:46:46
2
rahmahasan664
ኪያ :
2026-08-08 08:24:06
2
user063306900
امو زيكرة :
ነጻነት ምን አለበት ምች ከመታው ትዳር
2026-08-08 08:39:58
2
gh.hhh499
Lij ሱሱ 🫦❣️✨☝️ተወከቱ አለላህ። :
ኤ በላው ወላሂ ትዳርነው 😂
2026-08-08 18:11:33
1
ktf5192
hani :
አረ ባኮህ
2026-08-08 17:42:49
1
god.is.love0706
god is love :
እንዲ እያላችሁ ነው ሞታችንን ምታፍትኑት
2026-08-08 15:21:17
1
user7067250385343
መኖር❤!!ይቀጥላል 🤐🤐 :
በጣም ወላ ተፈታሁ ጀምሬ ሠላም አግኝቸአላውቅም ወላ
2026-08-08 14:50:08
1
yerommekonen
እናትአለም ወሎ :
😂😂😂ተውእጅእየተርገጥንእንኑር
2026-08-08 08:31:38
1
To see more videos from user @ethio1998e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About