@nebex_good_vibes: ሂዱ በሏቸዉ#ethiopian_tik_tok

Nebex
Nebex
Open In TikTok:
Region: US
Friday 07 August 2026 17:08:07 GMT
393487
43950
2201
4971

Music

Download

Comments

user93438106819867
ዘማሪ ሃብታሙ ዘራጉኤል :
Let them go!
2026-09-30 12:08:27
0
emu79103
Emu :
አረ ብዙ የተገላገልናቸው ሰዎች አሉ
2026-08-07 19:58:44
1054
emmanuelawulchw
emmanuelawulchw :
እነሱም በራሳቸው ትክክል ናቸው ከኛ የተሻለ ሰው አግኝተው ቢሆንስ
2026-08-09 04:23:16
67
tadugeremew
yeabu ye enatua ❤️❤️❤️ :
ሰው ሲሸሽህ ያልተመቸው ነገር አለ ማለት ነው bro
2026-08-08 04:42:24
115
monalizaabera
Munit :
ቀላል አመለጣቸው 🥰
2026-08-07 19:59:26
275
merry214647935
merryhaile28 🇪🇹 :
አግባኝ😂😂😂😘
2026-08-08 07:08:36
42
____89919
marti store👗👡👜 :
of course
2026-09-29 18:53:18
0
user9857381739121
Meski Gizaw :
በነገርክ ላይ ወንድም አለሜ ከራሴ ተሞክሮ ልበል የሚያምር የሚያስቀና ልብ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በዛ ላይ በራስ መተማመኔ ቆንጆ ነው ብቻዬን መቆምን በደንብ ተለማምጄ ማንነቴን ገንብቼዋለው ራሴን እወደዋለው አከብረዋለው በፍፁም ራሴን አልበድልም ፀሎት እወዳለው በእምነቴም ደህና ነኝ እመብዙሐን ደሞ በጣምምም ቅርቤ ነች❤️ሰው ራሱ ላይ ስራ እስከሰራና እስከጠነከረ ድረስ የሰው መሄድ መምጣት ያን ያክል ተጽኖ አይፈጥርበትም..ያጡኛል እንጂ አላጣቸውም...ስለዚ ማንነትን መገንባት ቁልፋ ዘዴ ነው ❤️❤️❤️❤️
2026-08-08 08:22:28
67
gualgrmsh12
Saba :
እውነት ነው ትቶህ የማይሄድ እግዝአብሄር አለ
2026-08-07 18:38:03
100
selam.silane
Selina 💖💖 :
በቃ እኔ አንተ ጋር ልምጣ ☺️
2026-08-07 21:59:39
47
yeroosn
D𝚊𝚗𝚊 𝚔𝚒𝚏𝚕𝚎 🌞 :
እውይ ደሞ ስታምር😌
2026-08-08 06:04:40
15
helen63167
ሔሉ የአቃቂዋ 🌸🌸🌸 :
በጣም ሁሌ የሚቆጨኝ ነገር እኔን የመሰለች መልካም ሰው ትተው ሲሔዱ ብዙ ነገር እዳጡ ሲገባኝ
2026-08-08 04:38:10
60
kedir188
Kk boss :
ጥሎህ ማሄደው ያራህማን አላህ ብቻ ነው ብሮ 🥰
2026-08-08 04:35:33
50
meronaragey1
meron444 :
አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ
2026-08-07 19:29:16
18
girm25
Vittoria :
ጻዕዳ ይጽናሕኩ ይባላል በትግርኛ
2026-08-08 06:01:51
7
yordanosdinku
Yordanos Dinku :
እስከዛሬ ስለ እራሴ quality አውርቼ አላውቅም ግን እጅግ በጣም አመለጥኳቸው ማርያምን ነው ምልህ።........ የማዝነው እነሱ ሲገባቸው እኔ ጋር ይረፍዳል
2026-08-08 05:07:18
23
user40491061201976
medhanit Beyene :
በቃ ቀረባቸው ልክነህ
2026-08-08 08:05:32
5
melkamterefe8
ተናጋሪዋ ሚጡ :
ልክ ነህ let them go🥰i know my quality
2026-08-08 10:23:04
5
user308174269
Hanan Ali :
እውነት ነው ቀረባቸው ያሳዝናሉ
2026-08-08 09:00:30
5
sarayegetalij1
sara saricho :
ንግግርህ ጨዋ🥰🥰🥰
2026-08-07 18:31:24
8
martaabera88
የማርያም ባርያ :
እውነት ነው ጌታን
2026-08-07 17:26:34
11
milka32673180
mila :
እኔን በማጣቱ ተጎዳ እንጂ አልተጎዳውም
2026-08-07 19:13:52
7
bfg356
Romi :
ሰው ያለምክንያት አይሸሽም እራስን መመርመር ጥሩ ነው
2026-08-08 07:17:23
9
firaa_3221
MUBAA :
A,lillah allah kemin aynet sew sir indawetagn sasib indet des indemilegn wellahi
2026-09-17 19:21:22
1
yabu23451
yabu :
ቀላል አመለጣቸው🥰🥰
2026-08-09 21:31:47
3
To see more videos from user @nebex_good_vibes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About