@kuasbecha: #moisescaicedo #chelseafc #baleba #brightonandhovealbion #PremierLeague

Solo | ኳስ ብቻ !!
Solo | ኳስ ብቻ !!
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 17:08:55 GMT
60341
7165
320
842

Music

Download

Comments

jibrilayee
Dĵìbŕîŀ M :
Am an arsenal fan gen caicedo betam michl techawach nw sw mn endemiyawera erasu aygebagnim wellahi beteley the performance against liverpool at bridge was unforgettable lene be CDM bota lay bichegnaw mibeltew techawach rodri bicha nw ke rice ga gen please atawedadrut rice 8 nw
2026-08-08 05:40:50
1
nathanbebi1
Nathan :
For your information passing accuracy is not a high level measurement
2026-08-07 20:18:25
2
anu.ma14
Leo 19 🧩 :
Casedo yichilal gin ye acewacet mengedu bexam yasxelal leza nw aychilm yalew foul yiseral
2026-08-07 18:10:52
0
samford_12
SAM :
caicedo aychelem ke ugarte ga yalachew difference aygebagnm rasu
2026-08-07 23:23:43
1
abu.bekr2
Abu bekr :
techinical nw eyalsh nw ere tey brother😂
2026-08-07 18:15:42
3
biruk_725
Biruk ®️🇪🇹 :
የፈለገ መከራከሪያ አቅርቡ Caicedo ከ ራይስ በላይ baller ነው✌️
2026-08-07 18:34:12
448
eti0memer
ermiyas :
don't see stat bro yea he is best player but overrated cant compare with rice even enzo better than him
2026-08-07 17:26:21
2
ashu_anfield
ASHU_አንፊልድ :
ቦታው እኮ ነው ፊዚካል መጠቀሙ ግድ ነው
2026-08-07 17:39:47
301
yoniman1273
yoniman1273 :
ካይሴዶ ከራይስ ይበልጣል
2026-08-07 18:50:14
106
degabeb
Deguab :
እነሱ ለመፈመስ ነው አላማቸው
2026-08-07 17:59:53
217
mohemad.kemal.ked
Mame የቸሀው chelaw💙💙💙 :
እስከ ጥግ ነው ሚችለው ማን💙💙💙💙💙
2026-08-08 06:56:44
17
mubarek.yimer14
cole palmer👌😍 :
እሱን ተውት የአርሰናል ደጋፊ ነው እንደዛ የሚለው
2026-08-08 04:51:56
20
kunis958
kunis :
የአንዳንድ ሰው ድፍረት ግን ይለያል 😂
2026-08-07 18:43:01
37
nat.nael1
Nat.nael.. :
haalad nm aychlm yale sew eko nrw😭
2026-08-07 19:38:44
12
henyman8
ሔኖክ የፊኒሺንግ ባለሞያ :
እኔም ባንተ አሳብ እስማማለው አንዳአንድ ሰው ብታስረዳው አይገባውም ወደክርክር ነው የሚገባው ኳስ ለመቻል እንደሮናሊዲኖ መውን የለብክም ካሴዶ ማለት ሙሉ ኳስ ተጫዋጭ ነው መከላከል ይችላል ኳስ መንጠቅ ማደራጀት እረጅም አጭር ኳስ መስጠት መቀበል የሚችል ልጅ ነው በዛ ላይ ከ6 ቁጥር ተነስቶ ጎሎ ማግባት የሚችል ድንቅ ኳስ ተጫዋጭ ነው እኔ በጣም ከሚቆጩኝ ነገር በጣም ለምወደው ክለብ ለሊቨርፑል ከአመለጣቸው ተጫዋጭች አንዱ ካሴድ እና ጌ ወደ ሲቲ የኤደው ተከላካይ ናቸው በጣም ቀሚቆጩኝ ተጫወጭ ናቸው ለኔ ካሴዶ ማለት እረጅም ኳስ ታክል ወውረድ ጎሎ ማግባት የሚችለው ማከለሊ ማለት ነው ለኔ ካሴዶ ኳስ አይችልም ማለት ማነው ኳስ የሚችለው በዚ አይነት እኮ ጄራድ ላማፓርድ አሎንስ የመሳስሎ ልጅችም አይችሉም ማለት ነው አንዳአንዴ እንደዚ አይነት ሰው ማስረዳት ትርፉ እራስን ማድከም ነው እኔ የእውነት ሁልጊዜ በጣም ግራ የሚገባኝ እንደዚ አይነት ሰውች ናቸው እኛ ቅድመን ነው ወይስ ወደዋላ ቀርተን ነው እላለው ድፍረቱን ከይት እንደማገኙት ነው ግራ የሚገባኝ ወንድሜ አተ ግን በርታ እይታክን የኳስ እውቀትክን በጣም ነው የማደንቀው ወንድሜ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-08-08 05:51:41
20
anwar.dereje
𝑎𝑛𝑤𝑎𝑟 😜💪💪 :
2026-08-07 18:35:20
19
amirdire41
Ämir :
የትም ቢገባ ቋሚ ነው ወላሂ💪💪💪💪💪💪
2026-08-07 19:13:32
7
nick____wild
ɴɪᴄᴋ 🎭 :
emen aychlm lik new
2026-08-07 17:19:42
6
arsenalgunners10
timber :
የት ያቃል የጋዜጠኛ ፎርጅድ ነው
2026-08-08 02:49:19
7
022davido
NAቷ😡⚔️ :
ባክህ አታቀሳስር አይችልም ማለት አንተ እንደምትለው አይደለም ባይችል ቼልሲ ሚያክል ክለብ ውስጥ ይጫወታል እንዴ እሱ ያለው Baller አይደለም ይሄን እመን አለም ላይ ብዙ ተጫዋቾች አይተናል እንደሱ ሌጀንዶች 6 ቁጥር ላይ አለም ላይ አሉ ከሚባሉት አንዱ ነው
2026-08-07 19:36:46
7
nehmu1
Nehmu_XOXO💦 :
caicedo kuas aychlem🙌🙌
2026-08-08 06:28:55
3
saker104
sha sha16 :
abate betam new msemash yimechsh 👍
2026-08-07 19:16:18
1
temuwese
temuwese :
መች ነው ካይሴዶ እራሱን ያሳየው አንድ season eko new yayanew baba
2026-08-07 21:15:33
2
lij_guade_abebe12
የለንደኑ ንጉሥ ነኝ :
Bingx
2026-08-08 06:35:54
3
melaku50
melaku50 :
የአርሰናል ደጋፊ ነው ለዚያ ነው ።
2026-08-07 19:14:46
4
To see more videos from user @kuasbecha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About