@lungstest0: #lungs #breath #mamacoco

Lungs Test 💪
Lungs Test 💪
Open In TikTok:
Region: US
Friday 07 August 2026 17:54:31 GMT
1116
35
20
1

Music

Download

Comments

rj351218
RJ :
100
2026-08-07 18:01:24
0
cursedvessel2
cursedvessel2 :
23
2026-08-08 16:18:45
0
coltonlee83
Colton Lee :
𝒩𝒾𝒾𝒽
2026-08-08 02:23:48
0
chrva01
row :
4
2026-08-08 08:29:15
0
929292s5
Reed :
13%
2026-08-07 20:03:40
0
missy06866
Missy06 :
44
2026-08-07 18:00:35
0
kostas.a51
kostas kavaliukas :
70
2026-08-09 06:09:01
0
aao.alwidyan
Aao Alwidyan :
7T
2026-08-07 20:15:25
0
shawn3617
Shawn3617 :
29
2026-08-07 18:59:00
0
zindan6355
zindan lg :
i made it
2026-08-10 12:11:37
0
amiyah.ann
Amiyah Ann :
76
2026-08-07 18:30:27
0
brysonnn56
Toaster breað crumbş :
6%
2026-08-07 19:05:02
0
fresco5855
son_GOKU :
96%
2026-08-08 10:35:32
0
twoja_babcia_jest_fajna_
ktoś_napewno :
78
2026-08-08 12:42:20
0
penisipxuvr
oliva :
16%
2026-08-07 18:25:16
0
3ditor_z
3DITOR• :
44
2026-08-07 18:12:22
0
jayden.fernandez185
Jayden Fernandez :
22
2026-08-09 01:31:25
0
titing0841
麥可傑克森的粉絲 :
29%
2026-08-08 00:19:44
0
carlosjv87
Thing1 :
59
2026-08-19 01:43:52
0
carlosjv87
Thing1 :
69
2026-08-19 01:43:37
0
To see more videos from user @lungstest0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን የጥበብ ስራዎችና የማህበረሰብ አስተዋጽዖን የሚዘክር መርሀ-ግብር በተለያዩ ሁነቶች ማከናወን ጀመረ። የካቲት 19/2018ዓ.ም              አምቦ  የፀሀፊ ተውኔትና ተመራማሪ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን የጥበብ ስራዎችን እና የማህበረሰብ አስተዋጽዖን ለመዘከር መነሻውን አዲስ አበባ አድርጎ በትውልድ ከተማቸው አምቦ የሚጠናቀቅ  መርሀ ግብር ዛሬ መካሄድ ጀመረ። ክቡር ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የኪነ-ጥበብ ስነ-ጥበብ ፈጠራ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በመርሀ-ግብሩ መነሻ ለተገኙ የተለያዩ የሀገራችን አንጋፋና ወጣት የጥበብ ሰዎች ባስተላለፉት መልእክት የኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የሎሬቱን የጥበብ ስራዎችና የማህበረሰብ አስተዋፅዖ የሚዘክር መርሃ-ግብር ማዘጋጀቱ በሎሬቱ የጥበብ ቱሩፋትና በጎ አሻራ ትውልድን በጥበብ ለማነፅና ሀገርን ለመገንባት ብሎም ሀገራችን ለጥበብ ሰዎች ያላትን ክብር ለመግለፅ ትልቅ ትርጉም ያለው  መልእክት እንደሆነ ገልፀዋል። በማከልም ባለቅኔው፣ ጽሐፌ ተውኔቱ ብላቴን ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን የሰሯቸው የጥበብ ስራዎች የሚቶሎጂ (mythology)፣ የታሪክ እና የትንቢት (prophecy)፣ የትዝታ፣ የናፍቆት፣ የፖለቲካ፣ የማህበራዊ ሂስ፣ የምኞት፣ የተስፋና የራዕይ ፍንጣሪ መሆናቸውን በመግለፅ በዚህ ዘመን ያሉ የጥበብ ሰዎችና ወጣቱ ትውልድ ብዙ  እንዲማርና በአሻራዎቻቸው እንዲጠቀም ይህ የመታሰቢያ መርሀ-ግብር አሰፈላጊ በመሆኑ እንደተዘጋጀ ገልፀው ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን በብሔራዊ ቴአትር በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ ስፍራዎች ሰርተው ያለፉ የሀገር ሀብት በመሆናቸው እንደ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ይህ የመታሰቢያ መርሀ ግብር ማዘጋጀቱ አስፈልጓል ብለዋል። መነሻውን የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅን መታሰቢያ ሀውልት ያረፈበት ራስ መኮንን ድልድይ /70 ደረጃ/ ያደረገው የመታሰቢያ መርሀ-ግብር በአምቦ ዩኒቨርሲቲ በርሳቸው ስም በተሰየመ ማዕከል የጥበብ ሰራዎች የሚቀርቡበት፣ በተመሳሳይ በከተማው በሎሬት ፀጋዬ ስም በተከፈተ ትምህርት ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች መልእክት የሚተላለፍበት፣ በመታሰቢያ መርሀ ግብሩ የተገኙ የሀገራችን አንጋፋና ወጣት የጥበብ ሰዎች በሎሬቱ የጥበብ ስራዎች መነሻነት እርስ በርስ የሚወያዩበት እና የሚማማሩበት ሁነቶች የሚከወኑ መሆኑን ታውቋል። ብላቴን ጌታ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን ከዚህ ዓለም በሞት  የተለዩት ከ20 ዓመታት በፊት የካቲት 18 ቀን 1998 ዓ.ም በተወለዱ በ69 ዓመታቸው እንደነበር የሚታወስ

About