@ingrediology19: #ሳውርሶፕ #ግራቪዮላ #የተፈጥሮመድኃኒት #የካንሰርመከላከል #የእንቅልፍመፍትሄ

ኢንግሪዲዮሎጂ
ኢንግሪዲዮሎጂ
Open In TikTok:
Region: US
Friday 07 August 2026 19:17:56 GMT
187763
9105
226
4229

Music

Download

Comments

ferydada1912
user7382991868461 :
እኔ የተወለደኩበት ሀገር ድሬደዋ በጣም አለ ሰሙም እንባሻክይባላል
2026-08-07 20:01:50
47
ye.bahran.enat
eyerusalem :
ጂማ አለ ጊሽጣ ነው
2026-08-08 03:17:59
56
yohana.abebe.yo
Yoha :
በጊሽጣና በአምበሾክ መሀከል ያለውን ልዩነት ንገሩኝ እባካችሁ
2026-08-08 08:49:07
9
terefua2
Terefua :
ድሬዳዋ አንቦሾክ አለ።እባክህ በአገራችን አጠራር ስሙን ብተናገር ብዙ ሰው ይጠቀምበታል
2026-08-08 03:03:26
14
solomon.adamu5
solomon adamu :
ኧረ የምን አማዞን ምናምን ነው እኔ ግቢ የሚበላው ጠፍቶ ....
2026-08-08 06:10:26
7
tariqwa.feleke
Tariqwa Feleke :
በአማርኛስሙስ
2026-08-08 05:15:19
0
halale463
babizy44 :
uganda lay brother heart new mibalew
2026-08-07 20:29:45
2
mmub10
ሙኒር :
gsjta
2026-08-07 20:13:32
11
zemdkun1
zemdkun1 :
እሄንን አትክልት አረርአከባቢነውየማውቀው ሌላቦታግንአይቼው አላውቀምአለእነዴ
2026-08-08 00:13:23
3
dagim.sew
Dagi :
ይሸጣል እንዴ ፓዉደሩ እዚህ
2026-08-07 22:25:00
0
user2945105415183
@#@# :
አምበሾክ ይባላል ድሬዳዋ
2026-08-08 06:55:50
5
yoyit79
yoyit :
anbshok. new
2026-08-07 20:48:42
2
wubejigwandayew
እማዬ :
ኬሞ እየወሰድን መጠቀም እንችላለን ወይ በየቀኑ መጠጣት እንችላለን ወይ
2026-08-08 09:40:46
2
eluya175
elham :
አመስግናለሁ ግሽጣ ነው የሚባለው የት መጣ አይቼው አላቅም አልበላም እያልኩ ነበር ይበላል ዶክተርየ ወላሂ አመሰግናለሁ
2026-08-10 04:48:26
2
habiba.creative9
Hab G :
እረ እንዳታስወድዱብን በቃ
2026-08-09 09:10:28
1
haftomk.lasvegas
Hk.Lasvegas :
እባክህ ለአስም ስራልን
2026-08-08 09:19:31
2
mihertdira1
MihertDira :
ድሬ ሞልቷል
2026-08-08 14:41:59
2
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
2026-08-09 17:22:48
1
user8108598367161
Bilen Aynu :
እኛ ጋር ደቡብ ላይ ሞልቷል ግን ምበላም የለም ጥቅሙን መች አወቅን
2026-08-10 18:45:23
1
chubebu1621
Chubebu :
ሰላም ዶ/ክ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስለሰጠኸን ትምህርት በጣም በጣም አመሰግናለው ።እኔ የስኳር ታማሚ ነኝ ይፈቀድልኛል ወይ እንዴትስ ልጠቀመው? እባክህ መልስህን🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 04:51:15
1
user5744139155509
Haymanot Lema :
በጣምየምወደውምግብ🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 17:11:34
1
sona_media
SONA___ሶና ሚዲያ :
ሲዳማ አከባቢ የበሬ ልብ ይባላል
2026-08-28 17:55:44
0
rakhandmadegifts
RaK Handmade :
ስሙን በአማሪኛ ለምን አትነግረንም
2026-09-02 14:20:16
0
samuel.fitamo7
Samuel fitamo :
2026-08-25 17:18:17
0
magdes__
user8389848726778 :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 19:29:48
0
To see more videos from user @ingrediology19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About