@ebc_tiktok: የኦሮሞ ጀግኖች መሥዕዋትነት ለኢትዮጵያ አንድነት ➡️ https://youtu.be/DVFhZjlaYQo #AbiyAhmed #Ethiopia #Oromia #OBN #EthiopianHistory #GadaaSystem #PMAbiy

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 19:39:27 GMT
5238
389
11
20

Music

Download

Comments

aklilutsegaye10
Aklilu :
awenes tadeya .....
2026-08-07 20:54:38
0
magariisa6
𝗠𝗮𝗴𝗲 𝗠𝗲𝘁𝗮𝗹 𝗘𝗻𝗴🇪🇹 :
King
2026-08-07 20:24:39
0
bonus1248
Obsan Sora :
Boss🥰🥰🥰
2026-08-07 20:10:59
0
haile.sitotaw0
Haile sitotaw :
እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር በምኒልክ ጊዜ ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪ ለመጠበቅ በአድዋ ጦርነት ላይ የተዋደቁና የተሰዉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ አባቶች አልነበሩም? የኦሮሞ አባቶች ተዋድቀው እና አጥንትና ደማቸውን ከስክሰው ሀገራቸውን ከወራሪ ጠብቀዋል። በምኒልክ እና በኢትዮጵያ ጥቁር ህዝብ የተሸነፉት ጣልያን እና ምዕራብያዊያን ህዝቡን ለመከፋፈል እርስበርስ ለማጫረስ እንደበቀል ምኒልክ ኦሮሞን ጨቁኗል በድሏል የሚል መርዛቸውን ለትውልድ ረጭተው ሀገሪቷን ዳግም እንዳትነሳ አድርገው እንዳቀዱት ሰሩ። ቀይባህር በኢትዮጵያ ምስራቅ ሆኖ ሳለ በኢትዮጵያ በምዕራብ ያለችው ሱዳን እንኳ እኛን አልፋ ዙራ የቀይ ባህር ዳርቻ ተጋርታ ኢትዮጵያ ብቻዋን ባህር አልባ አገር አድርገው ባዶዋን አስቀርተዋታል። ይህንን በአድዋ የተሸነፉትን የምዕራባውያን ሴራ እና ተንኮል የሚገባን መቼ ነው። ምኒልክን በማጥላላትና በመስደብ በአድዋ የተዋደቁትን የኦሮሞ አባቶችን ደም እና አጥንት ማራከስስ ምን አስፈለገ? የምዕራባውያን ሴራ አእምሮ ላለው ሰው ግልፅ ብሎ ይታያል።
2026-08-08 00:25:25
0
ebrahim.mohammed117
shehim Mohammed :
👑👑
2026-08-07 19:45:07
2
blucutglass
መነጽር😎 :
✅✅
2026-08-07 19:46:05
0
hope10209
Hope :
💪💪💪
2026-08-07 19:46:52
0
ansarwabi
fami :
🥰❤️🥰
2026-08-07 21:28:59
0
yadesasadeta
yadesa@gunners :
🥰🥰🥰
2026-08-07 19:42:58
0
user1953815920760abdisa
Abdisa :
🥰🥰🥰
2026-08-08 01:27:03
0
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About