@abrham_.__: ሰርጀሪ ሲሰሯት የሌላ አረመኔ ሴት ልብ ቀይረውባት እንጂ እሷ እንደዚ አታደርግም ብሎ አስቦ ነበር።ግዜ ሲቆይ እውነቱን ሲረዳ ግን የመረረ ሳቅ ሳቀ መሀል ትርምስ ውስጥ ተንበርክኮ መሪር ሳቁ ወደ ለቅሶ ቀስ ብሎ እየተቀየረ ብዙ አነባ።ብዙ ቀስት ጀርባው ለይ እንደተሰካ እና ደክሞት ሞቱን ብቻ እንደሚናፍቀው ወታደር ጭላንጭል የምሬት ፈገግታ እና እንባውን እንደያዘ ወደቀ።አልተነሳም።ቢነሳስ በምን ወኔው የእናቱን አይን ያያል።እያንዳንዱ ከእጇ የጎረሰው እንጀራ እና ጉንጯ ለይ ያለው ማዲያት "አንተ ማፈሪያ"ብለው የሚሳለቁበት ስለመሰለው ደፍሮ አይኗን አያይም።"ነግሬህ ነበረ"የሚለውን የፀፀት ጅራፍ ህመም ለመሸሽ ማንም ወደማያውቀው ሩሩሩቅ ወዳለ አንዲት አሮጊት መነኩሴ ብቻ ወደሚኖሩበት ዛፍ ወደበዛበት ሰፈር ተጠግቶ ለመነኩሴዋ እንጨት እየፈለጠ።ለፈለጠበት ቀዝቃዛ ውሀ በ ንኬል እና ትኩስ እንጀራ በሚጥሚጣ ብቻ እየከፈሉት መኖር አማረው የት ነው ያለው ይሄ ቦታ?እግሩ እንዳመራው መሄድ ጀመረ..... #Sad #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #sadmusic #FYP #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

𝓐𝓫𝓻𝓱𝓪𝓶🕷
𝓐𝓫𝓻𝓱𝓪𝓶🕷
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 19:54:31 GMT
38152
4076
37
388

Music

Download

Comments

fozeyaabedila8515
Mom🌏⚡️ :
time is power blewal setochu mn teshale
2026-08-08 16:46:18
0
ayne1695
@Aynye :
Yhe balge 😂😂
2026-08-07 19:58:04
2
bura.bul93
bura bul :
ችርስ ፍቅር ምን እደሆነ ለማይገባን
2026-08-08 12:49:34
43
hani.d03
Lady 🎀 :
ykebdal..... 😣
2026-08-08 15:12:04
0
gamezslayer418
📷music👁🎤🎧🎼🎹🥁🎬🪈🎻🪕 :
mnm madreg aychal😞
2026-08-08 13:14:51
2
mub.87
Mubaⓔ :
ችርስ የፍቅር defination እናት ብቻ ደሆነች ለምናቀው
2026-08-08 17:22:07
12
mekdelawit.bu
Bucho 💃💃 :
wuleta beseraw adelm mefekerew degent lela fkr lela
2026-08-08 13:42:15
4
mikimiki__5
Mįkį :
ለዚ እኮ ነው ፍቅር ማያስፈልገው
2026-08-08 18:22:05
1
suramert
surafel sura :
betam kebad newi 😔😔
2026-08-08 10:26:44
2
ebro34man
€bŕò🤗🤠 :
ay wende lij
2026-08-08 10:25:14
1
henok.dinku0
Henok Dinku :
አትፍረድባት
2026-08-08 19:38:55
0
adoni2361
𝓪𝓭𝓸𝓷𝓲💊🖤 :
woy sit lj😳
2026-08-08 18:00:07
0
user833678861900
mothman :
ታሪክህን እየነገርከን ነው
2026-08-08 14:56:42
0
anmut.ayalsew
ያአባይ ዳር ቄጠማ :
ሲጀመር ፍቅር ምን እደሆነ አይገባኝም
2026-08-08 16:35:37
0
esko380
ESKO♍♍ :
ሴት ልጅ
2026-08-08 12:05:06
2
To see more videos from user @abrham_.__, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About