@e...ge.....sis: " ++❤️#ፈለሠ " - ሔደ: ተጉዋዘ እንደ ማለት ሲሆን " #ፍልሠታ " ማለት የእመቤታችን ቅድስት #ድንግል_ማርያምን የዕርገት ጉዞ የሚያዘክር ቃል ነው:: #እመ_ብርሃን በዚህ ዓለም ለ64 ዓመታት ኑራ ካረፈች በሁዋላ ሥጋዋ እንደ እኛ አልፈረሰም:: ++❤️#ለጊዜው በዕጸ ሕይወት ሥር ቆይታ እንደ ልጇ ትንሳኤ ተነስታ ዐርጋለች:: እርሷ በሁሉ ነገሯ ቀዳሚና መሪ ናትና:: ጾመ ፍልሠታን የጀመሩት አበው ሲሆኑ እንድትጾምም ሥርዓት የሠሩ ራሳቸው ናቸው:: ከ7ቱ አጽዋማትም እጅግ ተወዳጅና እየተናፈቀች የምትፈጸም ናት:: ++❤️ ምዕመናንም ጾሟን እንደየአቅማቸው ክብር በሚያሰጥ መንገድ ይፈጽሟታል:: *የቻሉ ወደ ገዳማት ሔደው ጥሬ እየቆረጠሙ: ውሃ እየተጐነጩ ክብርን ያገኛሉ:: ሌሎቹ ደግሞ ባሉበት ደብር አካባቢ እያደሩ ሌሊት ሰዓታቱን: በነግህ ኪዳኑንና ውዳሴ ማርያም ትርጉዋሜውን: በሰርክ ደግሞ ቅዳሴውን ይሳተፋሉ:: *የኔ ብጤ ደካማ ደግሞ ጠዋት ማታ ወደ ደጇ እየተመላለሰ "አደራሽን ድንግል" ይላታል::☦️🙏
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋
Region: SA
Friday 07 August 2026 20:09:56 GMT
Music
Download
Comments
Sosi 👌😂🥰 :
እናቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 02:52:18
0
ነኝየወድሟናፋቂ :
@እመቤቴማሪያም
2026-08-07 22:57:34
0
𝄞𝐋𝐉𝐈≈ጆዬ亗𝐇༅⋆͙̈ :
ትጠብቅሽ በምኒዬ ♥️💫
2026-08-08 15:03:24
0
༆ 𝐥𝐣𝐢 𝐦𝐞𝐬𝐢 ✝️🕊️𝄞 :
ትጠብቅልኝ ❤️🩹🤌
2026-08-08 18:45:01
0
Ne$ጭ$Na$ጫ$wa :
ትጠብቅል🥰🥰
2026-08-07 22:48:15
0
💫(ኤፍራታ) ኦርቶዶክሳዊቷ ሴት✍️✝️ :
የኔእንቁ
2026-08-08 00:41:35
0
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
እህቷዬ
2026-08-09 16:35:36
0
❥✧⃝🦋• :
𝐭𝐢𝐭𝐞𝐛𝐤𝐬𝐡🥰
2026-08-09 00:18:00
0
mariyame.enatie :
2026-08-07 22:12:01
0
Lovely :
🙏🙏
2026-08-09 08:02:52
0
ኤደን amaharaዊትዋ :
እናቴ
2026-08-08 20:11:58
0
༆ 𝐥𝐣𝐢 𝐦𝐞𝐬𝐢 ✝️🕊️𝄞 :
𝐁𝐈ኔቴ ❤️🩹💞
2026-08-08 18:45:29
0
Ne$ጭ$Na$ጫ$wa :
የብቻዬ...❤❤
2026-08-07 22:47:04
0
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
ስጦታዬ
2026-08-09 16:35:32
0
💫(ኤፍራታ) ኦርቶዶክሳዊቷ ሴት✍️✝️ :
ህቴ
2026-08-08 00:41:54
0
༆ 𝐥𝐣𝐢 𝐦𝐞𝐬𝐢 ✝️🕊️𝄞 :
የኔ 🥺
2026-08-08 18:44:40
0
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
ትጠብቅልኚ🤲🤲🤲
2026-08-09 16:35:29
0
Ne$ጭ$Na$ጫ$wa :
የኔ ..💖💖
2026-08-07 22:47:25
0
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
የኔ ዕቁ.....☦️😰❤️🩹
2026-08-07 22:37:17
0
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
አዳሜ...🥺❤️🩹🌎
2026-08-07 22:36:37
0
Mihret ግርማ 🍫💫 :
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-16 06:56:40
0
Ne$ጭ$Na$ጫ$wa :
የማ ልጅ💖❤
2026-08-07 22:45:27
0
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
የብቻዬ...🙄🌎
2026-08-07 22:37:01
0
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
የህቷ....🫂❤️🩹❤️
2026-08-07 22:36:50
0
𝄞አመፀኛዋ ༆ከሸዋ🇨🇬የፍሪዛሙ ŞìŞ𝄞 :
ትጠብቅሽ ☦️😰😓
2026-08-07 22:35:21
0
To see more videos from user @e...ge.....sis, please go to the Tikwm
homepage.