@abrish.man95: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝙖𝙗𝙧𝙞𝙨𝙝.ነኝ ቆፍጣናው ጎጀ💪💪
𝙖𝙗𝙧𝙞𝙨𝙝.ነኝ ቆፍጣናው ጎጀ💪💪
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 August 2026 20:17:58 GMT
12727
699
466
23

Music

Download

Comments

bz12345tiktok0
ሄዋኔ❤❤❤ :
yenant minm tifat yelbachuhum enodacuhualen shi amet nurulen birather🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 02:53:58
1
lijwosenu1
የተክልየ ልጅ 24 :
ድሮ ሀገር ነበር ምጠብቁት አሁን ግን ስልጣን ነው ሀገር እሚጠብቅ ወታደር ማን እንደሆነ ሁላችንም እናውቀዋለን 🥺ብቻ ግን አትግደሉን
2026-08-08 06:11:34
22
only.abdii
mii09 :
ሀገርሳይሆንስልጣነዉየምጠብቀዉ
2026-08-08 05:06:02
10
birhanumelka
እስከ መቸ✥✣✟ :
ከፖለቲካ ነፃ ሁኑ እና ሁሉም ይወዳቹሀል
2026-08-08 05:03:33
2
mafkeren.tewkut
Aነኝ💞🌹(ሙሉ ሸዋ)💪💪 :
ምን አስቀራችሁልን ብቸኛ አደረጋችሁን ከዚህ በላይ ምን ታደርጉን በእናተ ምክንያት ስንት ነገር አጣሁ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-08 11:56:24
6
kinfe.asfawu
kinfe asfawu :
ለማይረባ ፖለቲካ አትሙቱ ለናታችሁ ኑሩላት እናት እየጠበቀችህ ነዉ
2026-08-08 06:38:33
5
.bruk0
ቡራ ነኝ :
ሀገር ማለት ሰው ነው ይባል ነበር ዱሮ
2026-08-08 05:39:34
5
user7307627439081
Yeshye Gietachew :
እናተን ሳይሆን ሰውየውን ነው ደግሞ ሰላም ሁኑ
2026-08-09 04:20:08
1
user26078108141945
user26078108141945 :
የኔ አባት በዚህ ልክ ሳይኮህን አትጉዳ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ይዎዷቹሃል ለምን ግን ለምን
2026-08-08 06:41:42
1
user9726110009131
𝙠𝙣𝙞𝙜 𝙤𝙛 𝙠𝙣𝙞g አላህ ነው። :
ወዲሜ አይዞን እኔየተሠማኝነውየተሠማህ
2026-08-08 05:30:27
1
user3219306746124
ጌዜ :
አይዞህ ወንድሜ እጅ ባጎረሰ በጥርስ ተነከሰ ነው የናንተ ነገር የልፋታችሁን እግዚአብሔር ይክፋላችሁ። ሰው አይይ
2026-08-09 15:08:53
0
user7313074927034
123 :
እኔ እወዳቸችሆለሁ እንድ ሂወታችሁን ሳትስስቱ ላገሬ ብላችሁ ስለወጣችሁ እናንተ ስላላችሁ በቤቴ ተክብሬ ስለምኖር
2026-08-08 11:41:40
1
firew270
Firew270 :
ሽንቱን ወቶ መሽናቴ እማይችል አወራአላወራ🫶🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-08-08 10:55:52
1
keleweork.sisay
የፍቅር😎ሰው👉የትዝታ👉ህይወት🤦‍♀️🤦‍♀️ :
ለእናትህ ኑርላት በእናትህ እጅ ለመጉረስ ያብቃህ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-08 07:36:28
1
user483595167063
One day!!! :
እናንተን ሳይሆን ስራቱን ነው የምንጠላ (ብልፅግናን)ነው
2026-08-08 06:44:03
1
user7727859050352
deju :
እኔ መከላከያን አልጠላም የምር ግን ከማን ወንድሜ ???
2026-08-08 12:29:08
1
user2919155734591
fati :
inaniten bagedelin lemaleti naw
2026-08-08 05:36:09
1
foziya285
ፍቅር❤ ወይስ ገንዘብ💰 ኧረ አታወዛግብኝ😳🙄 :
ከማነው አገርህ የምጠብቃት🤔🤔🤔
2026-08-09 07:21:52
0
zelalemadiss32
zelalemadiss32 :
ወንድሜ የተረገመ መንግስት ነዉ የምታገለግል ህዝብማ አየተሰቃየን ነዉ
2026-08-08 12:50:52
1
dagmawi_academy_official
Dagmawi _Academy 📚 :
እንድንወዳችሁ መታወቂያ እማንጠየቅበት ንፁህ ኢትዮጵያ እኩል እምንኖርባት ሀገር ፍጠሩልን 💪💪💪💪
2026-08-09 11:43:21
0
meseret9484
meseret :
ባላችሁበት ሠላም ሁኑፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይህ ቀን ግን አልፍ እናየው ይሆን
2026-08-08 20:00:55
0
user9269813610581
@Mebra welloye❤❤ :
የህዝቡን ችግር ለምን ያለመረዳት እዳልቻላችሁ እኔም አይገባኝም
2026-08-09 12:03:21
0
eshetutadese827
Eshetu Tadese :
አይይይ አለመታደል አይወድልጅ ስቱሞተላት በዱር በገደሉ እኖዳችሗለን እናተ ምታረጉ መፍተሔ ጠፋቶ እጅ ያድናት ልጅ ተጣልቶ ህመም ጠቶብናል ፍጣሪ ይማረን ከሰው ዘድ መፍተሔ የለውም
2026-08-09 17:53:31
0
momina.shurala
momisha :
አረ ከፈጣሪ በታች ምጠብቁን እናተ ናቹ ወላኢ አላህ ይጠብቃቸቹ
2026-08-09 18:07:02
0
To see more videos from user @abrish.man95, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About