@dr.no24: @coffee.port tnk u so much 🙏🏾

Dr.no24
Dr.no24
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 03:22:57 GMT
234861
68115
652
4352

Music

Download

Comments

coffee.port0
coffee.port :
እኛም እናመሰግናለን የምንችለውን ትንሽ ነገር ነው ያደረግናው እግዚአብሔር አንቺንም ከነቤተሰቦችሽ ትልቅ ቦታ አድርሶሽ ለማይት ያብቃን በርቱልን ::
2026-08-08 05:43:05
459
weeky524
muka kaw :
ere bro mrt sew neh, hasabochih gezhi nachew yimechih, bur I don't get your name! what does dr.no mean?
2026-08-08 18:20:17
1
maki.diymond723
Meski🦋444 :
lmndinew dr no ytebalkew?
2026-08-08 08:42:34
0
efeson_deva
Efa🇪🇹 :
This is humanity Thank you all
2026-08-08 17:00:41
1
maleda_12
ማለዳ ፅዳት :
አመለጠች ይቺ ልጅ ፈጣሪ ፀሎትህን ሲሰማህ
2026-08-08 03:48:05
148
yoditabebe71
ዮድ :
በቀጣይ Dr noን እተካለው💪
2026-08-08 03:51:31
508
officalpiccolo
🥰piccolo :
ምንተስኖት ግን ምርጥ ልብ አለው 🥰 Dr no gn ይለያል 🤣
2026-08-08 05:04:56
89
seraw81
Serawhayal yaregal :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 Dr may God bless your life and your family. I have no words for you.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 05:57:07
1
martakidanewolde
Marta k/wold :
በናትህ እኔንም ስራ አሰራኝ በቅዱስ ጊዮርጊስ
2026-08-08 03:55:04
371
mintueagle
MINTU EAGLE 🦅 :
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ አድርሶሽ እናያለን አይዞሽ በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን
2026-08-08 05:34:39
63
reach6658
Reach Sol :
ምንቴ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥክ🥰🥰 ስራክን ይባርክልክ🥰
2026-08-08 05:44:29
30
chilly.abr3sh
Abrsh :
minte egzabher yebarkeh
2026-08-08 09:40:23
2
youarethefuture2025
IamJohn :
🥺🥺🥺🥺Dr No is just special heart …
2026-08-08 08:00:03
1
jalsmith6
jal smith :
coffee port follow argeyalehu 🙏
2026-08-08 12:58:27
2
feben_abebe
AVa :
🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክልህ
2026-08-08 05:08:07
28
kalki0459
ቃልኪ❤❤ :
ሳትጨርሱ ነዉ Follow ያደረኩት🥰
2026-08-08 05:56:28
23
yoniyeeee
yoni_ላከኝ🇺🇸🇬🇧🇨🇦 :
ምንቱ ይለያል 🙏
2026-08-08 17:42:45
13
ninu21123
ninu🫠 :
yihen lij erdaw ebakih🥺🥺
2026-08-08 07:27:01
14
bura13teyue
belig :
ሲበዛ ጥሩኝ
2026-08-08 03:28:07
28
ethio.matrix
Ethio Matrix :
👍👍nice
2026-08-08 07:29:13
8
amanuel.fikir
Âmâňuêł 🥋 :
dr.no በጣም የማከብርህ ትልቅ ሰው ነህ እባክህ ስልክ ቀይርልኝ ማርያምን ስልኬ Samsung j2 prime 8 gb ናት እና ሁሌ storage full ይለኛል ባትሪዉ ፎርጅድ ነዉ ደግሞ ቻርጅ ሰክቼ ነው የምጠቀም ወደ Samsung a17 ቀይርልኝ ቻሌንጅ ስጠኝ እባክህ አሁን እንኳን ይሄን ለመጻፍ ሶስቴ ነው የዘጋብኝ በመቤቴ ይጀሀለሁ አደራ
2026-08-08 03:37:42
61
systems334
ĤÃŅĘŽÃ 🔥✝️ :
Dr.no እንደዚ አይነት ሀብታም ያብዛልን
2026-08-08 03:35:49
10
tigist__3
Tigist_3 :
እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው ምንቴ! እዚህ ላይ ከተባለለት በላይ ነው ቅን ልብ አለው በገንዘብ ሚረዳውን በገንዘብ ከዛ አለፎ ደግሞ በሃሳብም ይደግፋል ሰዎች ስራ ላይ ሰኬታማ ውጤታማ እንዲሆኑ በሃሳብ ሁሌ እንዳገዘ ነው ኮፊ ፖርትም ደግሞ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ጣፋጭ ምግብ በጥራት ሚሰራ በጣም በቅናሽ ዋጋ ነው ሚያቀርቡት
2026-08-08 07:30:28
14
samadu3002
Sam Adu lala :
Dr no ዝም ብለህ አግባት ለጥሩነትህ ትገባሃለች 👌👌👌 እሷም መልካም ሴት ናት ፈጣሪ ይባርካቹ 👏👏🙏
2026-08-08 04:33:44
7
To see more videos from user @dr.no24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About