@diem_thuy1312: Cất bình nước cho con mang theo đi học là yên tâm hẳn #xuhuongtiktok #tiepthilienket #binhnuocchobedihoc #inochi #diemthuy

Diễm Thuý
Diễm Thuý
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 08 August 2026 05:03:05 GMT
18318
39
2
10

Music

Download

Comments

langing791
🖤 :
Pha trà đc không ã
2026-08-30 06:51:27
0
changchang767
Trang :
Cặp này cho bé lớp 1 có to quá k ạ
2026-08-21 09:38:46
0
To see more videos from user @diem_thuy1312, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የመብራት ትራንስፎርመሮችን ሲያወድም እና ሲዘርፍ የነበረ ቡድን በቁጥጥር መዋሉ ተሰምቷል። አማራ ክልል ከቆቦ እስከ ደብረ ብርሃን ባለው መስመር የመብራት ትራንስፎርመሮችን ለማውደም፣ ለመስረቅ እና አገልግሎት እንዳይሰጡ ለማድረግ በድብቅ ተደራጅቶ ይንቀሳቀስ የነበረ አደገኛ ቡድን በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ታውቋል። ቡድኑ ራሱን በራሱ በኮማንድ ፖስት ደረጃ በማደራጀት እኩይ ተግባሩን ሲፈጽም የነበረ ሲሆን፣ የኮማንድ ፖስቱ ተጠሪ በመሆን እንቅስቃሴውን በበላይነት ስትመራ የነበረችው ሴት ከኮምቦልቻ ከተማ እንዲሁም ከደሴ ከተማ መላኩ አካባቢ የሚገኝ ሌላ አባሏ ጋር ሆነው ሂደቱን ሲመሩ ለዋሱ መሐመድ የደረሰው መረጃ ያመለክታል። የመብራት ገመድ የሚቆርጡትና ትራንስፎርመር የሚሰርቁት ደሴና ኮምቦልቻ ከነበሩ አመራሮቻቸው ቀጥለው ያሉ ከአላማጣ እና ከዋግኸምራ እንደመጡ የገለፁ 4 ናቸው። የፖሊስ አባላት ባደረጉት የተቀናጀ ክትትል የተጠረጠሩትን ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋል እንደቻሉ ታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከተሎ በደሴ፣ በወልድያ፣ በኮምቦልቻ እና በጠቅላላው ከቆቦ እስከ ደብረ ብርሃን ባለው መስመር ላይ ይፈጸም የነበረው የትራንስፎርመር ዝርፊያ ሙሉ ለሙሉ መቆሙ ተጠቅሷል።ቡድኑ በከተሞች ብቻ ሳይሆን በገጠርም መሰማራቱ ተሰምቷል።ህዝቡ ለፖሊስ መረጃ መስጠትና ንብረቱን መጠበቅ ይኖርበታል። ለዚህ ስኬታማ ኦፕሬሽን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት በተለይ የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ  እና ባልደረቦቻቸው ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደሴ ሪጅን ዳይሬክተር አቶ ሀብቱ አበበ ጨምሮ የተቋሙ ሰራተኞች ፖሊስ የሚፈልጋቸውን ማስረጃዎች በፍጥነት በማቅረብ :ለስራው ስኬት ተባባሪ ነበራችሁና እናመሠግናለን። ይህንን አደገኛ የዝርፊያ ቡድን ፖሊስ እንደት በቁጥጥር ስር እንዳዋለውና የተጠርጣሪዎቹን ስም ጭምር አጠቃላይ የክትትልና የምርመራ ውጤቱን ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።   ​ዛሬ በዚህ ማን ድምፅ እንደሚሰጠንእናያለን👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #WasuMohammed #breakingnews #foryou #foryorpage #foryoupage

About