@bayabooks: 🛑 መፅሀፉ በPdf ባዮ ላይ ባለው ሊንክ ይገኛል። በድብቅ እያበሳጨሽ፣ አንቺ መታገስ አቅቶሽ ስትጮሂ 'አየሽ ጸባይሽን?' እያለ ጥፋቱን ሁሉ በአንቺ ላይ ያላክካል? ይህ (Reactive Abuse) ይባላል። ንዴትሽ ያንቺ መጥፎነት ሳይሆን ለረጅም ጊዜ ለደረሰብሽ የስነ-ልቦና ጥቃት የሰጠሽው ምላሽ ነው! ራሴን አልወቅስም ካልሽ ቪዲዮውን ሴቭ አድርጊው! 🛑 #narcissist #gaslighting #የናርስሲስትወጥመድ #reactiveabuse #ethiopiantiktok

bayabooks
bayabooks
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 06:07:30 GMT
51957
5455
228
892

Music

Download

Comments

adoni419
adonias liku :
ሆን ብሎ እንድበሳጭ ያደርገኛል በጎረቤት እኔ ሀይለኛ እንደሆንኩ ያስደርጋል እኔ ስናገር ባለቤቶን የማታከብር ይሉኛል
2026-08-08 07:53:05
26
meron9311
Meron :
መጽሐፉን የት ነው የምናገኘው እባክህ ጀሙ አካባቢ ካለ ብታሳውቀኝ። ከረፈደ ቢገባኝም የልጄን አባት ሳላብድ መፍታቴ ኪሳራ ሳይሆን እድል መሆኑ የገባኝ ባንተ ነው። ክበርልኝ
2026-09-10 01:55:22
1
truya.sete.wendmn
Truya sete Wendmnew :
smete yerase new
2026-09-03 05:13:26
1
emy.com.usr
emy :
የራሴ ስሜት ነው100% ቀላል ተፈታተነኝ
2026-08-08 06:55:29
10
samiraselman88
دلَوُعَےـة 🇪🇹🇶🇦 :
አይ 😭😭😭😭ሁሉም ነገር ለም ን ነዉ ስለኔ የሚያወራዉ
2026-08-08 07:50:10
8
user6150958401594
ልኑር ለልጀ :
ወንድሜ የእኔ ነው የምትነግረይ ፈጤሪ የስራውን ይስጠው ስሜቴ የእኔነው
2026-08-24 08:48:24
0
yekirstossemrawedaj
የክርስቶስ ሠምራ ወዳጅ :
ናርሲስት ምንድነው
2026-08-08 06:44:05
1
haymanot.alemahyu
haymanot alemahyu :
ስሜቴ የራሴ ነዉ ኡኡኡኡ የኔ ህይወት
2026-08-08 07:00:21
5
user3686717294459
zewdie getu :
ስሜቴ የራሴ ነው
2026-08-08 06:27:16
6
rukiya.mesendi
Ru 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አዎ ኸረ እንዴት ሰማኸዉ
2026-08-08 16:37:48
2
missir59
Missir :
Simet yerase new
2026-08-18 04:09:17
1
user591800123127
Amarti :
simete yarsenew🥰🥰🥰
2026-08-08 07:56:10
1
m759666
m :
እውነታ ትክክል
2026-08-08 07:21:33
1
fileratube
Abushe01 :
10Q
2026-08-08 06:15:11
2
meazaimiru
meazaimiru :
አውነት
2026-08-28 19:58:38
1
tigestyebabeenat
Tigist323 :
ትክክል
2026-09-01 18:24:55
1
user4925337099059
B&m :
ስሜቴ የራሴ ነው😭💔
2026-08-26 04:36:48
1
hananesmael785
Rihana&Ruhani :
ስሜቴ የራሴ ነው
2026-08-21 16:46:01
1
hiw678909
Hiwi :
አዎ ልክ ነዉ ሁሌ እንደዚህ ነዉ የማሳልፈዉ ግን አሆን የነቃሁ ይመስለኛል እግዚያብሄር ይረዳኛል ለብቻዬ መንገድን ጀምሬያለሁ ስሜቴ የራሴ ነዉ ስሜቴ የራሴ ነዉ ስሜቴ የራሴ ነዉ ስሜቴ ለራሴ ነዉ
2026-09-12 11:03:09
1
ayenyi68
Aynuye Gebreheywet Moges :
2026-08-08 06:43:14
3
letinegassa
Leti Negassa :
ሰሜቴ የራሴ ነው
2026-08-14 05:49:30
1
enat.aguchew
enat aguchew :
ስሜቴ የራሴነው
2026-08-29 16:26:28
1
user1871865708677
AMLEKO TUBE :
ስሜቲ የራሴ ነዉ
2026-08-20 15:17:38
1
user5145018686556
አለም አሰረስ :
ሴሜቴ የራሴ ነው ሴሜቴ የራሴ ነው ሴሜቴ የራሴ ነው)😪😪😪
2026-08-26 06:53:52
1
betty8274
betty :
እውነትም ወጥመድ
2026-08-08 10:59:21
1
To see more videos from user @bayabooks, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About