@asherethiopia: አስቴር አወቀ -አንተዬ -የአስቴር አወቀ የመጀመሪያ ሙዚቃ -በ1969ዓ/ም በካኢፋ ሪከርድስ አማካኝነት የታተመ የመጀመሪያ ሸክላ ቅጂ #አስቴርአወቀ #አዲስአልበም #ገላገላ #ኢትዮጵያ #አንተዬ

🎧 Ashu
🎧 Ashu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 06:24:32 GMT
8540
408
23
195

Music

Download

Comments

mahitaye123
Mahi Mahita :
wow we all thank you ወንድም🥰
2026-08-08 06:58:46
3
user2800416703262
Aytsedash :
weyo. thank you
2026-08-08 16:49:26
1
hailekejela
H K A :
ዘፈን ስትፖስት ሁሌም መቼ እንደወጣ ስትጠቅስ አሪፍ ነው ( ለአሁኑ ትውልድ ) እኛማማማ
2026-08-08 20:07:16
2
tizazu.hhaile
Dawit Dawit :
ታሪክ ዘካሪ እናመሰግናለን !!!!
2026-08-08 20:06:18
1
abdeljelilhusen75
abdeje wedaje :
cherash saleweled?
2026-08-08 18:03:20
2
yolly.yolly29
Yolly Yolly :
Shebela band & Bibish Tefri
2026-08-08 18:29:34
1
yonas.bekele585
Yonas Bekele :
ተባረክ እየፈወስከኝ ነው
2026-08-08 06:49:36
5
henoktakele41
Henok Takele :
ይሄ የመጀመሪዋ አይደለም ከውብሸት ጋር በክራር የተሰራ አልበም አላት
2026-08-08 18:04:18
5
tsadikanmeu
abradag :
የመጀመሪያው አይደለም። የመጀመሪያው በክራር ነው።
2026-08-08 09:46:43
1
lovely_melona
ሜሎና :
ወይኔ አስቱካ ሲያምር🥰🥰🥰
2026-08-08 06:52:08
3
user4934907263728
Abebe yirdaw :
wow👌👌👌👌👌👌👌
2026-08-08 14:12:36
2
kibru.habte
Kibru Habte :
በደንብ ሣታሩ ታሪክ አታዛቡ የመጀመሪያው በቦክሥ ጊታር የተሠራው ሸንኮራ ነህ ለካ የሚለው ነው
2026-08-08 10:11:08
1
azizaahmed876
naseb :
የመንፈስ ቀለብ ነው ሰንሴሽን ባንድ ነው ያጀባት ፒያኖና ፍሉትም አለበት አሉሉ ዬሀንስ እዚህ ባንድ ውስጥ ሊድ ጊታር ይጫወት ነበር አይ ዘመን አይስራ ፍቅር ነው
2026-08-08 18:23:36
1
topazionsport2026
Topazion sport :
🥰🥰🥰
2026-08-08 13:29:12
1
To see more videos from user @asherethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About