@zehasen: Replying to @abdulkerim.alkabil #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቆየት_ያሉ_ተወዳጅ_ሙዚቃዎች🤗 #menelikwossenachew #tiktokviral

zehan
zehan
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 09:31:54 GMT
3696
310
69
120

Music

Download

Comments

fgiifhkojggu239
አለመኖር :
thank you sis
2026-08-23 09:42:13
1
user3378139286147
Saad :
በሚገባው ልክ ያልተዘመረለት ፥ በተለያየት ምክንያት መስራት የሚችለውን ያህል ሳይሰራ ያለፈ ነው የሚል ሃሳብ ኣለኝ ።
2026-08-18 11:10:20
1
ale_sax4
🎼Ale_ALL-ARTS🎭 :
😍🥰😍🥰😍🥰😍ሁለገቡ ቅርሳችን 😍🥰😍🥰😍🙏🙏🙏
2026-08-08 20:31:56
1
danielshiferaw4
dani boy :
የሚኒል🥰ክ ድምፅ እኮ ይም.አለም አቀፍ ነበር ግን ዘመኑ.አልፈቀደለትም አለም.ኣቃፍ.አርቲስት ይሆ ነበር🥰🥰
2026-08-08 21:33:47
1
keriim92
Abdulkerim(كريم) :
😳😁😅😂🤣👌✌️ይመቸው፣ ይመችሽ!
2026-08-18 13:05:26
1
abdulkerim.alkabil
Abdulkerim Alkabli :
በጣም አመሰግናለው
2026-08-08 11:51:43
1
henimk7
Heni Mk 🎼❤ :
ይለያል እኮ ሚሊሊክ ወስናቸው🔥 አለም አቀፍ አቅም ያለው ድምፃዊ❤ ነብስ ይማር🙏 ህያው ድምፅ🎧👌❤🔥
2026-08-08 21:18:20
2
akiyazewdu24
akunamatata🎤 :
😳😳😳 ስላንቺ መጠናትማ አለበት🔥🔥
2026-08-15 05:26:30
1
mariology_logged
Orthogonal :
anchi gin matamechiw yelem, gerami sew nesh
2026-08-08 11:55:50
2
amilaaman
Emy :
ዶስቲ ፤ ማዘር ሂንዲያ ፤ ሾወሊያ ፤ ዲስኮ ዳንሰር ላይ የተዜሙ የህንድ ሙዚቃዎች በበርካታ ሀገሮች ላይ ባሉ ሙዚቀኞች ተሰርተው ብዙ አድምጫለሁ ሚኒሊክ ወስናቸው በሱዳን ዜማዎች አማርኛ ሙዚቃዎችንም በመጫወት ድንቅ ነበር ዚሁ🥰🥰🙏🙏
2026-08-08 11:08:34
3
brebright81
Bre Bright :
አረ ኡኡኡኡኡኡ … አንቺ ልጅ
2026-08-08 18:13:54
2
deish390
የካሱ :
🤔🤔
2026-08-08 09:46:42
1
castro30974
ካስትሮ(Castro) :
I wonder to hear this ❤️❤️❤️❤️❤️Sir.minelik wosenachew
2026-08-09 18:59:22
1
danybeonelife
Daniel Tesfaye :
keep on...🥰🥰🥰
2026-08-08 10:02:21
1
hassenmohammed90
Hassen Mohammed90 :
ዚሀን ከየት ነው የምታገኝው? ምኒልክ ወስናቸው ሱዳን ብዙ ጊዜ ስለኖረ ሱዳንኛ ና የሱዳንኛ ዜማዎች ወደ አማርኛ ቀይሮ ተጫውትችል ምሳሌ ፍቅር አያረጅም ዜማው የሱዳንኛ ነው ህንድኛ እንደተጫወተ አላውቅም! የሙዚቃ እውቀት ካለው ሰው ጋር ማውራት እድሉን አገኘን እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-09 14:07:39
2
wondwossennigatu1
wendlij :
ከየት ነው ግን የምታገኚያቸው? ወይስ በጊዜው አብረሻቸው ነበርሽ? 😅😅
2026-08-08 21:05:24
1
her_monn
Che :
ሚኒሊክ ወስናቸው የነ ሳም ኩክን 'ትዊስቲን ዘናይት'፣ የሰይድ ከሊፋን 'ኢዘየኩም' እና ይሄኛው የታላቁ ህንዳዊ ዘፋኝ ሞሀመድ ራፊ የሆነው 'ራሂ ማንቫ ዱክ' ዘፈኖች እና ሌሎችም የሰራ ሁሉገብ አርቲስት ነበር። የራፊ ይህ ዘፈን በ1962 የወጣው ተወዳጅ የአንድ አይነስውርና አንድ አካለስንኩል ጓዶኞች ሂወት የሚያስቃኝ ፊልም 'ዶስቲ(ጓደኝንት)' ውስጥ የተካተተ ሳውንድትራክ ነው። ለ1957ቱ የህንድ ፊልም 'ማዘር ኢንዲያ' ከነ በቅርቡ ያረፈችው አሻ ቦስሌ ሆኖ የሰራው 'ዱክ ባሬ ዲን ቢተረባያ' ሌላ ተጠቃሽ ስራው ነው።
2026-08-08 10:54:08
3
abelkinfe16
Abel Kinfe :
ቆይ ከየት ከየት ነዉ ምትፈለፍያቸዉ
2026-08-14 15:05:38
1
therohaband
Ethiopian Recording Band Eras :
🥰🥰🥰
2026-08-17 19:17:21
2
crouchmann
crouch man ድሮ ቅርብ ነው? :
🥰🥰👍
2026-08-08 17:32:51
1
rozaoldies
🇪🇹ROZINA🌸best oldies📻💿📺 :
👏👏👏👏👏👏👏
2026-08-08 11:40:56
1
bisratbtessema
bisrat Salvatore :
❤️❤️❤️❤️
2026-08-08 10:51:40
1
elias111.1
Elias oldies 70..90🇪🇹🇪🇹 :
❤️❤️❤️❤️👌👌👌
2026-08-08 10:18:31
1
To see more videos from user @zehasen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About