@jordinbezabih: #ትሰማ #🇪🇹feminist #endfemicide🇪🇹

Jordin Bezabih
Jordin Bezabih
Open In TikTok:
Region: ZA
Saturday 08 August 2026 10:38:34 GMT
641897
99668
2156
3732

Music

Download

Comments

guno277
guno277 :
ያምናዉን የናፈቅነዉ እኛ
2026-08-08 10:43:55
5044
emebit23
🦋🦋Emebit 🦋♏️ :
ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
2026-08-08 12:25:26
295
herani432
herani :
ይህ ዘፈን እንደአዲስ ቫይራል ሊወጣና ሁሉም ቲክቶከር ሊሰራበት ይገባል አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ይገልጻል
2026-08-08 12:22:40
1407
mahi.story.21
mahi🦋story.21 :
እኔ ግን በሰሞኑን እቅስቃሴ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ለሴት ልጅ ከሴት በላይ ጠላት እንደሌለ ነው እሄን ያስባለኝ ደሞ እሄን የፍትህ የመብት የህግ ይከበርልኝ ደህንነቴ ይጠበቅልኝ በሰላም ወጥቼ በሰላም ልግባ ጥያቄን ሌላ አጀንዳ ሌላ መልክ እንዲሁም ተቃውሞውን ሲቃወሙ ያየውት ሴቶችን ነው በብዛት እዚህ comment ሚሰጡጥ እንኳን አንቺን ማድነቅ ላይ ነው እንጂ የተጠመዱት ጉዳዩን ማግዘፍ እና አድርጉ ያልሽውን ማድረግ አላየውባቸውም ታድያ እናቱ ሴትን ስትቃወም ይበላት ስትል እያየ ላደገ ልጅ ሴትን መጉዳት ምኑ ነው ለሱ እርስ በርስ አለመደጋገፋችን አሳልፎ ሰቶናል!እውነታው እኮ ወንድ ሀገርን ይሰራል ሴት ማህበረሰብን ትፈጥራለች ነው!!! ጥቃት ማታክ ሴት የለችም ባንድም በሌላወም ታድያ እሳ በቃ ካላለች ማን ሊል ይችላል!#በቃን! #ትሰማ! ለነገ ህይወታችን ዛሬ ምንፈጥረው ዋስትና ነው!
2026-08-08 13:12:24
874
jordinbezabih
Jordin Bezabih :
#በቃን
2026-08-08 10:39:25
2065
esrom..bt..ch12
Esrom💫 :
ቅንነትሽ ,ትግስትሽ,ብስለትሽ..ይገርመኛል👌
2026-08-08 11:30:02
1848
_muna429
::muna:: :
I love your energy 🥰
2026-08-12 19:49:17
1
mesi62083
@𝓜𝓮𝓼𝓼𝓲🧸🧸 :
zemen adis ye mot zena yhinm eyewitness wude
2026-08-12 18:39:51
1
pilly.edu
Pilly|ፒሊ :
My favorite music and my favorite person ❤️❤️ስታምሪ
2026-08-08 11:07:46
388
user24468379018678
user24468379018678 :
yena jegna yesterday demte
2026-08-13 06:37:40
1
yearsema_z
Yearsema Zekarias :
first I want to start with appreciating u for what u are doing. What I wanna say is if u could prepare a profile picture but in English because it is getting acknowledged world widely and not everyone understands the meaning of "በቃን" so I would really appreciate if u could do that in english if it is not too much to ask And one thing u need to know the next generation will learn about u in history books for what u r doing now queen
2026-08-12 15:26:11
1
user8700012124924
beza :
tchiyaleshi ehtachin 🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 05:32:01
1
veronicavero261
@temu chisu :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@ 💤✋🙏 Please stop
2026-08-13 04:37:14
1
zee44333
Zee :
በሴቶች ላይ የሚደርስ ማንኛውም ጥቃት እንቃወማለን!
2026-08-08 11:38:21
374
yesetalij
Kena✍️✍️ :
:እህታችን እንርዳ😭
2026-08-12 10:33:01
11
suziadenano
Mekdi Nutella 🧑‍🍳😍 :
መሞት በኛ ይብቃ ፍትህ ለሴት ልጅ ሁሉ
2026-08-08 20:12:52
113
solankkki
solankkki :
አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ
2026-08-12 17:56:29
6
saramorka
𝚜𝚊𝚛𝚊𝚖𝚘𝚛𝚔𝚊 :
ለሞቱት ለተደፈሩት አሲድ ለተደፍባቸው ለተበደሉ ሴቶች ሁሉ ፍትህ ዛሬውኑ ይሰጣቸው የሴቶቸ ጥቃት ይቁም✊✊✊👂
2026-08-08 11:02:42
500
jordinbezabih
Jordin Bezabih :
#ትሰማ
2026-08-08 10:39:10
156
yabwrke
Mek lit :
ዉርድወት🙌
2026-08-08 10:46:18
121
wesene7
ephi 291627 :
የተበደለው 50% በላይ የኢትዮጵያ ሴት ጠበቃችን አንቺ ብቻ🥰 እንወድሻለን
2026-08-08 11:33:27
62
To see more videos from user @jordinbezabih, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About