@amharawit01: ⚽️⚽️ የቡሬ ዳሞቱ የግራ ክንፍ አጥቂው ⚽️⚽️ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው አስተዳደጉ መካከለኛ ኑሮ ከሚኖሩ ቤተሠብ የተገኘ ሲሆን ኪነ ጥበባዊ ዝንባሌ ከእግር ኳስ ተጫዋችነቱ ጋር ተዳምሮ ሁሉን የታደለ ከሁለቱ በአንዱ ከራሱ አልፎ ቤተሠብ እልፍ ሲልም ሐገርን ይጠቅማል የሚባል ልጅ ነበረ ስሙ :- ሐብታሙ አረጋ ይባላል ምኞቱንም ለማሳካት በእግር ኳሱ የትውልድ ከተማውን ከመወከል አልፎ አማራ ክልልን ወክሎ ተጫውቷል በክለብም ደረጃ 1:- ቡሬ ከነማ 2:- ዳሞት ከነማ 3:- አዊ ኧፕልታክ ወይም እንጅባራ ከነማ ከነዚህ መልካም የእግር ኳስ ዘመናት በኋላ በሜዳ ላይ የታየው የኳስ ጥበቡ ለኢትዮጵያ ቡና ክለብ ቢ ቡድን ተመርጦ ለመፈረም ጓዙን ሸክፎ ወዳጅ ዘመዱን ተሰናብቶ ጉዞ ከመጀመሩ እንደሱ ተመርጠው ከሚሔዱ ጓደኞቹ ጋር በደረሰበት የመኪና አደጋ አሁን ላለበት ጉዳት ተዳርጓል ። በመሆኑም የሌላ ሠው አጋዥነት ሳያስፈልገው እንደ እግር ታገለግለው የነበረች በቻርጅ የምትሰራ ተሽከርካሪ የነበረችው ቢሆንም አሁን ከአገልግሎት ውጭ በመሆኗ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስበት አጥቶአል ። በዊልቸር የሚገፋው ሰው በማጣቱ ችግሩ ከጉዳቱ በላይ ስለሆነበት አብሮ አደግ ጓደኞቹ ሆነ የስፖርት አድናቂዎችና በጎ ነገር ማድረግ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ድጋፍ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን ። 👉 ኢትዮ / ንግድ ባንክ 1000 169 689 931 👉 አቢሲንያ 453 040 78 ሐብታሙ አረጋ

Samrawit baynesagne
Samrawit baynesagne
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 10:58:34 GMT
31419
2167
53
289

Music

Download

Comments

azmerawmulusew
Azmeraw Mulusew :
ሐብቴዋ ከጎንሕ አለን 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይረዳሃል። አንተ ብርቱ ሰው ነህኮ 💪
2026-08-08 23:19:42
8
mebaorganic
Meba Organic :
ሀብቴ አይዞህ ወንድምዬ 🥰🥰🥰
2026-08-08 19:59:15
3
y_yeshw
y_yshew :
እኔ ማቀው እንጅባራ ከነማ ሳለ 🤒 መቸም አረሳውም
2026-08-08 21:11:58
2
chelsea.f.c65
ቼላው ሀንግ ማን james&cicedo💙💙💙 :
እግዚያብሔር ይርዳዉ
2026-08-09 06:08:21
1
degu.ayenew
Degu Ayenew :
🥰🥰🥰አይዞህ
2026-08-20 18:33:23
0
hanagenehg
Hana gene Hg :
,አይዞህ ሀብቴ እግዚአብሔር ሚወደውን ሚፈትን
2026-08-10 12:40:49
0
dereje.menber
Jeje@babew :
fetare yimarih bro
2026-08-08 11:18:57
0
user8572341718295
ወንድም ጌጡ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹 :
አይዞህ ሀብትሽ
2026-08-09 17:46:50
0
user2032669347457
የጫካው ነብር :
አይዞህ ያልፋል
2026-08-11 03:53:24
0
user61420439528338
Estifo @12 :
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ
2026-08-09 17:42:21
0
elove3045
1 H...2 M :
አይዞህ ወንማለም ከፈጣሪ በታች አለንልህ
2026-08-10 19:16:23
0
user5465827414672
aku aku :
አይዞን ወንድሜ ፈጣሪ ይጨመርበት
2026-08-10 14:08:51
0
serkayrga7gmail.com
Serka Yrga :
አይዞህ ወንሜ ፈጣሪጨርሶ ይማርህ
2026-08-15 15:51:27
0
makbela60
makbela :
egziabher mretun ylaklh hebte
2026-08-09 16:41:48
1
nopic.nowar
endalk :
🙏🙏🙏
2026-08-10 13:21:25
0
beniyebureenku4
beniyebureenqu :
ሀብትየ አለንልህ ግን ከዚህ ሩህሩህ ህዝብ መወለድህ ትልቅ የፈጣሪ ፀጋ ነው አለንልህህህህህህ
2026-08-10 17:33:09
0
fitsum.abera6
Fitsum Abera :
ሀብቴ ወንድሜ አይዞን አለን
2026-08-09 15:36:30
1
as931285
kassahun :
ሐብቴ
2026-08-09 05:05:02
0
bekalu.tamir5
Bekalu Tamir :
Habtish🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 23:12:31
1
zelalem.ayal
zelalem ayal :
habtesha,,,,
2026-08-08 19:04:05
0
amsalu.m2
50ሉ :
ሐብቴ ጠንካራው ሰው
2026-08-09 04:39:31
0
fikerzewa
Fiker zewa :
ሀብቴወድሚ
2026-08-09 04:02:09
0
rahel.yihunie
rahel yihunie :
ftariu ymarih 🥰🥰🥰
2026-08-08 19:08:49
0
user8433724933099
fesaha :
star
2026-08-23 16:32:35
0
wonde927
wendmalem :
እግዚአብሔር ምህረት ይላክለት እሸ የምንችለውን እናግዛለን እህታችን ሳምሪ እውነት አንች በጣም ጥሩ ሰው ነሸ እግዚአብሔር ይሰጥሸ
2026-08-08 11:24:49
0
To see more videos from user @amharawit01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About