@miko21161: #ታላቅ_የንግስ_ጉዞ_ወደ_ደብረ_ሊባኖስ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን!!! በዚህ ጉዞ የምንሳለማቸው ገዳማት *አቡነ ሀብተ ማርያም *ቀፀባ ማርያም *ዜጋመል ማርያም መነሻ ቀን ነሀሴ 23 መመለሻ ነሀሴ 24 የጉዞ ዋጋ 2300 መስተንግዶን ጨምሮ መነሻ  ፒያሳ,አዲሱገበያ ጉዞው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከስር ባሉት ስልኮች አሳውቁን ያሉን ቦታዎች ውስን ናቸው +251910455701 +251907626938 የንግሥ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ * መነሻ መስከረም 15 እና 17 * መመለሻ መስከረም 23 * የጉዞ ዋጋ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ - በ15 ለሚነሣው 11500 ብር - በ17 ለሚነሣው 11000 ብር 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን አዘጋጅ፦ ማኅበረ እመጓ ዑራኤል ወአቡነ መልከጼዴቅ ለመመዝገብ ከስር ባሉት ስልኮች ይደውሉና ይመዝገቡ ☎️ +251910455701 📱+251907626938 አልያም ፒያሳጊዮርጊስ እንዲሁም በናንተ ቅርብ ያለ የትኬት መቁረጫ ጠይቀው በአካል ይመዝገቡ ወይንም ከስር በተቀመጡት የ ንግድ ባንክ እና የ ቴሌ ብር አማራጭ በመጠቀም ከፍለው በቴሌግራም በመላክ ባሉበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ ንግድ ባንክ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ቴሌ ብር 0910455701 እነዚህ ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ የምዝገባ ማብቂያው ቀን ያዘጋጀናቸው መኪኖች በሞሉ በማንኛውም ቀን የሚቆም ይሆናል #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #ደብረሊባኖስ #አቡነተክለሀይማኖት #ግሸንማርያም @ጉተማ ና ብሩ @ማሕበረ እመጓ ዑራኤል

Miko
Miko "እመ እጓል"
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 12:58:40 GMT
14299
3400
14
97

Music

Download

Comments

hewane550
hewane550 :
eshi gn lesnt ken new 26habtyem ynegsal tkoyalachu wys 24bich new
2026-08-08 18:02:09
1
mike121619
mike-12-19 :
ኸረ ሚኮ ዋጋውን 🙏
2026-08-08 17:27:19
1
user4214163124852
never give up :
tadku abate 🙏🙏🙏
2026-08-08 18:45:49
0
abemessi6
abeba desalen :
🙏🙏
2026-08-08 13:37:18
1
romiyemariyam
romi :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 18:51:42
0
yilekal_
yilekal :
🙏🙏🙏
2026-08-08 13:28:07
1
latii698
@𝐋𝐚𝐭𝐢𝐢²¹ :
🥰🥰🥰
2026-08-08 18:47:03
0
ribka.tekel
Mar :
❤️❤️❤️
2026-08-08 14:53:20
1
fitsumbrihan2
fitsumbrihan :
🥰🥰🥰
2026-08-08 14:42:59
1
rufta957
ቤሩት&❤16rufta :
🥰🥰🙏
2026-08-08 18:54:07
0
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About