@seidoaddis: 1. ‹‹ ትምህርት አዕምሯችን የበለጠ እንዲያስብ እንጂ ጥሬ ሃቆችን ለመለማመድ አይደለም፡፡ ›› 2. ‹‹ ስህተት ሠርቶ የማያውቅ ሠው ምንም ነገር ሞክሮ አያውቅም ማለት ነው፡፡ ›› 3. ‹‹ ሁሉም ሠው ብሩህ ጭንቅላት አለው፡፡ ነገር ግን አሣን ዛፍ መዝለል አይችልም ብለህ ችሎታውን ካጣጣልከው በህይወትህ ሙሉ አሣ ደደብ እንደሆነ ታስባለህ፡፡ ›› 4. ‹‹ ዓይነ ሕሊና ከዕውቀት የላቀ አስፈላጊ ነው፡፡ ›› 5. ‹‹ ሠላምን በጉልበት ማስጠበቅ አይቻልም፡፡ ሠላምን ማስጠበቅ የሚቻለው በመግባባት ብቻ ነው፡፡ ›› 6. ‹‹ ሙከራህን እስከምታቆም ድረስ በህይወት አትሸነፍም፡፡ ›› 7. ‹‹ አንድን ነገር በቀላል ቋንቋ መግለፅ ካልቻልክ ነገሩን አልተረዳኸውም ማለት ነው፡፡ ›› 8. ‹‹ እብደት ማለት አንድን ነገር በተመሳሳይ ዘዴ ደግሞ ደጋግሞ በመስራት የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው፡፡ ›› 9. ‹‹ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር ከፈለግክ አንተነትህን ከሠዎች ወይም ከነገሮች ጋር ከማወዳደር ይልቅ ከግብህ ወይም ከዓላማህ ጋር ራስህን እሠር፡፡ ›› 10. ‹‹ ስኬታማ ለመሆን ከፈለግክ የስኬት ፍላጎትህ እወድቃለሁ ብለህ ከምትፈራው ፍርሃትህ በእጅጉ የበለጠ መሆን አለበት፡፡ ›› 11. ‹‹ መቀራረብ በፍቅር ለመውደቅ ዋስትና አይሆንም፡፡ ›› 12. ‹‹ ዋጋ ያለህ ሠው ለመሆን ሞክር እንጂ ስኬታማ ብቻ ለመሆን አትሞክር፡፡ ›› 13. ‹‹ ምክንያታዊነት ከአንድ ቦታ አንስቶ ወደሌላ ቦታ ሊወስድህ ይችላል፡፡ ዓይነ ሕሊና ግን የትም ይወስድሃል፡፡ ›› 14. ‹‹ ጎበዝ ሠው ችግሮችን ይፈታል፡፡ ብልህ ሠው ግን ችግሮቹ መልሠው እንዳይፈጠሩ ያስወግዳቸዋል፡፡ ›› 15. ‹‹ ተፈጥሮን በጥልቀት ተመልከት፡፡ ያን ጊዜ ሁሉንም ነገሮች በተሻለ ትረዳለህ፡፡ ›› 16. ‹‹ ሴቶች ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ወንዶች ጨርሠው በረሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡፡ ወንዶችም ብዙ ጊዜ የሚጨነቁበት ጉዳይ ሴቶቹ በማያስታውሷቸው ነገሮች ላይ ነው፡፡ ›› 17. ‹‹ ቅዱሱን ጉጉትህን አትጣለው፡፡ ›› 18. ‹‹ የአመለካከት ድክመት እየቆየ ሲሄድ የባህሪ ድክመት ይሆናል፡፡ ›› 19. ‹‹ ሞትን መፍራት ማለት ተገቢ ባልሆኑ ፍርሃቶች መንቦቅቦቅ ነው፡፡ ምንም ስጋት የሌለበት ሠው ቢኖር የሞተ ሠው ብቻ ነው፡፡ ›› 20. ‹‹ ፍፁም የማይመስለውን የሚሞክሩ የማይቻለውን የሚችሉ ናቸው፡፡ የትኞቹን አባባሎች ወደዳችኋቸው 1️⃣comment አድርጉልን። አስተማሪ ሆነው ካገኛችሁኋቸው ሌሎችም ይማሩበት ዘንድ 2️⃣like 3️⃣copylink 4️⃣share ማድረግን አትርሱ🙏

Տ𝕖𝕚𝕕𝕠 ᗩ𝕕𝕕𝕚𝕤
Տ𝕖𝕚𝕕𝕠 ᗩ𝕕𝕕𝕚𝕤
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 13:17:23 GMT
13884
514
16
116

Music

Download

Comments

fikadu.tafese51
Fikadu Tafese :
245618
2026-08-19 12:37:34
1
user7753866228824
ግዮን,ኢትዮጵያ :
የአመለካከት ድክመት እየቆዬ ሲሄድ የባህሪ ድክመት ይሆናል በጣም ትክክል "ምክንያቱም እኛ አጠቃላይ የምንሆነዉ ትንሽ በትንሽ በዕለቱ የምናደርጊቹዉ እንቅስቃሴዎች ድምር ስለሆንን ይህ ማለት ደግሞ በጣም ድክመት የበዛበት እንቅስቃሴዎች የምናዘወትር ከሆነ ይህም አጠቃላይ የሰዉነት ባህሪያችን ወደ ሰዎኛ ጠባይነት ሊቀይረዉ ይችላል ምሳሌ ሰዉ በተፈጥሮዉ የመላዕክት እና የእንስሳዊት ባህሪ ሲኖረዉ ግን ብዛት እንቅስቃሴዎች እንስሳዊነትን የሚያበረታቱ ስራዎችን የምንሰራ ከሆን አጠቃላይ የተፈጥሮ መልአካዊ ባህሪ ሙሉ በሙሉ ወደ እንስሳዊት ተቀየረ ማለት ይህም "የእኛ ድክመት የተፈጥሮ ባህሪያችን ላይ ተጽዕኖ አለዉ" እናመሰግናለን ለነበረን ቆይታ👍
2026-08-11 10:38:45
1
davehd841
daveHD :
🥰
2026-08-09 04:49:51
1
getachew.homa
getachew homa :
ብዙ ተምሬበታለሁ ጌ ሆ ከአንዶዴ ወረዳ
2026-08-20 15:34:55
1
tile1756
tile :
mirxye tnks
2026-08-09 19:20:26
1
bulcha.megersa5
bulcha Megersa :
ጥሩ ነው ።
2026-08-08 17:38:07
1
user2386056513956
user2386056513956 :
tanks
2026-08-17 15:28:50
0
abuselewanwello
"ያጣ-መልክ የለውም " :
good
2026-08-11 19:43:51
1
21tade19
tade19 :
8
2026-08-09 12:01:26
1
zenebe.gebre5
Zenebe Gebre :
14
2026-08-16 13:11:47
0
vicetory.day
A#@Z :
መልከም ውሎ ከሁሉ ይበልጣ።
2026-08-13 15:21:05
2
afar534
Ousman Ethiopia :
❤️❤️❤️🥀
2026-08-10 04:37:41
1
hasset9
🅽︎🅾︎🅾︎🆁︎ 🆁︎🅴︎🆅︎🅸︎🅴︎ :
🥰🥰🥰
2026-08-09 15:24:30
0
user8816813573739
አልሀምዱሊላህ ሁሌም አልሀምዱሊላህ :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 13:38:35
1
To see more videos from user @seidoaddis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About