@ghost.mma5: My stay with master hagereselam #UFC #UFC @Ethio Fight Night 🇪🇹

Ghost MMA
Ghost MMA
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 15:00:53 GMT
105561
14460
156
985

Music

Download

Comments

bbabi445
ᶠˣ 𝓑𝓪𝓫𝓲 🕷️ :
ghost በዚ ውፍረትህ cape verde አይበቃህም😭
2026-08-08 15:18:09
367
user3349227381390
ሰይፉ ነኝ :
በነገራችን ላይ ሀገረ ፍጹም በስነምግባሩ የተመሰገነ ወጣት ነው!!!
2026-08-08 16:32:13
101
wonde.kebi
A plus :
Ethio wust ageren miyakilew yelem!💪
2026-08-08 20:51:17
0
fives.consultant.a
FiveS (Seid Yassin) code 21 :
Ghost What Amazing Interview With Master Hageraselam thanks legend fan of Arsenal one Question About You Please Sponser Me Arsenal New Tishert Or what CallS Malia' Cape.Scarp If Possible My brother kept up go on because your are Humbleness With Konwlageble rather Abiyuel
2026-08-08 17:29:15
4
ashusime
አሹ ጋሽ ስሜ :
Gohost 🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 21:41:44
1
fitsum1927
F271619 :
Jegna new💪💪
2026-08-08 15:28:07
1
mule_torres9
El-Nino⚽️ :
ጆኒ ደፍሮ ከገባ አደንቀዋለው አገረ ሰላም ወንድ ጀግና ነው
2026-08-08 17:09:41
25
abc12phiiqw_
123467 :
Agereselam 🥇🥇🥇 ወርቅ የሆንክ ሰው ነክ ጆኒን ሪንግ ውስጥ ብታገኘው ደስ ነው የሚለኝ
2026-08-08 21:42:24
7
seyawwww
seyaw :
ሃገረሰላም መቼም ወደፊት አያመጡህም ይፈሩሃል
2026-08-08 16:45:23
45
anewar501
work :
ghost is back like fetahawi yahonk sew nh eko walhi yemechek
2026-08-08 15:23:23
13
teshaleteshome7
Teshale Ye Enatu Lij :
ማስተር ሀገረሰላም በማርሻል አርት ዘርፍ ያላቸው እውቀት በቴኳንዶ፣ ጁዶ እና ካራቴ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን፣ በቦክስ እና በጁጁትሱ (Jiu-Jitsu) ስፖርቶችም ላይ ጭምር የጎላ ልምድና ዝና አላቸው። በቦክስ (Boxing) ዘርፍ፦ የእጅ ውጊያ ስልቶችን፣ ፈጣን እንቅስቃሴን (Footwork)፣ የጥቃትና የመከላከል ታክቲኮችን በጥስቅስቅ የሚያውቁ ሲሆን፤ ይህንንም ዘመናዊ የቦክስ ጥበብ ከሌሎች የማርሻል አርት ቴክኒኮች ጋር አዋህደው ሰልጣኞቻቸው የተሟላ የውጊያና የመከላከል አቅም እንዲኖራቸው ለማድረግ ተቀምጠውበታል። በጁጁትሱ (Jiu-Jitsu) ዘርፍ፦ በምድር ላይ የሚደረጉ ትግሎችን (Ground Fighting)፣ መያዣዎችን (Joint Locks)፣ መታፈንና መቆጣጠርን (Chokes/Submissions) የሚያካትተውን የጁጁትሱ ጥበብ በጥልቀት ይረዱታል። ይህም ሰልጣኞቻቸው ቁመት ወይም ጉልበት ሳይገድላቸው በጥበብና በቴክኒክ ብቻ ተቃራኒን መቆጣጠር የሚያስችላቸውን ክህሎት እንዲያገኙ አድርጓል። በአጠቃላይ ማስተር ሀገረሰላም የቁም ውጊያዎችን (ቋሚ ቴክኒኮችን እንደ ካራቴና ቦክስ)፣ የመወርወርና የመሬት ላይ ትግሎችን (እንደ ጁዶና ጁጁትሱ) እንዲሁም ፈጣን የእግር ምቶች ባላቸው ቴኳንዶ አዋህደው የሚያሰለጥኑ፣ ዘመነኛና ሁለንተናዊ የማርሻል አርት እውቀት ያላቸው ታላቅ ባለሙያ ናቸው።
2026-08-08 17:38:48
2
samiztewahedo7
ሳሚ.ዘ.ተዋህዶ :
በጣም ይፈሩታል የምር
2026-08-08 16:09:00
54
asegid_abune
Asegid Abune :
gobes sew new jonen asamro mimeta.sew bnor eh sew new
2026-08-08 16:01:23
9
tibebe.wagaye
Tibebe wagaye :
አገረሰላምን የሚያውቅ ያውቀዋል✌✌✌
2026-08-08 17:27:16
15
samy25175
Samy :
Master 👌🥰
2026-08-08 15:48:31
2
user6340391812816
yo :
ምርጥ እስፖርተኛ ነው ስርአት ያለው
2026-08-08 17:23:35
16
abelmelak1
𝗔𝗯𝗲𝗹🔴⚪ :
humbel master
2026-08-08 17:10:13
10
bini62304
bini :
አጌ ይመች
2026-08-08 17:49:18
2
suv526
Esa :
Ghost is the 🐐
2026-08-08 16:31:29
2
bilalhassenobese
ቢለል ሀበሸዉ :
መቼነዉ የነሱ ፈይት?
2026-08-08 17:00:41
2
e865921
ud :
ተሼ ያሸህሃል
2026-08-08 17:39:39
1
guraghe
It’s me :
እዚችጋር😁😁
2026-08-08 16:57:31
1
To see more videos from user @ghost.mma5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About