@mercy.tadu0:

Mercy Tadu
Mercy Tadu
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 08 August 2026 15:04:45 GMT
796210
53663
2776
16309

Music

Download

Comments

seidahmed381
ደማችን ቀይ ነው 🇹🇷🇬🇷🇨🇦 :
ፎቶው አንቺ ጋር ነው እኛ ጋር አልደረሰም
2026-08-08 22:47:33
800
barch.manaye
barch manaye :
Ayzoshene alewu photo lene minm atognm
2026-09-03 07:17:41
0
never.give.up6840
Tiger 🐯 :
manew essuu post argw
2026-09-02 17:00:24
0
marsii231
tik tokviral🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
tirinafana know
2026-09-03 04:39:09
0
one.love86544
✺◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 ◎✺🕊️ :
ወሰደ ብቻ በቂ አይደለም በምን ምክንያት ሰጠሽው ሙሉ ታሪኩን .......
2026-08-09 02:34:19
117
janlehocky7
janlehocky7 :
man sichiw alesh ?
2026-09-02 19:59:24
0
tjii34
ኤፍታህ ዘ ኦርቶዶክስ☦️⛪ :
ማስረጃ ካለሽ ክሰሽው እማ🥺
2026-08-08 22:34:44
230
www.kumii
rock :
jazba arif aregesh man imgi alesh
2026-09-02 17:37:57
0
user85194014373343
ጆማን :
ዬትአገርነው ያለው ልጁ ንገሪኝ
2026-08-09 04:34:55
128
user7981693698726
አብደላህ አሊ :
abshriy
2026-09-01 17:42:45
0
kiya.kiya215
ፅናት :
የታለፎቶው
2026-08-08 22:33:22
19
muna81210
MunaⒽ👁‍🗨Ⓜ :
በቃ እኔ አጣፋዋላዉ እሽ 😳😁
2026-08-08 23:59:35
51
alexkaberaw3
ALEX🤫👀 :
ቻው ማልካም እራፍት ይሁንልሺ እህቴ 🤣
2026-08-09 06:22:07
27
.m55689
አይ DUNYA :
ሰለትን አደራ
2026-08-09 05:01:00
61
user111193872991
አሚ የሀይቋ 💚💛❤️ :
ወዴሽማ የሰጠሽው ስትሰጪው መች ነገርሽን 😂😂😂😂
2026-08-09 17:55:36
8
eyobbefikadu0
Eyob befikadu :
እንባው ከኛነው
2026-08-09 05:26:54
4
nera.boss
nure Boss :
የት ነዉ ያለሽዉ ሙሉ መረጃ ንገሪን
2026-08-09 05:25:42
43
user6842529717818
ቲቺዳር :
ልሞት ነው መሠለኝ ዶክተሮቹ ስልኬን ነጠቁኝ🥺🥺🥺
2026-08-09 00:49:10
8
user5696693420059
SINESEY LIHE :
ዬት ሀገር ነው ያለው ???
2026-08-09 07:00:17
8
selam.alene2
ህይወት 💟ይቀጥላል 2👭✌️📝 :
የትኛው ህግ 🤔 እህቴ ተረጋጊ እና አስቢ ብር ነገ ሚገኝ ነገር ነው አንች ደህና🙏
2026-09-01 16:27:40
9
habtamyemarymlj
habtam ፪፩ yemaryam lji💒💒❤ :
ሲታይ እራሱ ወበዴ ነው 🥺የሰው ሀቅ አይጠቅምህም🥺
2026-08-10 00:10:21
13
gent.yshetla
ማን🌹አንደሀገር🎼🎻🎸🎹🎤🎬♥️🥁🎷🎺 :
ማሬፎቶው ጅዳ አልደረሰም ልገርሽብዬነው ሸበካዬ ይሆን😁
2026-08-09 01:13:48
15
donea.almalki
Donea Almalki :
አይዞሽ የኔናት አላህ ፈረጃውንቅርብ ያርግልሽ ማሬ እራስሽን የማጥፋቱን ነገርእዳታስቢው ረሱል ሰለላሁአለይሂወሰለም እድህ ብለዋል እኩዋን እራስንማጥፋት ቀርቶ ሞትን መመኘት እራሱ ትልቅ ወንጀልነው ምክንያቱም ሞት እኛን ሁልጊዜ እያሳደደንነው ሲጀመር የትኛው ጡሩ ስራችን ነው ሞትን እድንመኝ የሚያረገን እዳለ በወንጀል ተጨማልቀን እና አላህ የፈጠራትን ነፍስ እሱ እስከሚወስዳት ምን ያስቸኩልሻል እህቴ አደራሽን ውሳኔሽን ጠንክረሽ ቁመሽ ሀቅሽን ለማስመለስ ይሁን እራስሽን ግን ታይ እህቴ ታያለሽ ደሞ የምትስቂበት ቀን አይርቅም ኢሻአላህ አላህ ፍርዱን በቅርቡ እደሚሰጥሽ እርግጠኛነኝ ማሬ ላይነጋየማይመሽ ለሊት የለም አብሽሪ እህቴ☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 09:17:37
13
tare.kiros
Tare kiros የ አባ ልጅ 🇪🇹🔧🔑 :
የት አከባቢ ነው ዱባይ ከሆነ ስልኩ አድራሻውን ላኪ እናገኘዋለን
2026-08-09 04:57:44
9
To see more videos from user @mercy.tadu0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About