@sahur.bard:

$@#12😁
$@#12😁
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 15:04:51 GMT
335548
9195
256
1905

Music

Download

Comments

goje.33388
@goje 333@88 :
በመሬት የተቀበረው ካሜራስ አለ
2026-08-09 06:20:02
162
user5177759258337
Wondossen Eshetu Bedada :
ዝናብ ሲጠፋ ለቅሶ ሲዘንብም ለቅሶ ጌታ ሆይ ጸባያችን አስቸገረህ ? አይደል ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-09 06:09:24
35
maya.24.24
🤴ማያ 24 ☦️ :
ማየት ስለተሳነን ነው እንጂ ሀገራችን አድጋለች 😁😁😁😁
2026-08-09 10:57:24
110
tesfu.tesfutesfa
Tesfu tesfu :
ኮሪደሩ የውሀ መውረጃ ቦዮቹን ደፈናቸው እንዴ
2026-08-09 06:01:11
16
ake9753
ልጅ አክሊሉ :
ችግር የለውም ጎርፍ ኒውዮርክና ዋሽንግተንም ያጋጣማል ተብለሃል::
2026-08-09 09:18:30
23
abdzeh
user2962790716542 :
mind you this is one of weakest rainy season in recent memories
2026-08-09 07:58:29
28
user5846630533147
Tadesse Gashu :
ተመሥገን ተመሥገን አአ ድረስ በእነ ባጫ ቀይ ባህር ሳንዋጋ ኬኛ ብለው አመጡልን።
2026-08-09 10:16:51
17
cr7getu
ጌቱ❤ባልትና🌶🌶🎋 :
በዚህ ፖለቲካ ልሰሩ የምትገጋጡ ሰዎች ትገርማላችሁ ክረምት ኮ ነው የትኛው የሰለጠነ ከተማም ቢሆን ይፈጠራል ሁሉንም ተቃውመን አንዘልቀውም
2026-08-09 08:19:52
2
kelayatsecretfood
kelayatsecretfood :
የዉሰት ወሬ ነዉ
2026-08-10 17:56:20
1
user6811680893973
user681168089397376 :
ያሁሉ ቢልዮን 😂😂😂😂
2026-08-09 09:03:26
1
abrha457
አብርሐም :
መሳቂያ የሆነች ሀገር
2026-08-11 07:41:10
0
liul4451
ልዑል Liul :
ይሄ የዲዛይን ችግር እንጂ ተፈጥሮ በኛ ላይ አምፃ አይደለም የእኛ ሀገር እግዚያብሄር ሁሉን በመጠኑ አድርጎ ነው የሰጠን እኛ ነን አጠቃቀሙን ያልቻልነው
2026-08-09 09:26:52
7
my058006
ራያዉ :
አባይለጉብኝትመቶነዉፎቶአሱት
2026-08-11 05:47:42
1
antesh.shansy
antesh shansy :
ሻይ ቡና ማለት አይችልም ወይ😂😂😂😂
2026-08-09 12:57:08
1
user3853246081431
user3853246081431ቢናዞ ቢናዞ :
አባይ ወደ እኛጋ ነው የሚፈሰው
2026-08-09 17:41:00
2
hanahae788
Hana Hae :
እየበለፀግን ነው ሚራክል ነው ስለማይታየን ነው እንጂ
2026-08-09 17:54:02
4
demremu21
demirew :
የታለ 🚣‍♀️መርከቡ
2026-08-11 17:06:24
1
mire.future
Mire Future :
አድንቁ እንጂ የኮሪደር ልማቱን
2026-08-10 04:06:29
0
melvifics8a
Sew Amagnu :
እር መሬት ያለውን ካሜራ አነሳችሁት😁😂😂
2026-08-09 11:01:52
1
zolla316
Zelalembefekadu :
መሬት ውስጥ የቀበርነው ካሜራ ወደውጭ ገፍቶት ነው ይመልሠዋል
2026-08-09 16:59:44
1
glory34844
ካስማ2 :
የት እየሄደ ነው?
2026-08-09 06:06:10
0
glory34844
ካስማ2 :
kkkkkkkkk
2026-08-09 12:28:24
0
serkalemaseefa
Serkalem Aseefa🦋🦋 :
የመንግስት ያለ ድረስልን
2026-08-09 07:15:47
2
bam86699
B@A@M :
ዋዎ አባይ በአዲስ አበባ ለልማት ዋለ በለኝ
2026-08-09 11:05:02
4
miyola1a
melala :
ኮሪደር ልማት ባይኖር አደጋው የከፋ ይሆን ነበር።
2026-08-13 02:02:32
2
To see more videos from user @sahur.bard, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About