@saviolazeki: ፩ ታውቂያለሽ ..... ? ተኩሰሽ ብትገይኝ ይታረድ ስለተባለ ስቃይ እንዳይበዛብኝ ነው የተኮሰችብኝ ነው የምለው.... አንቺ ለኔ እንደህልሜ ከልቤ ጠፍተሽ አታቂም ። ሌላ ቦታ ያለዉ ቸልታዬ አንቺ ጋ ሲደርስ አቅም አንሶት ይተጋል ተጎድቼ እምጨነቀው ጉዳቴን የምነገርሽ መንገድ ነው.... ድንገት ተለያየን እንደዋዛ ታውቂኝ የለ ስቃይን መሸከም ፣ የተሰማኝን አምእሮዬ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ .... እንዳልናፈቀ፣ እንዳልተጎዳ መሆን መንገዴ አስተምሮኝ የለ? ብንለያይም ልቤ አልተለየሽም ነበር . .... ልቤ ያላዜመሽ ያላወሳሽ ያልተረከሽ ቀን የለም ..... ሲሳካልኝ ፣ስወድቅ ፣ ሲደብረኝ ፣ የልቤን ሳወራ ከትውስታ ከትዝታዬ መሀል እየወጣሁ የማወሳሽ ሚስጥሬ ነሽ ታሪኬ ነሽ .....ትዝታዬም አንቺ ግን ሶስት ወር የምታቂውን ሰው ልታገቢ ነው??! ታድለሻል .....! እኔ የዘገየሁት እራሴን እየጠረብኩ፣ እየቀረፅኩ ፣ እያበጃጀሁት ነበር፣ ...... ያልመጣሁት መቀየሬን ላሳይሽ ፣ ማደጌን ላስዳስስሽ ነበር... ስደርስ ግን በሌላ መንገድ እየሄድሽ ነው.... የውነት ግን ደስተኛ ነሽ ?? ይሁን..... የኔን ግን እንዳልኩሽ ነው @Adhanom Mitiku✍🏿
Zeki Saviola
Region: ET
Saturday 08 August 2026 15:07:29 GMT
Music
Download
Comments
@abuye 1221 :
what a cinematic shot
2026-08-09 20:06:08
0
YORD :
so much meanings in a simple looking video.
2026-08-09 16:24:05
0
Mery :
ወንድ ልጅ ግን ታድሎ ማፍቀር የቅበታል። I truly want to love someone like this without any ገደብ
2026-08-09 09:11:03
32
yalem :
🥺🥺🥺🥺ይሄን ስሜት አውቀዋለሁ
በእኛ ውስጥ ያጠፉ ሰዎች ሁሌም ልክ ናቸው
2026-08-09 08:02:31
7
:
The caption is deep man
2026-08-09 12:40:40
5
OrbitAura :
ahun yalehubet huneta🥺🥺
2026-08-09 19:54:17
0
Abd_Pogba 6🔥 :
King
2026-08-08 21:44:18
1
Mullre aa :
2009
2026-08-09 14:36:53
0
chef ጆን (jhonson) :
2026-08-09 07:46:46
0
Mohammed :
zeki
2026-08-08 16:56:17
4
bina :
🖤🖤🖤
2026-08-08 15:43:26
1
neoma23 :
🖤🖤🖤
2026-08-08 18:03:15
1
Sister Azeb Girma :
🥹🥺
2026-08-09 10:42:55
0
jazani 5k :
😳😳😳
2026-08-09 17:58:50
0
To see more videos from user @saviolazeki, please go to the Tikwm
homepage.