@nikatdaily1: የግል ትምህርት ቤቶች የዕውቀት ማዕከል መሆናቸው ቀርቶ 'ኤቲኤም (ATM)' ማሽን እየሆኑ ነው? 🤔 ክፍያው የሰማይ ጥግ ደርሶ፣ የመምህሩ ደሞዝ ግን የቤት ኪራይ የማይሸፍንበት ምክንያት ምንድነው? ጥራት ያለው ትምህርት ዋጋ እንዳለው እናውቃለን፤ ግን 'ጥራቱ' እና 'ክፍያው' ይጣጣማሉ? #Ethiopia #AddisAbaba #Education #PrivateSchools #TeachersLife
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Region: ET
Saturday 08 August 2026 15:31:42 GMT
Music
Download
Comments
ዋለልኝ :
Everything you say is absolutely spot on you are using the platform properly keep it up 👍 ❤️
2026-09-30 17:50:02
0
Bogale :
you're the best idea
2026-10-02 09:28:40
0
Mr. Dess Language Center :
አንጀቴን አረስከኝ። በዚህ ዙሪያ ላይ ደግመህ ስራልን🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 15:54:52
1404
learning is burning :
የምር ግን ትክክለኛ ሙህር ነህ አድናቂህ ነኝ
2026-08-08 15:51:26
724
Yoni@2010 :
ተባረክ ወንድሜ የኔ ደሞዜ< ከ1 ተማሪ የውር ክፍያ😭
2026-08-08 16:22:40
337
Bersabeh Yesuf :
@Bersabeh Yesuf:የካ አባዶ ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ትንሹ 11000ብር 2ወር ተኩል ፌርወይ ት/ቤት ነው ሌላው የካ ሚካኤል ት /ት 17500ብር በ2ወር ተኩል የመ ምህሩ ክፍያ ግን ያስለቅሣል ሌላኛው ኦዞን ት/ት 26000ብር 2ወር ተኩል ሲሆን የመ ምህሩ ክፍያ የሞተ ነው ፖንቶክራቶር የሚባል ት/ቤት 40500 ብር በ2ወር ተኩል ነው አሁንም የመ ምህሩ ከፍዬ አሣፋሪ እጅግ ዘግናኝ ነው ።ወላጆች ያልገባቸው ስለከፈሉ ልጆቻቸው የሚማሩ መስሎአቸዋል ።ለመ ምህር የማይከፍል ት /ቤት ጥሩ ጥሩ ትምህርት የለም ጥራትም የለም ።ለትምህርት ቤቱ ባለቤት የማይወጣ የወር እቁብ እየጣላችሁ እደሆነ እወቁት።
2026-08-08 21:19:30
95
@ Adisu Man :
ልክ ነህ ወንድሜ አንድ ተማሪ ወራው ክፍያ 1550 ነው ግን የመምሩ ወራው ክፍያው 4000 ብር ነው ዝረፍ ነው
2026-08-08 17:48:55
10
Esss :
ትክክል እኔም የምሰራው የግል ት/ቤት ነው የማገኛው ገንዘብ ግነ በ8 ቀን ያልቃል
2026-08-09 06:48:46
47
🎧𝕃𝕛 𝕊𝕒𝕝𝕖📸💥 :
እስቲ መንግስት ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ👌
2026-08-08 17:13:30
45
yetagesu :
አያት 49 አካባቢ6000ሽ ብር ዝርፊያ
2026-08-08 17:52:57
76
hiwot067 :
ወንድሜ የልቤን ተናገርክ እኔ መምህር ነኝ ነገር ግን የሚከፈለኝ ለቤት ክራይ ከፍሎ ሌላውን አስቤዛ ግን እናቴ ናት የምታግዘኝ የሁለት ተማሪ ነው የኔ ደሞዝ ነው በነገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ መምህር የወረደበት ሀገር ነው መንግስት ብያየን 😭ttttt
2026-08-09 16:16:33
15
tsbelu :
አይገባዉም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 00:51:11
10
ናጌን❤ መንፈሳዊ ሰርፕራይዝ ሻሸመኔ :
በገና ግዙልኝ
2026-08-08 15:36:31
8
Justice ⚖️ :
ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ ነው መሆን አለበት። ጥራት ያለው ትምህርት ማለት ምንድነው ?
2026-08-09 09:41:23
6
𝗖𝗲𝗿𝘁𝗶𝗳𝗶𝗲𝗱 ዱርዬ ⛹️ :
በትላልቅ Company ውስጥ ያለውን ጉድ ስራልን
2026-08-08 15:46:10
44
Melaku Liben :
እውነት ።እደዚህ ይጣፍጣል ።ኢትዮጵያ ውሰጥ ቲክቶከር አለ።የመጀመሪያ ትለያለህ
2026-08-09 16:10:52
20
Tariku Tefera :
ጆሮ ያለው ይሰማ
የኛን ጉድ
2026-08-09 00:01:47
11
Endale Emishaw :
የምተነሳቸው ሐሳቦች በሙሉ የሁሉንም ቁስል ሚነካ ነው
2026-08-09 08:42:56
6
መለኛው :
ወድም ሀሳብህ ሁሌም ድቅ ነው👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-08-08 16:14:13
15
Edu . Eden :
ሁሉም ቲክታከሮች ቢሰሩበት👌👌👌👌
2026-08-08 23:46:11
7
gere :
ምትለው ልክ ነው ሰው ያልገባው ግን
-ብዙትቤቶበኪራይ ህንፃ አንደሚሰሩ መገንዘብ ነው :-
- የትምህርት ግብአቶች በየቀኑ መጨመራቸው
-ለመምህራን በየዓመቱ ጭማሪ በማድርግ ከመንግስት የተሻለ አንደምከፍልም መርዳት አለብን
ግን ደግሞ መንግስት ለሆቴል የሚሰጠውን ትኩረት አንኩዋን ለትምህርት ባለመስጠቱ ቦታ ባለመሰጠቱ ወላጆች ላይ ጫን በዝቶአል
ካልሆነም ት /ቤቶችን አስፋፍቶ ጥራቱን ጠብቆ ቢሰራ ወደግል የሚሄድ አይኖርም
ብቻ ግራ ቀኙን ማየት ነው ስራው ላይ ያሉትም አየተማርሩ ነውና
2026-08-08 16:27:59
24
mahi :
እኔምማርበት ትምርትቤት 50%ጨምረዋል
ትምርት ሚንስተር ምንእየሠራነው
2026-08-09 03:23:59
5
sintayehu wolde :
ዘረፉ ትጠላለህ መንግስት ግን በቀል ነው ዝምታው
2026-08-08 16:25:59
7
abe kebe :
ዝርፊያ ነው ያለው ትምህርት ከተረሳ ቆየ
2026-08-08 16:40:40
11
ቃል :
በተለይ፡የካቶሊክ፡ት/ቤት፡የትምህርት ፡ቤት፡ከኪራይ፡ነፃ፡ሆኖ፡ወራዊ፡ክፍያው 1000:ነው
2026-08-08 17:55:07
9
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm
homepage.