@minor_scalers: አምባሰል ቅኝት #minor_scalers #ክራሬ #instrumental

Minors ½
Minors ½
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 16:21:38 GMT
15766
1749
42
229

Music

Download

Comments

vocaleth
VocalEth :
Wonderful 👍
2026-08-09 07:56:45
1
yaekobaragaw
ያዕቆብ መሰንቆ👉ቤተ እንዚራ ቱዩብ 👈 :
እውነት ነው አምባሰል የለውም ከብዙዎች ጋር ሁሌም አምባሰል ሜጀር ሲሉ ይገርመኛል
2026-08-10 05:13:36
2
yosefzewdu1
Jo :
ስህተት
2026-08-09 04:35:01
2
woynsht91
Woynu :
two ton mndnaw
2026-08-09 11:38:54
1
mikiasgetachew3
Mikias Getachew :
አምባሰል አንቺ ሆዬ አንሰራም
2026-08-10 09:36:24
0
met1257
I :
Keep it up bruh
2026-08-08 16:30:39
2
dnermi23
Dn Ermi :
ትክክል ብለሀል ወንድሜ ተባረክ።የሙዚቃ ትክክለኛውን ትምህርት ስንነግራቸው አላዋቂ አርገውን የሚሳደቡም አሉኮ
2026-08-08 22:51:18
2
yosefwoldedawit
yosefwoldedawit :
በመሰረቱ አንድ ወጥ የሆነ አካዳሚካሊ የተስማማንበት ቲዎሪ (based on ethiopian music) ስለሌለና ሪፈረንሳችን በሙሉ ዌስተርን ቲዎሪ ስለሆነ እንጂ እንዲያውም አምባሰል ሚክሶሊዲያን ማለት ነው ስህተት!
2026-08-09 10:00:40
1
andimnetabe
ዘአንበሳ ማርቆስ :
C D F G A C አምባሰል ሜጄር ስኬል።
2026-08-09 02:33:21
1
esraele812
እስራኤል :
ከተስማማንበት ይሆናል 😁
2026-08-09 11:35:07
2
ararayzema
አራራይ :
ትዝታ ሜጀር የሚባልስ ክቡር
2026-08-08 16:59:06
1
krmqo21
ፍቄ መሰንቆ እና ክራር ♥♥♥ :
እ ...... እኔም ጥያቄ ሲሆንብኝ የነበረ
2026-08-08 18:56:51
1
binsam13
Binisami :
ok
2026-08-09 17:09:47
1
menkir42
M.K. :
Major እና Minor scale የ diatonic scales ናቸው?🤨!🤨!
2026-08-09 11:12:26
0
ztseat.arent
z :
ቱ ቶን ምድነው 😳😳😳😳 አስረዱኝ
2026-08-09 21:13:58
0
devtewahdo
devየTewahdo :
በጣም ልክህ ነህ ወንድሜ ግን ባንተ logic እኮ ባቲም major እና minor የለውም ሊሆን ነው? ምክንያቱም ድምጻቸው ሲነሳ minoru አንድ ከግማሽ ነው majoru ደሞ ሁለት ነው ። የለውም ካልክ ደሞ ስህተት ነው ?
2026-08-09 12:45:25
0
yosefzewdu1
Jo :
እንዳዉም ፌሪጂያ ፔንታ ይባላል
2026-08-09 04:39:41
1
user2236769466109
jazzology :
ያልከው ትክክል ቢሆንም ማጆር ወይም ማይነር የማንልበት ምክንያት ግን ይህ አይለም ማወቅ ከፈለክ ስልክህን ተውልኝ
2026-08-09 10:34:38
1
mulu_geta21
ሙሌ ያም :
🙏🙏🙏
2026-08-09 06:56:06
1
lencotilahun
Nagasa Tilahun :
🥰🥰🥰
2026-08-09 16:23:17
0
To see more videos from user @minor_scalers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About