@user2925445370766:

ጥዝ እና ብዙ
ጥዝ እና ብዙ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 16:35:31 GMT
109529
5946
169
1093

Music

Download

Comments

genishu17
genishu Jimma :
yeketemaw lijoch bicha nachew yemiyawkut yezin nafkot
2026-08-11 09:04:30
85
tebarekwagari
Tebarek wagari :
ሰለ እውነት ካወራን ከዚህ ዘመን በሁሉም ነገር አሁን ያለንበት አይሻልም። አንድ አንድ ጊዜ የግል ድከመታችንን ለሌላ አጀንዳ አትጠቀም።
2026-08-10 14:10:17
35
user2925445370766
ጥዝ እና ብዙ :
ጂማ በተለምዶ ስሙ ማርያም ሃውልት
2026-08-08 19:03:51
16
kjhfx1
kJH :
ስማ ከዚህ አደባባይ እስከ አራት አንበሳ ድረስ እሁድ ጠዋት ላይ የሚካሄድ ዝግጅት ምንነት የነገረኝ ሰው የእኔ ዘመን ሰው ነው ጅሚቲ ሀገሬ
2026-08-12 11:32:18
6
alphamizo1
Mizo :
ወይሄ ጅማ መታጠፊያው ላይ ያለው ካፌ ሀይለስላስ አልሞቱም ሚያስብል ካፌ ነበር ሁለ ነገሩ ርካሽ አበላሹብን አውን አሳመርን ብለው
2026-09-16 00:46:30
1
yeheyis.abebe
Yeheyis Abebe :
ቴሌ ክበብን የሚያስታውስ -የጋሽ ንጉሴን ሻይ የጠጣ እስካሁን ቃናው አይጠፋብኝም❤️❤️❤️
2026-09-22 19:56:42
1
hirut.bezabi
Hirut Bezabi :
የድሮ ጂማ የ70 ባዎቹ ጌዜ ይናፍቀኛል❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-09-21 23:18:05
2
santa33267
santa :
እኔ ማርያም
2026-08-12 14:20:09
1
rahmne32
Rªhmªne :
ye hermata temariwoch 2001_2008🥰🥰🥰🥰🥰yagize
2026-08-11 22:15:45
1
user2739448856961
ደብረ ሰላም :
እንዴት አይናፍቅም አይ ሰፈራችን ጭር አለች
2026-08-11 13:45:17
4
amrelamohammed0
amrela :
ያሁኑ ተመቺቶናል ውሻ ሳይሆን ውብ.ነገር ነው ምናየው
2026-08-12 18:13:06
1
newbabu467
ሰዉ መሆን❤ :
ያልተበረዘው ያልተመረዘው ውበቷ🥰
2026-08-11 20:49:59
1
user9073678827503
dera :
ካውኑ በስንት ጣሙ ዘረኝነት የለ የሰላም እጦት የለ የኑሮ ውድነት ብለህ አትጨነቅ ተጫውተህ ተራግጠህ እረክተህ የምትኖርበት ጊዜ ነበር
2026-08-11 15:44:50
6
sisayzerihun7
sig&music@sisayzerihun7 :
ተው በናትህ😭😭 ሰፈሬን አታስናፍቀኝ😭❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 12:17:03
3
adane.love5
Ada አዳ :
ላይመለሰ ሄደ
2026-08-12 05:58:49
6
fikaduchaka2
FC :
የአሁኑ ይሻላል
2026-08-11 14:32:42
3
ermi_vod
Ermi (VOD) :
እናቴ ስትናፍቀኝ የማየው ሀውልት ነበር🥰🥰
2026-08-29 21:10:06
2
tigistkfile
Tigist Kfile :
ውዳ የትውልድ ሀገሬ🥰🥰🥰
2026-08-13 18:32:56
2
abelman_19
ABEL MAN 19 :
ene negna mert gize neber
2026-08-11 15:11:34
1
beruk.bihon
Beruk Bihon :
Jimma
2026-08-11 15:21:04
1
trainershimeles
BuiltByShim🏋🏻‍♀️ :
የዛኔ በልጅነቴ ከእናቴ ጋር ሳልፍ ፖስታ ቤቱን ፓስታ ቤት ብዬ ነበር የማነበው ወይ ለመጋበዝ የነበረኝ ጉጉት😂😂😂😂 እንደኔ የተሰማው like ያድርግ
2026-08-12 17:54:47
5
aleba600
@ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም :
ለትምህርት ካልሆነ ሰው እንዴት ወደ ኋላ ያስባል🤔
2026-08-09 10:14:26
3
lidiya.kibru.giml
lidiya kibru @giml.cim :
eanya
2026-08-11 12:22:26
1
tofik0242
tofik :
በተለምዶ የማራያም ሀውልት ይባል ነበር ፎቶ ይናገራል! የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀስብኝ እዚህ አክባቢ ሆነን ነበር ሳይክል ኮርስ(ውድድር) የምናየው።
2026-08-11 12:00:43
3
enana_amaa
𝖈𝖗𝖞𝖘𝖙𝖆𝖑 𝖏𝖊𝖑𝖑𝖞🪼 :
የማርያም ሀውልት😭😭😭
2026-08-12 08:48:57
1
To see more videos from user @user2925445370766, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About