@emushuye: #ደዱ #psychology #ertriantiktok🇪🇷 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #jordibezabih

ደዱ
ደዱ
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 08 August 2026 16:43:39 GMT
337415
26919
2624
5453

Music

Download

Comments

barch006
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
ልበላ ተቀጬ የተረሳ ነገር ካየሁ እራሱ ተረጋግቼ መብላት አልችልም።
2026-08-08 18:22:18
2179
aasseebbee444
Life is short💃 :
እና በሽታ ነው እኔ ጭንቀት ነው የሚለቅብኝ ከስር ከስር ካላስተካከልኩ😳
2026-08-08 17:47:25
1322
devazilian
Kilcho :
ከጀረባሽ ያለው ፍሬም መንጋደዱ ምቾት አልሰጠኝም: እና አባክሽ አስተካክለሽው ድጋሚ ቪዲዮውን ትሰሪልን?
2026-08-08 18:45:57
250
ethiopiyawitua
ኢትዮጲያዊቷ💚💛❤ :
እናንተ ስም አውጡ እኔ በዛው እቀጥላለሁ ተዝረክርኮ መስራት መቼም ነው ማልችለው
2026-08-08 20:49:42
239
meron.22
Meron🤍 :
እኔማ ጋዙን ራሱ አብስዬ ሳልጨርስ ነዉ ማፀዳዉ🥺
2026-08-09 03:48:24
226
eeeeeeese1234
❤️‍🔥ንስሯ 444🫡 :
🥺እኔ ፉርኑን እራሱ በጎን እሳቱ እያቃጠለኝም አፀዳው አለሁ
2026-08-08 18:53:04
234
tgmac0
ቲጂ 22 :
እኔ ደግሞ አስሬ እጄን መታጠብ በቃ በየደቂቃው ሲንክ አጠገብ ነኝ ሆ
2026-08-08 19:23:45
100
yalemsira8
@Alemye :
አይደለም እኔ ጋ ሠው ጋር ራሱ ሣይ ይጨንቀኛል
2026-08-09 01:24:41
91
life.34life
a'm strong💪♐ :
እኔ 🥺🥺 የኔማ ይለያል አቀማመጡ ሳት ካለ በቃ
2026-08-08 18:29:31
168
sam2000et
sami ahmed :
It is not for all. it might represent some people but not the major volume. This is disorganization in any discipline, organizations, factories not only in kitchen. it is one of the safety rules. እኔ አልስማማም:: thanks.
2026-08-09 12:20:01
2
amenfplrbsw
አሜን ፋሽን 👠👞👗🧥🥿👛👜 :
ወይ ጉድ እኔማ ምበላውን ምግብ አቁአረጬ አስተካክላለው 🥺
2026-08-09 10:14:06
5
menen.mitiku
Meni :
typical me
2026-08-09 15:35:39
0
kiyyaa911
Kiyyaa F❤️‍🩹🦋 :
that's me👌
2026-08-09 16:32:43
0
kalita6659
🎀кαℓιиα👸 :
መዳም ቤት ከመጣቴ በፊት 2ት ሥራ መስራት አልችልምም አሎደመም አሁን ለይ ግን እንደዛ ነኝ🥺
2026-08-08 22:16:05
6
rebuniye_21_12_27
ሸዋ ሴት👸⚡️ :
አንች ይህ ይገርምሻል እኔ ልበላ ቁጭ ካልኩበት ተነስቸ ያጠብኩትን እረትብ አለሁ እየሄድኩ ነዉ የምበላዉ😂😂😂
2026-08-09 00:39:50
6
samrylove1
Samry Love🇪🇹 :
thats me
2026-08-09 16:55:56
0
makiya1646
Makiya አዴ በዱአሽ🎀💖 :
ወለሂ እኔ ከተዝረከረከ ይጨንቀኘል በፉፁም አልችልም የፈለገ ቢሪበኝ ረሱ አልበለም አፅድቼ ከልጨረስኩ🥺
2026-08-09 08:13:33
8
marta.al.marte
makiyee🍫🌸🇨🇳 :
የኔ ስራ😳😳😳
2026-08-09 00:14:57
19
mommy48454
Mommy :
ከሥር ከሥሩ ካላፀዳሁ ተዝረክርኮ መስራት አይመቸኝም የኔም ባህሪ ነው
2026-08-09 03:23:29
19
kiyako551
kiyu 16 :
እኔ አለው አይደል ከራሴ አልፌ አብረውኝ የሚሰሩ ልጆችን ካላፀዳችሁ ብዬ የምጣላ 🤦‍♀️በቃ ምንም ነገር መቆሸሽ የለበትም
2026-08-08 18:39:19
53
ethiopialebanon
Jesus is lord :
እዋ እኔ ጋዙን ሳላጥብ እንኳን ምግብ አልሰራም
2026-08-08 18:35:34
10
hiruteasfawe
Hirute asfawe :
ለምን ስሜን አልጠራሺውም
2026-08-08 18:37:14
8
tsion.tsion.demek
Tsion demeke🌏🌟 :
ውዴ ተቃራኒ የሆኑትንም ሰዎች ንገሪን 🥰
2026-08-08 18:39:11
15
hanu.amharawit16
🅷︎anu⁵☦️🍂 :
እኔ ውይ ያንን እቃ ሳላጥበው ውይ ያንን ሳላነሳው ውይ ቤቱን ሳላፀዳው ላለማለት ነው ልክ ከጨረስኩኝ ቡሀላ ያለ ሀሳብ ያ አለብኝ ሳልል ቁጭ ብዬ እንድበላ ነው እንደዛ የማደርገው❤️
2026-08-08 21:36:57
5
To see more videos from user @emushuye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About