@mercy.t21: “አግቢኝ” “ውይ እኔ ዲያቆን አላገባም” “ለምን ?” ያውቃል ምክንያቴን አውቆ እንደሚጠይቅ አውቃለው “አረክስካለው” “አርክሺኝ “ “ከእግዜር ልታጣላኝ ልጄን ቀማሺኝ ልታስብለኝ” “ለምን እንዳውቅሽ አረገኝ ለምን ሳፈቅርሽ ዝም አለ ?” “ሊፈትንክ ይሆን ? ምናልባት በትልቁ ሊሾምክ?” “ይቅርብኝ ላግባሽ ለምን እሷን መረጥክ አይለኝም እሱስ የሞተው ለኛ ካለው ፍቅር አይደል?” የተማጽኖ አይነት ነው አባባሉ አሳዘነኝ እኔ በተክሊል እሱን ማግባት ባለመቻሌ ሚከፍለው ዋጋ ነው ለኔ ሲል ከአገልግሎት ሊርቅ ነው እሺ ልለው ፈለኩ ግን ደሞ ፈራው እያበድኩ መሰለኝ ሰው እንዴት ማጣትም ማግኘትም ያምረዋል ቀና ብዬ አየሁት በቅጡ እንኳን በሙሉ አይኑ አይቶኝ እንደማያውቅ ሳስብ እሱን ማጣት ከሁሉም ፍራት ገዝፎ ታየኝ “እቀፈኝ” አልኩት ምንም አላለም አቀፈኝ የነበረው ጫጫታ ፀጥ ሲል ተሰማኝ እሱ ሰላሜ ነው እሱን ማጣት እንዴት ይቸላል “አግባኝ” አልኩት በተራዬ አንገቴን ቀና አርጎ አየኝ ደግሞ አቀፈኝ ቀና አርጎ ግንባሬን ሳመኝ አቤት ደስታው ሰው መኖሩን እረስተን እንደ እብድ አብረን ሳቅን….. ✍🏽እሚ Copy link and repost 🙏 #lovestory #tiktokviral #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #fiction

Emmi🐉
Emmi🐉
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 16:47:20 GMT
125988
7841
182
1205

Music

Download

Comments

user9765224095906
ye mikael lij 12❤❤❤🙏🙏🙏 :
🥰🥰yetadele eko new ye diyakonn mist mehonnn
2026-08-12 08:23:08
8
unique_arcanee
ኅሩይ :
Not every idea needs to be made into a story, this only spreads confusion about the faith
2026-08-11 17:52:22
2
taogolos7
ቴኦቶኮስ :
አሁን አያችሁ ለምን ድንግልናቹን ጠብቁ እንደሚባል ለማናገባው ሰው ብለን ክብራችንን ጥለን ማግባት ያለብን እና ምናፈቅረው የኛ ሰው ስናገኝ ትናንትናች ሲቀጣን እባካቹ ክብራችንን እንጠብቅ ወንድም እህቶቼ 🙏🙏
2026-08-11 11:26:37
382
helenwa21
HELen👸 :
ተይው ዲያቆን ከእግዜር አይጣላ አንቺ ቅሪና ክህነቱ ይምጣ ይሄን ስልሽ ህመምሽ እየተሰማኝ ነው🥹
2026-08-11 12:41:19
119
baziii39
@ bazii :
endew baregleg 😊
2026-08-11 11:00:20
1
mistr1227
🧚 ቱሚም 🌟 :
silent reposti🤫🤫
2026-08-11 16:42:49
1
kiraaq29
KIRA AQ :
ይፀፀታል 🚶‍♂️
2026-08-11 06:37:03
70
devtewahdo
devየTewahdo :
ክብረ ንጽህና አሳስቦሽ ከሆነ አንዳንዴ ነገሮች በሚፈለገው መንገድ ላሄድ ይችላል ምናልባት እግዚአብሔር በባህሪ ፤ በመንፈሳዊነትም ክህነት ካላቸው በላይ የተሻለ ጥሩ የሆነ ሰው ሊያገናኝሽ ፈልጎ ይሆናል
2026-08-11 08:28:01
42
betygirma9002
beta girma :
caption 😧😍
2026-08-11 08:49:35
2
samry064
(Samri 🥀🌸 :
Offf 🥹🥹🥹
2026-08-11 06:27:03
1
si_fa210
𝐬𝐢𝐟𝐚🌸 :
ከፋኝ🥺
2026-08-11 01:51:50
39
zosimas_6
ማኅሌት ትዩብ ✝️ :
አይ ስቃያችን እሺ የት እንሂድ እንደ ድሮ ደናግላን የሉም
2026-08-11 17:01:47
10
meri01525
meri :
እኔ አሁን ያለሁበት ሁኔታነው እስኪ ይምታቁሰወች ካላችሁ የሆነነገር በሉኝ በጣም ጨንቆኛል
2026-08-11 18:54:05
7
mahletabiyot1
🌸✨ :
ነይ እንጥፋ እንሻገር ......አላማረም የኛ ነገር....🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 18:43:11
39
dn.kiburtibebu
Deacon kibur :
እንዴት ያለ ስቃይ ነዉ🥺
2026-08-11 18:24:21
9
tare8563
TARE :
ለቅዱስ ቁርባን ያብቃሽ
2026-08-11 12:55:14
7
mekidelawit2
mekdelawit2 :
አይዞሽ የኔ ውድ ያጋጥማል ግን ከልጅነቱ ጀምሮ የታገለለትን ክህነቱን ባንቺ ምክንያት እንዲያጣ ምክንያት እንዳትሆኜ ፀፀቱኝ አትችይውም ቀስ በቀስ እራቂው🥺
2026-08-12 08:50:25
6
besag245
my :
ለምን እግዚአብሔር ካለኮ ሊሆን ይችላል ልክ እደ ግብጻዊቷ ማርያም ግን ከባድ ነው ☺️እኔ ግን ፈጣሪ ከፈቀደ ምኞቴ ነው 😊የትነህ
2026-08-11 15:27:38
11
yeteklyewa12
ዳግማዊት🤍💎 :
yene tarik 🥹
2026-08-11 03:43:36
30
yor_da_nos
Jordan✨ :
techiyalsh eko ehte
2026-08-11 05:12:16
25
meri_queen5
ሜ.ሮ.ና.ዊ.ት 🔐 :
ezi koment weset wende alu betam lbachew miyamr endi miyasebm ale ende
2026-08-11 10:12:50
9
user6805302681346mahi
mahi🦋 :
byew teleyayen gn lesu bye new
2026-08-10 17:31:06
22
To see more videos from user @mercy.t21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About