@wasumohammed: 5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.📌የመሬት አስተዳደርና የይዞታ ምዝገባ፣ 2. 📌 የገቢዎችና ታክስ ጽሕፈት ቤቶች፣ 3. 📌የኮንስትራክሽን ፈቃድ ቁጥጥር፣ 4. 📌የንግድና ትራንስፖርት ቢሮዎች፣ እንዲሁም 5. 📌የወረዳና የቀበሌ አስተዳደሮች በከፍተኛ ደረጃ ለሙስና የተጋለጡ ተቋማት ተብለው ተለይተዋል። video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #WasuMohammed #tiktok #foryoupage #breakingnews #foryou

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 18:02:06 GMT
26236
1386
94
124

Music

Download

Comments

zenebe.abera
Zenebe Abera :
judicial parties
2026-08-08 19:12:26
0
nancy.fam5
Nancy fam❤️ :
mabrat hayilis?
2026-08-08 18:41:53
0
samiteshome4
alam sm8th :
pppoppp wrw
2026-08-08 19:18:08
0
nuradinabdulnasir53
GULFBRIDGE FOREIGN EMPLOYM PLC :
airport
2026-08-08 19:47:30
0
aneadrm
Ane Adrm :
police tabia
2026-08-08 19:53:12
0
m.habtamu1
JVC :
እንዴ መንግድ ትራንስፖርት የለም
2026-08-08 18:09:52
4
dayt751
dayt751 :
ዋናው ፓሊስ አደል እዴ መከራ ያበላን😏 የፍርድቤት ትዛዝ እኳ የማይቀበሉ😏
2026-08-08 19:36:46
1
amin.hussen.abbag
Amin hussen abbagero :
ፍ/ቤት...መሪማሪ ፖልስ
2026-08-08 18:33:09
2
nurbeppn2rm
ሰውመሆን ተስሊም :
ገቢዎች የሚያክል የለም
2026-08-08 19:13:23
2
zabebaali7
Zab :
ፍርድ ቤት የለምሳ
2026-08-08 18:19:29
2
esayas0664
luleseged :
ደሃው የራበው እለት ለአንድ ዳቦ ህግ ፊት ይቆማል። ባለስልጣኑ ግን የሀገር ሀብት ዘርፎ ህጉን በገንዘቡ ይገዛዋል።
2026-08-08 18:34:01
2
y.b9305
B Y :
የመንግስት መስራቤት የትኛው ነው ዘራፊ ያልሆነው
2026-08-08 18:31:10
1
chane.abate.husse
Chane Abate Hussen :
መብራት ሀይል ተፈቅዶለታል እደ?
2026-08-08 19:45:21
1
asamnewmekonnen
Asamnewmekonnen :
ፖሊስ የለበትም
2026-08-08 18:28:51
1
user3629556596766
User :
እረ ተሳሳትክ ዋሱ ጸረ ሙስና እራሱ ምንድነው?
2026-08-08 18:43:01
0
dani21_505
Dani21 :
በትክክክል
2026-08-08 18:08:43
2
user5215719966504
ማሜ በሽር :
ጤና
2026-08-08 18:26:17
0
tajudingena3
Tajudin Genna :
ትክክል ንው 👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-08-08 18:49:01
0
abdiyyee299
abdiyyee :
maal hagoonuree?
2026-08-08 22:16:41
0
husuhussen.harun
husuHussen Harun :
የትራፊክ ቁጥጥር ባለሙያ እና የፓሊስ ምሪያና ፓሊስ ጣቢያዋች
2026-08-08 19:53:16
1
biniyameshetu6
why so SERIOUS? :
ዋናዎቹ ፓሊስ እና መሰል ተቆሞች ናቸው
2026-08-08 20:24:16
0
10ahme99
Ahmed G-24 :
ሲጄመር ደህና የለም
2026-08-08 20:22:50
0
m68572893
የነብዪወዳጅ :
እውነትነው
2026-08-08 20:22:37
0
elctronic4
alex elctro :
ውሀ እና መብራት
2026-08-08 19:53:36
0
mesi1527
mesi :
trafic policeይጨመር
2026-08-08 20:06:44
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About