@abrehamkasahun193: #ስርዓተ_ቅዳሴ_የቅዳሴ_ስርአት #viral_video#fyp #creatorsearchinsights

abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 19:19:12 GMT
54630
12932
211
11933

Music

Download

Comments

biniman427
Bini Man :
እኔ በጣም እያቀታኝ ያለሁ ነገር ቢኖር በአሳብ እየተዋጥኩ ነዉ ምን ማረግ አለብኝ
2026-08-08 19:39:10
50
surafel1219
user7860030757679 :
አሁንስ ቤተክርስቲያንን ጭራሽ ሲኦል እያደረጋችሁ በፍርሃት ሰው እንዲርቅ እያደረጋችሁት ነው ,
2026-09-19 21:22:03
0
retatesfaye123
retatesfaye123 :
ቃለህይወት ያሰማልን። እኔ ጥያቄ አለኝ በፍስለታ ጾም በስራ ላይ ያሉ ሰራተኞች የምሳ ሰአታቸውን ተጠቅመው በአካባቢው ባለ ቤተክርስቲያን በግቢው እናስቀድሳለን ነገር ግን 7:30 መልሰን የስራ ገበታችን መገኘት ስላለብን ቅዳሴ አቋርጠን እንወጣለን ለዚህ ነገር መምህር ምን እናድርግ ምክራዊ ትምህርትህን ብትሰጠን ።አመሰግናለሁ
2026-08-09 17:15:20
6
aandz_u
Yuri🇰🇷 :
በጣም ያልበኛል ይደክመኛል ምን ላርግ ንገረኝ 🙏🙏🙏🥹
2026-08-09 07:59:21
9
user7092727257383
seni :
ቃለሂወት ያሰማልን ጥያቄ አለይ ኪዳን ሲደረስ እና ቅዳሴ ላይ ድርገት ከተባለ ወይም እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከተባለ ብኋላ አብዛኛው የግል ፀሎት እናረጋለን ይቻላል ወይስ አይቻልም መልስ እፈልጋለሁ?
2026-08-11 08:55:23
2
user1310045153437
sis :
መልስልኝ ወንድሜ ቅዳሴ ተጀምሮ እያለ መዝሙረ ዳዊት እፅልያለሁ ቅዳሴ እስኪያበቃ በስራ ምክነያት መቆየት አልቺልም ምን ትለኛለህ? ነው ፀለት ሳላደርስ ልመለስ?
2026-08-09 15:40:41
2
ethiopi339
ቀን አለው 2000 :
በፊት ቀኝ ጎኔን ሙሉ ያመኝ ነበር መቆም እቸገር ነበር መድኃንያለም ቤተክርስቲያን ተጠምቄ አሁን ቤተክርስቲያን ሄጄ እንኳን ሙሉ ቅዳሴ ትምህርት ሲሰጥ እራሱ መቀመጥ ትዝም አይለኝም እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
2026-08-24 15:01:51
10
yemariyam.kassahu
Yemariyam Kassahun :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-08-08 20:00:35
24
ye_embet
kkk :
አቤት እግዚአብሄር ሆይ ልብ ሰጠኸኝ ህግጋቶችህን እድጠብቅ እርዳኝ ተሸክመኸኝ ከምታኖረኝ በላይ አይከብድህም የኔ ጌታ ምንም ጥሩ ስራ የለኝ 😔😔
2026-09-02 16:34:45
1
solomonkidane98
solomonkidane98 :
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አንተነም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እጅግ ጥሩ ትምህርት ነዉ።
2026-09-06 17:07:53
4
ayu.asfaw01
Aynew :
አ መመ
2026-08-09 11:36:16
0
selam.kasaw
Selam Kasaw :
@አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 12:32:33
2
user50239466954290
tafe :
እግዛብሄር ይባርክህ በአንተ ትምህርት ተማርኩኝ
2026-09-18 07:59:27
2
kidist_36
ኪዳነምሕረት እናቴ :
በጣም ሲደክመንስ ቁጭ እንላለን ምን ማድረግ አለብን
2026-08-10 15:18:56
2
chrisand04
እናት እና ልጅቷ :
እድሜ ዘመን የተባረከ ይሆን
2026-08-08 19:37:13
2
user5903455513472
አብነት :
ቃለ ህይወት ያሠማልን
2026-08-09 14:42:10
1
user9479276151615
ቲቲሻ ➻እራያ💚💛❤️🥂 :
የሕወትን ቃል ያሰማልን 🌹🌹🥰🥰
2026-08-08 19:44:48
2
mahi125283
mahi12 :
first to comment😊
2026-08-08 19:21:36
0
user1623tg
Add your name tigiwa07/tg :
kalehiwot yasemah
2026-10-05 17:01:16
0
kisuuser448052384512
kisu yegna :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-16 12:10:30
0
fendisha.printing
እመ ታቦር :
መምህር በሰርግ ግዜ ኦክቶዶክስ ያልሆነ ገቡቶ ቪዲዮ መቅረጽ ይቻላል አንድ ሠርግ ላይ እምነት ይሌለው ካሜራ ማን ካህኑ ሲያሳልሙ አልሳለምም አለ ካህኑ በጣም ተናደዱ እኛም በጣምነው የተናደድነው ይሄንን ጉዳይ እንዴት ነው የሚታየው?
2026-10-06 14:48:01
0
melakubirara4
m :
ጥሩ ነው እሚሰማ ቢኖር
2026-10-06 11:37:55
0
wes_2921
wesen.B :
ከቻልክ አጭር አጭር አርግ ንግግርህን ቃለ-ሂወትን ያሰማልን
2026-10-07 18:58:51
0
tame.tame63
Tame TAME122123 :
አሜን
2026-10-06 04:29:35
0
user232323232325252
ፀ🌞 :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-08-08 19:34:35
0
To see more videos from user @abrehamkasahun193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About