@yabibee1: Cleanse with Garlic #fyp #foryoupage❤️❤️ #scary

@Yabiana (Scary Story)
@Yabiana (Scary Story)
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 08 August 2026 19:29:17 GMT
294244
21141
467
4120

Music

Download

Comments

yeetulji
jerry ye Etu lji :
በነጭ ሽንኩርቱ ፋንታ መፅሀፍ ቅዱስ ቢሆን is very nice choice
2026-08-09 07:33:05
792
mekdilakew12
Mekdi Lakew777 :
የኢየሱስ ስም በቂ ነው::
2026-08-09 02:42:11
486
reha17956
🦋𝓻𝓮𝓱𝓪🦋... :
ሽንት ቤቱ የጉድጓዱ ከሆነስ ዉሃ እየጨመርን እናማስለዉ??
2026-08-09 18:44:14
116
bettymoges00
Betty🍂 :
ከነ ቅርፊቱ ነው ወይስ ልጠን ነው
2026-08-08 20:18:38
46
fikirandualem4
redu mola :
@faf:ጥያቄ * ተልጦ ነው ሳይላጥ ? * ተሰብሮ ነው ሳይሰበር ? * ከፀጉር እስከ እግር ጥፍር እያንዳንዷን ቦታ ? የማንደርስበት ቦታ ስለሚኖር? * ሽንት ቤቱ ውሃ የሚዞርበት ሳይሆን ኖርማሉ ባለቀዳዳው ቢሆንስ? * ሰአቱስ ጠዋት ሆነ ማታ ችግር አለው? * ቃላቶቹ አንቺ ያልሽውን ቃል በቃል ነው?
2026-08-09 05:30:07
71
hayimanot403
hayimanot :
ሞዴስ ግዙልኝ በአግዚአብሔር 🥹
2026-08-08 20:21:30
38
yabiti_12
Yeabsera Terefe :
ሰላም እለኪ ድገሚ ከምንም ነገር protect ያረግሻል😉
2026-08-09 09:13:36
179
user2370726761918
kiya love :
ሽንትቤታችን የማይዞረዉ ክሆነስ
2026-08-09 07:02:33
31
meronhaylue1
ፀዲ❤😍 :
ምች ልታስመችን ነዉ እንዴ😂
2026-08-09 18:50:21
9
mekdi786663
@mekdi :
ነጭ ሽንኩርት ኣያስፈልገም የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣለልን እሽ
2026-08-09 15:40:23
19
ferehan24
faf :
ጥያቄ * ተልጦ ነው ሳይላጥ ? * ተሰብሮ ነው ሳይሰበር ? * ከፀጉር እስከ እግር ጥፍር እያንዳንዷን ቦታ ? የማንደርስበት ቦታ ስለሚኖር? * ሽንት ቤቱ ውሃ የሚዞርበት ሳይሆን ኖርማሉ ባለቀዳዳው ቢሆንስ? * ሰአቱስ ጠዋት ሆነ ማታ ችግር አለው? * ቃላቶቹ አንቺ ያልሽውን ቃል በቃል ነው?
2026-08-09 03:12:27
20
betsi385
@Betselot :
የኢየሱስ ደም አለልኝ እኔ🤗
2026-08-09 04:40:31
36
noranos4
Verona :
ስለ black eyed ልጆች ንገሪን🥺
2026-08-08 19:33:56
13
r.u.h.a.m.a1
rutina :
ያቡ እንደ ሀሳብ የሚያስፈራ ታሪክ ብትነግሪን ምንም ልፈራ አልቻልኩም ምናልባት ጤነኛ ላልሆን እችላለሁ 😳 ግራ ገባኝ
2026-08-08 20:28:12
9
tegegn_humor
Tegegn Humor :
ልክ ናት እኮ አፍዝዝ አደንዝዝ ለመከላከል በኪስ ይዘው የሚዞሩ አሉ።
2026-08-10 15:15:23
7
elsha142
@elsha142 :
በነጭሽንኩርት ፋንታ ሰላም እለኪ አይቀድምም🥰🥰🥰
2026-08-10 13:22:23
9
roberashibeshi0
Waan Ofii :
ከፀሎት አያላልፉም እህቴ
2026-08-09 06:41:08
9
kalakele3
kal 16 :
ሀይል ያለው መድሃኒያአለም ላይ ነዉ
2026-08-09 11:07:16
7
sitota.man
𝒔𝒊𝒕𝒐𝒕𝒂 𝒋𝒓🚭🇧🇷 :
ኧረ yabiana ትመቺኛለሽ🥰🥰
2026-08-08 19:38:20
8
didism43
💪💪Str0ng W0men👸👏 :
ጥቆላ አይመቸኝም
2026-08-08 20:53:30
8
andryarshavinhattrick4
Abel o₂ :
ልሞክረው yabi
2026-08-08 19:40:12
5
nigatuatadesse
nigatuwa tadese :
ሲጠራቀም ጥሩኝ 😁😁😁
2026-08-08 19:40:21
8
trhas632
trhas :
ለጃኒ ኣገናኙኝ
2026-08-13 13:23:50
1
samitokichaw
Sami tokichaw :
አጋንንት ምፈራው ነጭ ሺንኩርትን ሳይሆን የየሱስን ስም ብቻና ብቻነው okay??????
2026-09-19 22:49:54
4
m.teshome5
💥ማልኩልክ💫በስም🔥 :
era inen asemelsagn wude
2026-08-11 12:45:32
0
To see more videos from user @yabibee1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About