@ale_sax4: የበኃይሉን ሌላ ላላችሁኝ ይኼው!!ጉቦ ተሻሽሎ ሙስና እያደገ የመጣ ዱሮ በስውር አሁን ደግሞ በግልፅ

🎼Ale_ALL-ARTS🎭
🎼Ale_ALL-ARTS🎭
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 19:52:36 GMT
9265
496
55
390

Music

Download

Comments

user25907814437458
ebyorek@bbt :
@ebyorek@bbt:This masterpice still sound today's scene.🥰🥰🥰
2026-08-09 06:24:52
0
user2475522722349
mandela bilen :
በድህነት ተቆራምቶ ያገለገለው ፖሊስ ሠራዊት ብዙም ትርጉም በማይሰጥ ድጋፍ ተቸግሮ ይህን አለም አለፋት
2026-08-09 09:22:49
2
alemsegedgutu
Alemseged Getu :
[Photo]
2026-08-08 21:06:16
3
behailu956
Natan :
ነፍስህን ይማርልን። የድሮ ሙዚቃ የህይወትን ስንክሳር በግልፅ ይገልፁ ነበር። በወቅቱ ጉቦ አንዳሁኑ አይን አላወጣም። በአሁኑ ወቅት ማንኛውም መብት በጉቦ እየተገዛ ኪነ ጦበብ ግን ተኝታ ትመለከታለች።
2026-08-09 04:50:06
1
usetrunesh
Helen Menab :
ባሀይሉ እሸቴ እኮ ሙዚቃዎቹ ትምህርት ናቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 20:06:28
3
user44209716140867
ronte :
የኪዎስኳ እመቤት ስራልኝ🥰🥰
2026-08-08 20:08:40
1
user69923738756354
ወንዴ :
ሼባው በበሀይሉ እሸቴ ዘፈን ጉቦኞችን ልካቸውን ስለነገርካቸው በጣም እናመሰግንሀለን አሁን እንዲያውም ያለጉቦ (ሙስና ) ማንም አይንቀሳቀስም። ነብሱን ይማረው ትልቅ ምክር ለጉቦበላተኞች ሰጥቶ አልፎአል በገነት ነብሱን ፈጣሪ ያኑርልን።
2026-08-09 11:53:27
0
gateya.tsegeye
Gateya Tsegeye :
የበሐይሉ አድናቂ ነኝ።
2026-08-09 09:22:39
0
gaae085
ኢትዮጵያ ትቅደም :
በልጅነቴ የምሰማው ሙዝቃ ዛሬ በከካል ቢሮ ውስጥ አየሁት በፈጣጤ ይገርማል
2026-08-09 06:31:19
0
addis_abeba44
Addis Abeba :
Thank you ቆንጆ ሙዚቃ ነው ያሰደመጥከን 🥰🥰🙏🏼
2026-08-09 06:10:32
1
meselesemunigus
mesele :
አለክስ በርታ
2026-08-09 05:24:00
0
shewangizawnigusi
shewangizawnigusi :
🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰 አንተ ሰው የባኃይሉን ዛሬ ደሞ አመጠሰኸው ።።።። አቦ ተባረክ አሌክስ ።
2026-08-08 20:06:07
0
user84872155212753
Amane w/Semayt :
አሌክሶ ንገርልኝ እንደዚህ 👍👍👍
2026-08-09 18:41:43
0
adoni1036
Adoni :
ቃላት የለኝም🙏🙏🙏❤❤❤
2026-08-09 14:15:41
0
user59328240278342
[email protected] :
ተባረክ
2026-08-09 16:31:23
0
cherinet2020
Janbo :
ጉቦ በዚያን ዘመን፡ ሙዚቃ
2026-08-09 13:00:40
0
user25907814437458
ebyorek@bbt :
This masterpice still sound today's cine.🥰🥰🥰
2026-08-09 06:23:07
0
gaae085
ኢትዮጵያ ትቅደም :
ክበርሎኝ የነ ጀግና ይዘህኝ በልጅነት የነበርኩበትን 1970ዎቹ ጭልጥ ብዬ
2026-08-09 06:27:44
0
user3858407163354
@ :
✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌
2026-08-09 19:26:00
0
user38812660038115
user38812660038115 :
አሌክስ ጤና ከእድሜ ይስጥልኝ የበሀይሉ አድናቅ ነኝ
2026-08-09 12:22:22
0
gwwube2017
Gebeyehu GW :
ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ወንድሜ ትምህርትም ተግሳፅም ነው
2026-08-09 07:32:04
1
atnafudegefuroble
Atnafu Degefu Roble :
alamin
2026-08-09 18:28:33
0
mulutsegaye685
download now now thanks :
yemisema binor tiru neber min waga alew Ethiopiawi hulu be lebenet menefes temetual geta yimaren
2026-08-09 20:34:13
0
nana.ayalew
nana ayalew :
ቀድመው ሲነቁ እንደበሀይሉ ይኮናል ያለም የነበረም ነው!
2026-08-09 09:39:14
0
user693819305439
user693819305439 :
😍😍😍😍😍😍
2026-08-09 04:24:02
1
To see more videos from user @ale_sax4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About