@medhin_12: የ Immanuel Kant የመቅጣት ቲዎሪ theory of punishiment(retributivism) ምን ይላል መሰለሽ? ወንጀለኞች የሚቀጡት ስለሚገባቸው ነው!! በሌላ አማርኛ ወንጀል የፈፀመ ሰው የሚገባው ለፈፀመው ወንጀል መቀጣት እንጂ ለወደፊት እንዳያጠፋ መታረም አይደለም ማለት ነው።(በአጭሩ ከእናትሽ ቦርሳ ብር ሰርቀሽ የምትቆነጠጪው እንዳትደግሚው ሳይሆን ቅጣቱ ስለሚገባሽ ነው ) አዳም ረታ ደግሞ ቸብን በቸብ ነው!! ይላል (አጥፊውን በጥፋቱ ልክ መልሶ መቅጣት 🔥) ልክ እንደ ሀሙራቢ ኮድ an eye for an eye (አይን በአይን፣ ጥርስ በጥርስ፣ እጅ በእጅ፣ቁስል በቁስል......) የእኛ ሀገር ህግ ደግሞ ወንጀለኛን(ደፋሪን) አይደለም ለመቅጣት ለማረም እንኳን አንጀቱ የሳሳ ነው🌝 እንዳየሸው ነው አለመቀደም!! አለመቀደም!! ነው ዋናው!! ከተቀደምሽ theory of punishmentን አስቢ ህጉ ሊያርመው እንጂ ሊቀጣው አልተሰራም!! #ትሰማ #justice

La La-Land
La La-Land
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 08 August 2026 20:00:37 GMT
18867
3134
55
153

Music

Download

Comments

dadu12_16
Aurelia🦅 :
let's spread this please
2026-08-09 16:55:20
6
desalegn_liberal
desalegntulama2 :
justice for our sisters😭😭😭
2026-08-09 15:17:40
1
_mindlens
ስለ-አዕምሮ :
https://vt.tiktok.com/ZS4GJqrTa/
2026-08-09 10:47:19
1
user1865369013355
እዩ :
2026-08-10 07:31:39
3
firdosebrahim1
🧚🏻‍♀️✨ :
2026-08-09 06:12:54
7
god_19_12
child of God :
2026-08-10 09:20:27
2
weha_og
mexen :
2026-08-10 09:09:08
1
leo_pookie26
LEO :
2026-08-10 09:01:29
1
tsi1662
Tsion cosmo 🏆🥇 :
#ትሰማ ✊✊✊
2026-08-09 11:54:03
4
lillileul
Leilt Lulu✨ :
2026-08-08 21:15:31
3
sar.dad1
sar dad :
2026-08-09 16:24:50
1
hiritte
Hirit :
2026-08-09 08:15:12
2
love.bts825
tina :
2026-08-09 16:46:51
1
herawi_1224
@herawi_12🧕☦️ :
2026-08-09 16:09:05
1
qazma77
Qazma77🎧 :
#ትሰማ
2026-08-09 09:18:28
3
pramas_28
prámäs :
2026-08-10 08:22:14
0
enu9114
Enu :
Bekan
2026-08-10 05:45:23
1
surafeal77
Nexon :
በቃን
2026-08-10 14:24:29
1
To see more videos from user @medhin_12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About