Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abu_amira_2020: @ኡሙ ኑራ ፋሽን 🛍️0598730026🫶🏻
Abu_Amira2020
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 08 August 2026 23:52:55 GMT
79588
6192
336
982
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.06MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.73MB
)
Watermark .mp4 (
2.42MB
)
Music .mp3
Comments
የውጫሌው🔇 :
እናት አባት እህት ወንድም ዘመድ ማፊ ፋይዳ ገንዘብ ብቻ ይኑረኝ
2026-08-09 05:59:22
57
ኡሙ ኑራ 0598730026 :
ሀቢቢ አስለቀስከኝ😩 ሺ አመት ኑርልኝ መከታየ ብርታቴ የሸጋ አሚራ አባት 💞💞💞
2026-08-09 00:11:27
79
usrey :
በአሁን ሠአት ያለጥቅም እህቱን የሚወድ ካለ እድላኛ ነዉ አላህ ይችን ንፁህ ልቡን አይቀይርበት እደታላቅ እህት ይሄ ሀሣብ ሥለሚከፋኝ ነዉ ይቅርታ 😢😢😢
2026-08-09 07:01:40
7
ሰሎሜ :
የኔ ውንድም ዳጎስ ያለ ገንዘብ አካውንቱ ሲደርሰው የሚያስተላልፈው ቅላፄ😂😂 ከዛን የቅርብ ዘመድ መሆኔንም ይረሳዋል🤣🤣🤣
2026-08-09 05:59:08
4
𝐑𝐢𝐜𝐡||رُوْحِي 🥲 :
እህቴ አባቴ ልጅ 🥹❤️ታላቂ መከታዬ ልጆችዋ እህትና ወንድሞቼ የአባቴ ስጦታ አባቴ ዱንያን ትቶ ሲሄድ የሰጠኝ ትልቁ ስጦታናት እሷ ታላቅ እህቴ ብቻ አይደለችም እናቴም ጭምር ናት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ግን አይደለም ይህንንም ኮሜንት አታየውም እህቴ እወድሻለሁ 🥹❤️
2026-08-09 09:03:02
6
ሀበሻ🇪🇹 :
አልወዳትም😥🤗
2026-08-09 15:20:50
1
emu muaz :
ማን እንደ እናት አባት ልጅ ባዳ ባዳ ነው እህቶቼ እወዳችሃለሁ 🥰🥰🥰
2026-08-29 04:10:30
0
كان الله ولم يكن شيء غيره ❤️ :
የኔ ውድ የማልጂ አለይታዬ💋💋💋💯💯💯💯
2026-08-09 08:15:39
1
🎼Alhamdulillah for everything :
የለኝም😭
2026-08-09 08:42:51
4
ነኝ የመቅደላዋ የወንድሞቿ ናፍቂ😥🥺 :
ኤይ ወላ ደሞ የኔ እህት ትለያለች my A የኔ ስጦታ
2026-08-09 08:16:54
2
ነገን በተስፋ 😍🍒 :
ስለ እህቴ ብዙ ባልኩ በሄዱኩባት ስሞን ሳነሳ ስው እኮ የታዘበኛል አልልም ምክንቴ ስለምወዳት ቀን ልብ ስለላት ጀግና ሴት ስለሆንች ነው አላህ ይጠብቅሽ እውድሽለሁ H❤
2026-08-24 16:49:31
1
zuzu :
አቡ አሚራ እህት በጣም ሰው አክባሪ ልበ ቀና በጣም ውብ እደፅጌሬዳ አበባ ከሩቅ የምጣራ በዚህ አጋጣሚ እኔም እደምወዳት ይታወቅልኝ እሙ ያስሚን ሽ አመት ኑሩ የኔ ልበ ቀና❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-09 10:11:03
3
𝐀𝐙𝐈🧕🎀 :
ተልኮለት የመጣ🥹🥰❤❤
2026-08-09 18:09:03
2
Emebet :
ስቱ ያልገባው አለ
2026-08-09 06:38:16
1
Abuki man🇸🇦 :
ቃላት የለኝም ወላሂ ስለ እህቴ 2ኛ እናትኮ ናት ያ አላህ አላህ እድሜሽን ከፍፍፍ ያርግልኝ Uktii❤
2026-08-09 03:37:36
5
One day【አንድ ቀን】 :
የእኔን እህት ነዉ የገለፅክልኝ
2026-08-09 00:50:06
3
ÁLmi 💚💛❤️ :
ማን እንደ እናት አባት ልጅ ባዳ ባዳ ነው እህቶቼ እወዳችሃለሁ 🥰🥰🥰
2026-08-09 11:47:24
1
አልሀምዱሊላህ :
አይይእዲህየሚለኝስየለም።
2026-08-09 01:40:27
1
ሀዩ ነኝ ከባቦ :
ሁሉም ቤተሠብኮ አንድ አይደለም ወገን በተለይ ወንድም ከሌላችሁ አይወዱም አንዳድ ወድሞች
2026-08-09 08:09:23
1
ሰአዳ👸🧕የናቴ ንግስት🤱 :
abu amira❤
2026-08-08 23:55:45
0
Ĥiřă :
እውይ ታድላ በስንቱ ቀንቸ 🥺
2026-08-08 23:59:34
2
ያርድቦዋ የሙሂቦች ወዳጅ 😍 ደረሳዋ :
ታላቄ የኔአለም የኔኮቀጥማለትበሷመጎንበስነው ወላሂ አንዷድምቀቴክንደ ብቻሁለነገሬናት ደስታዋንጅ ክፉዋንአታሳየኝ የኔየዋህ😳🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 02:01:53
1
Jemex Habeshawi :
ቃል የለኝም እሷን የምገልፅበት የኔ ዉድ እህት
2026-09-06 05:50:42
0
To see more videos from user @abu_amira_2020, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Truly a showstopper @Aoysky Fashion #workouttop #gymbaddie #gymoutfits #athleticwear #workoutset
#okyuu || waspada terhadap larper berinisial V😹, next soi fon #bleach #marga_sevenstars #orihimeinoue #presetalightmotion cr:@𝙔𝙪𝙧𝙖𝙥𝙧𝙨𝙩'ft 𝙂𝘾
O TUNG TUNG É MUITO CARIDOSO NE? #FreeFire #FreeFireBrasil #memespratropa #freefirememe #TiracaoFF
Sylas: Wild Rift | Yetenekleri (Abilities) League of Legends: Wild Rift #newchamp #wildrift #sylas #newchampion #midlane
#เสื้อแขนยาว #เสื้อเข้ารูป #เสื้อผ้าแฟชั่น #เสื้อแขนยาวผู้หญิง #เผื่อใครถามว่าซื้อที่ใหน
ستهاجر قريباً 🇩🇪💔 #مهاجرين🇩🇪 #الهجرة_الى_اوروبا🇪🇺 #المانيا🇩🇪 #هجرة#اوروبا #بولندا🇵🇱 #هولندا🇳🇱 #anime #meme #Berlin #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy