@user563917532776926: #stretchtok #relateable #fyp #xyzbca

￴￴
￴￴
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 09 August 2026 04:33:30 GMT
180031
27318
204
3871

Music

Download

Comments

raefcreatedthis
✩ 𝐤𝐫𝐲𝐦𝐬𝐜𝐞𝐧𝐞 ✩ :
silent repost here
2026-08-25 00:42:42
237
jr_edits144
JuniorQ14 :
Lmaooo fr I’m such a fuckin loser lolll 😂😂😁
2026-08-09 08:08:18
17
unknown75939
Michael :
Ts so fucking real this isn’t even a joke
2026-08-23 00:34:41
61
__redeye__06
🩶 Schneizel ✨ :
can someone be ?
2026-08-24 18:08:40
1
str1editz
bomi🦕 :
I just feel like I’m too annoying yk?
2026-08-27 08:49:27
18
klaf.again
Klaf :
Teacher talking ab some get in groups
2026-08-17 23:50:59
20
imnotkmac
imnotkmac :
I am nobody
2026-08-29 09:08:08
5
samson.blood1
x3samson :
i’m always the back up
2026-08-24 10:44:43
5
theotaylor531
theo👻🙈 :
tiktok thinks im a tiktok depressed person😂
2026-08-30 00:57:31
1
relive_and_soul
×The✧Nethalems× :
I'm a loser too haha.. my friends didn't even notice that I stopped texting them..
2026-08-31 04:33:43
2
xkzkz06
Yoel.fonseca :
I'm always crawling for people's attention. I just wish I could feel seen without having to ask for it.
2026-08-15 20:23:28
6
fahddddddddddddddddddd
فهد عواد :
Every freind I got leaves me before even a week😂
2026-08-19 20:36:12
5
isaias_999.1
Aaron :
the sad truth
2026-08-09 06:46:13
7
ctexzs
𝐂𝐓𝐄𝐗𝐙𝐒 :
2026-09-02 05:30:14
1
lazyeditorfornoreason
SpinosaurusEdit :
COULD BE RELATEABLE im js saying tho i keep getting these on my fyps
2026-08-29 20:12:42
0
thanosgk0
𝓽𝓱𝓪𝓷𝓸𝓼 🫧 :
2026-09-02 09:40:09
1
1.85107
死 :
my only friend is my pet snake
2026-08-24 08:01:48
1
To see more videos from user @user563917532776926, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጠበል(ጸበል) ምንድን ነው?     ጸበል / ጠበል የተቀደሰ መታጠቢያ፤ የተቀደሰ ውሃ ማለት ሲሆን ይኽውም በብሉይ ኪዳን ከኃጢአት ርኩሰት ለመቀደስ ይጠቀሙበት ነበር። ንጹህ ውሃንም እረጭባችኋለሁ እናንተም ከርኩሰታችሁ ትነጻላችሁ (ሕዝ 36፣25)ተብሎ እንደተጻፈና ፤በ2ኛ ነገ 5፣14  ላይም ንዕማን በጠበል ከለምጹ መፈወሱ ተገልጿል ። ጠበል እንደ ግዕዙ ቃል አፈር ወይም ጭቃ እምነት የምንለው ማለት ነው መነሻውም (ዮሐ 9፣6 ፤2ኛ ነገ 5፣19) ተመልከት። ጠበል በአጠቃላይ በሦስት መልኩ ይታያል፦ 1) በየገዳማቱና አድባራቱ በተፈጥሮ የሚገኘው 2)በተቀዳ ውሃ ላይ በመጸለይ የሚቀየረው ይህ በሦስት ይከፈላል፦ ሀ) መጽሐፈ ክርስትና የሚጸለይበት ማየ ገቦ (ከጎኑ ወደ ፈሰሰው ውሃ ፣ማየ ገቦ የሚቀየረው) ለ) ቅዳሴ ጠበል ሐ) መጽሐፈ ቄዳር የሚደረስባቸው 3) እፍ በማለት የሚፈፀም።  የቅዳሴ ጠበል መጠጣት ለማን ይፈቀዳል?የቅዳሴ ጠበል ከማየ ገቦ በምን ይለያል? ጥያቄ፡- ፡፡-የቅዳሴ ጠበል ሁሉም ምዕመን መጠጣት ይችላልን?  ምክንያቱም አንዳንዶች የቆረበ ሰውና ደዌ ሕመም ያለበት ሰው ብቻ ነው መጠጣት ያለበት ሲሉ ሌሎች ደግሞ ቅዳሴ የገባ ሰው ሁሉ ባይቆርብም መጠጣት ይችላል ይላሉ ፡፡ ለመሆኑ የትኛው ነው ትክክል ; • መልስ ፡- በቅድስት ቤተክርስቲያን ጠበልን በአራት ዓይነት መልክ እናገኛለን 1. ማየ ገቦ (ልጅነት የምናገኝበት ጥምቀት) 2. ማየ ጸሎት ፡- በጸሎት የተቀደሰ ውኃ ሲሆን ካህናት በቤታችን የሚረጩን ፣ ካህናትና ምዕመናን ውኃ አድርገው ጸሎት ካደረሱ በኋላ ‹‹ እፍ ›› በማለት የሚያከብሩት የጠበል ዓይነት ነው ፡፡ በግብሩ በፊታችን በቤታችን . . . በመረጨቱ ማየ ምንዛኅ / የሚረጭ ውኃ / ተብሎ ይጠራል 3. በገዳማትና በአድባራት ዐጸድና ሰበካ በቅዱሳን ስም የሚፈልቅ ጠበል 4. የቅዳሴ ጠበል ፡- በጸሎተ ቅዳሴ የከበረ ፣ ከሌሎች ጠበላት ሁሉ የተለየ ጠበል ነው ፡፡ በመሆኑም ሥጋወ ወደሙ ከመቀበል ጋር በቅዳሴ ጠበል ዙሪያ የቀረቡልንን ጥያቄዎች ምላሽ እንዲህ እናቀርባለን ፡፡ የቅዳሴ ጠበል አገልግሎት ሥጋውን ደሙን ለተቀበሉ ምዕመናን በአፋቸው ተጣብቆ ቀርቶ ወደ ውጭ እንዳይነጥብ ለማድረግ ነው ፡፡ ስለዚህም የተቀበሉ ሰዎች ቅዳሴ ጠበል እንዲጠጡ ይታደላቸዋል ፡፡ በተጨማሪም በተለያየ ምክንያት ሥጋወ ወደሙ መቀበል ያልተቻላቸው ሰዎች ቢኖሩ ሌሎች ሲቀበሉ ብቻ እያዩ እዳይመለሱ ንስሓ ገብተው ቀኖናቸውን ጨርሰው ሥጋወ ደሙን እስኪቀበሉ ድረስ ተስፋ እንዳይቆርጡ ቅዳሴ ጠበል ከደዌ ሥጋ እየተፈወሱ እዲቆዩ ለሥጋወ ወደሙ መቅድም እንዲሆናቸው የቅዳሴ ጠበል እንዲጠጡ ይቀዳላቸዋል ፡፡ የቅዳሴ ጠበል የሚጠጡት በ3 ዓይነት ወገን ከፍለን ብናይ 1. ሥጋውን ደሙን ለተቀበሉ 2. በደዌ ለተያዙ ሰዎች 3. ሥጋወ ወደሙ ለመቀበል ላልበቁ ነገር ግን በጸሎት ቅዳሴው ተሳታፊ ለነበሩት ሁሉ የሚጠቅም ነው ፡፡ ይሁን እንጂ ሁሉም ቅዳሴ ጠበል የሚጠጡበት ዓላማና የሚያገኙት ጥቅም የተለያየ ነው ★ የቅዳሴ ጠበል ከማየ ገቦ ይለያል? አንዳንድ ሰዎች ቅዳሴ ጠበልን ከማየ ገቦ ጋር አንድ አድርገው ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ የቅዳሴ ጠበል ክብር ከማየ ገቦ ጋር አንድ እንደሆነ ይናገራሉ ፡፡ በመሠረቱ ሁለቱም አስተሳሰቦች ፈጽመው የተሳሳቱ ናቸው ፡፡ ምክንያቱም ማየ ገቦ በዕለተ ዓርብ ሌንጊኖስ የተባለ ሐራዊ የጌታን ቀኝ ጎን በጦር ሲወጋው በ‹‹ለ›› (ሐ) ፊደል ቅርጽ ከደም ጋር የወረደ ውኃ ነው ፡፡ ማየ ገቦ ማለትም ‹‹ የጎን ውኃ ›› ማለት ነው ፡፡ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ማየ ገቦ ልጅነት የምናገኝበት ፣ መዝገበ ውሉድ የተባለች አማናዊት ጥምቀት አንዲት ናት አትከለስም አትደገምም የቅዳሴ ጠበል ግን ይደገማል በተጨማሪም የቅዳሴ ጠበል ማየ ገቦ አይባልም የምንለውም የልጅነት ጸጋ ስለማያሰጠን ነው ፡፡ የቅዳሴ ጠበል ማየ ገቦ ቢሆንማ ከቅዳሴ በተለየ ጸሎት ለሕፃናት ሀብተወልድና ስመ ክርስትና ለመስጠት መጽሐፈ ክርስትናን መድገሙ ሥርዓተ ጥምቀት መፈጸሙ ባላስፈለገ ነበር ፡፡ አንድ ነው የሚሉት ወገኖች ምክንያታቸው በሥርዓተ ቅዳሴ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ለመለወጥ ካህኑ የሚለውን ኣሓዱ ኣብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ እንሚለው ሁሉ ልጅነት ሃብት የምናኝበት የክርስትና ጥምቀትንም ለመፈጸም መጽሐፈ ክርስትናን አድርሰው ውኃውን ወደ ማየ ገቦ ለመለወጥ ካህኑ የሚለውን አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ አንድ በማድረግ ነው ይህ ግን ስህተት ነው ሁለቱም ቃሉ አንድ ይሁን እንጂ ከኋላቸው ያለው ጸሎት የተለያየ ስለሆነ አገልግሎቱም የተለያየ ነው ። አለበለዚያማ በየዓመቱ በጥር 11 ቀን የጥምቀት በዓል ሲከበር ውኃውን ለመባረክ የሚደርሰው ጸሎት አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ስለተባለ ብቻ ጠበሉ ወደ ማየ ገቦነት ተለውጧል ካልን ቤተክርስቲያን ልጅቿን የልጅት ጥምቀት ታጠምቃለች ወደሚለው የተሳሳተ ድምዳሜ እንደርሳለን ፡፡ በኤፌ 4፡5 ጥምቀት አንዲት ናት ከሚለው ትምህርተ ሃይማኖት ጋር የሚጋጭ ሃሳብ እናነሳለን ፡፡ ነገር ግን የቅዳሴ ጠበል የአምልኮት ማዕከል የሆነው ጸሎተ ቅዳሴ የደረሰበት በመሆኑ ልጅነትን ከምናገኝበት ከማየ ገቦ ጠበል ውጪ ከላይ ከዘረዘርናቸው ከሌሎች ጠበላት በእጅጉ የከበረ ነው ፡፡ ስለዚህ ጠበሉን መሬት ላይ ማፍሰስ በየቤታችን ጥግ መድፋት ፈጽሞ የተከለከለ ነው ፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር

About