@banchi_z: Replying to @selma8104 #ቺያ ሲድ ተነግሮ የማያልቅ ጥቅም አለው ማታ ዘፍዝፎ አድሮ መጠጣት ለጨጓራ አሲድ ለጨጓራ ባክቴሪያ ለአጀት መታጠፍ ቁስለት ፈዋሽ መዳኒት ነው ተጠቀሙት አንድ ማኪያ ይበቃል ለአንድ ሊትር ውሀ👌☝🙏

💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
💫ዝና💫💚💛❤️🦅ፋርጣ የኔገላ
Open In TikTok:
Region: BH
Sunday 09 August 2026 06:02:41 GMT
16625
308
17
83

Music

Download

Comments

user1ebro
Ebu :
አጠቃቀሙን ወየ በይን?
2026-08-09 06:37:09
0
user9460530632846
ሳቅ በተራ :
እረ በፈጠረሽ በጥርስ ህመም እየተሰቃየሁ ነው እረኛ ነኝ ተከተማ ውጭ ነው ያለሁት መፍትሄ ካለሽ
2026-08-09 06:30:30
2
hajudae1
hajuDAE :
የሆድ ድርቀት(ሰገራ ችግር) ካለባች በጭራሽ እንዳትጠቀሙት ያባብስባችኋል
2026-08-09 06:40:28
2
.2790922
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አጠቃቀምን ንገሪኝ
2026-08-09 06:29:20
2
elsa15708
elsa :
አሁን ግን ሀገራችን እያመረተች ነው
2026-08-09 06:42:29
1
selma8104
ሰlamta :
አመሰግናለሁ 🙏
2026-08-09 11:06:46
0
yeneliyu8
helen@@@ :
ውሀውን ብቻ ነው ሚጠጣዉ እህቴ
2026-08-09 06:24:46
0
emuselawa
የአላህ እዉነተኛ ባራህ አድርገኝ ወጀለኛ ነኝና :
ግን ኢትዮ አለ???
2026-08-09 18:52:37
0
fdfhj86
የህልም አለም :
አጠቃቀሙ
2026-08-09 07:00:50
0
1991mg1
M1991 :
የሆድ መነፋት መፍትሄ ካለሽ እህቴ በእግዚአብሔር ንገሪኝ፣ ምግብ ከበላሁ በኋላ አይፈጭም ቁጭ ብሎ ይውላል።ጨጓራ እንዳልል የለብኝም እባክሽን እህቴ መፍትሄ ካለሽ
2026-08-09 15:23:53
1
user7916356133538
ዉበት በሂጃብነው ኒቃቡስ ብትሉ የሱእማ ልዩነው :
እስቲ እህቲ የልብቁስለትመዳኒካለሺ ካየሺው ኮሚቲን መልሺልኝ ካወቅሺ።መዳኒቱን የፋቅም።መዳኒትካወቅሺ
2026-08-09 13:28:39
0
user7684482740922
በቸርነቱ ብዛት :
ኡስኪ ለጉረሮ አላርጅ ካለሸ አትለፊኝ እሕት
2026-08-09 10:39:11
0
user006356027
💄🎀💵❣️hani❤😘🍋🍋🍋 :
ጨጓራዬ ቆስሏል አስቸገረኝ ይጠቅመኛል
2026-08-09 10:51:54
0
kidusyayatewahido
Kidus Yaya Tewahido :
ተልባ ነው
2026-08-09 07:41:08
0
1991mg1
M1991 :
የቦርጭ
2026-08-10 12:41:49
0
To see more videos from user @banchi_z, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About