@ethiopian_oldies_music: #EthiopianOldies #AmharicOldies #EthiopianMusic #OldiesGold #EthiopianVintage

Assefa_Oldies_Music💞
Assefa_Oldies_Music💞
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 07:57:18 GMT
2262
123
2
10

Music

Download

Comments

abdulaxiifarsii1
Abdu ♥️laxiif ❤️arsii💟 :
💓💓💓
2026-08-09 08:03:29
0
baruiking
Barui King :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 18:26:51
0
To see more videos from user @ethiopian_oldies_music, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ፍትሕ #በቃላት #ድርደራ #ሳይሆን #በተግባር የምትገነባ ሀገራዊ መሠረት ናት እንደ ሕግ ባለሙያ ጠበቃ፣ የሕግ የበላይነትና የፍትሕ ሥርዓት መጠናከር የጥቂት ግለሰቦች ወይም ተቋማት ጉዳይ ሳይሆን የሁላችንም የጋራ ኃላፊነት እንደሆነና መሆን እንዳለበት በጽኑ እምናለሁ።  የፍትሕ ሥርዓታችን የዜጎችን መብትና ክብር የሚያስከብር፣ ታማኝና ሁለንተናዊ ሆኖ እንዲቀጥል ሁላችንም በያለንበት ሙያዊ ድርሻችንን መወጣት አለብን። የሕግ ባለሙያነት ከሥራና ሙያነት ባሻገር የዜጎችን ድምፅ የማሰማት፣ እውነትን የመፈለግና የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሊናቅ የማይገባ በምድር  ላይ ሁነን ሰማያዊ ስልጣን የተሰጠን ኃላፊነት ነው። እያንዳንዱ የምንከራከረው ሙግት፣ የምንሰጠው የሕግ ምክር፣ የምንጽፈው የሕግ አስተያየትና የምንታገልለት ፍትሕ የሀገራችንን ፍትሕ ሥርዓት ነገ በማነጽ ሂደት ውስጥ የራሱ የሆነ ጉልህ አሻራ አለው። የእኔ ራዕይም ቢሆን ይኸው ነው፤ በፍትሕ ሥርዓታችን ላይ አዎንታዊና የማይሰረዝ አሻራ ማሳረፍ፣ ፍትሕን ለሁሉም ዜጎች እኩልና ተደራሽ ማድረግ! እኛ የሕግ ባለሙያዎች ፍትሕን የማስፈን ዋና ባለአደራዎች ነን።  ዛሬ የምናስቀምጠው ጠንካራ መሠረት ነገ የሀገራችንን የፍትሕ ማዕዘን ያጠናክራል። መምረጥ ሳይሆን መጋፈጥ፣ ማወዛገብ ሳይሆን ማስተካከል የሙያችን ጥሪ ሊሆን ይገባል!

About