@betewali: የንግሥ ጉዞ ወደ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም ✝️ ግሸን ደብረ ከርቤ ✝️ * መነሻ መስከረም 15 * በዓለ መስቀልን ከደመራ ጀምሮ ቅዱስ መስቀሉ በሚገኝባት በመስቀለኛዋ ግሸን ደብረ ከርቤ እናከብራለን። * ግሸን ቅዱስ ዑራኤልን እናነግሣለን። * የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 12000 ብር * መነሻ መስከረም 17 * የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 11000 ብር * መመለሻ ለሁሉም መስከረም 24 👉🏾 በጉዟችን ላይ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ ሐይቅ ቅ/እስጢፋኖስ፣ ሳር አምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት፣ ሽብሻቦ ማርያምና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን ❖ አስቀድመው መጽሐፈ ጦቢትን፣ ገድለ አቡነ ሙሴ ግብጻዊን እና ድርሣነ ዑራኤልን ቢያነቡ ስለቦታው ጥሩ መረጃ ይኖረዎታል። ለበለጠ መረጃ፦ ☎️ 0901070707 📱 0911289877 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ❖ አድራሻ፦ 👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር «መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት» ❖ በባንክ / በቴሌብር / ከፍሎ ለመመዝገብ 👉🏾 አንተነህ ውብሸት ☞ CBE 1000355477448 Swift Code: CBETETAA ☞ አቢሲኒያ 73439825 Swift Code: ABYSETAA ☞ አሐዱ 0042939910101 ☞ አማራ 9900001752271 ☞ አዋሽ 01320104564900 ☞ ቴሌ ብር 0901070707 / 0911289877 #ግሸን #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #ግሸንማርያም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp @ይሩማሊስ ገዳማዊ - እመጓ ዑራኤል @መቅረዝ ሚዲያ MEKREZ MEDIA @Beza gashaw @Maki Ye estifanos👐 @Banchi☦️🕊🕊
አንተነህ ዘዋልድባ
Region: ET
Sunday 09 August 2026 08:06:27 GMT
Music
Download
Comments
abela 6 :
ለደጂሸ አብቂኝ እናቴ
2026-08-09 16:11:10
1
mekdse :
ledejishi abkigne enati
2026-08-09 15:56:04
0
Afterwork-DG :
aykerm....
2026-08-09 17:23:48
0
bini :
amen bereketu yederesn
2026-08-11 07:52:22
0
ብሩኬ የገብርኤል ልጅ :
እልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 18:04:14
0
mesfinkebede225 :
እልልልል
እልልልል
እልልልል
2026-08-22 16:11:13
0
ጉራጌዋ ነች ከቡታጀራ :
እልልልል እልልልል እልልልልል 🥰🥰🥰🥰ለደጅሽ ያብቃኝ እመቤቴ ማሬያም ሆይ
2026-08-11 22:52:15
0
Hagare Adane :
2026-09-08 19:59:55
0
Ye Enat 16 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
2026-08-09 12:29:22
0
bire424 :
ግሸን ማርያም ውሰዱኝ
2026-09-08 04:14:12
0
ሚካኤል አባቴ :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-19 11:52:25
0
eshetu :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 19:43:22
0
🎭-Yitbarek _🗿 :
100ብር ስጡኝ 🙏 በማርያም
2026-08-11 15:52:58
0
Sisay Tilaye :
❤️❤️❤️
2026-09-23 05:22:19
0
fiqaadduu :
🙏🙏🙏
2026-08-29 17:01:46
0
መልካም ነት ለራሥነው 💔ቢ። :
🥰🥰🥰
2026-09-19 14:08:20
0
0919137893❤ :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-09-16 14:38:28
0
ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ :
🥰🥰🥰
2026-09-13 09:34:41
0
ልጅ አብርሀም :
🥰🥰
2026-09-21 00:57:38
0
My MERSi 👩🦳 :
🌸🌸🌸
2026-08-25 12:03:07
0
ምቀኛ ከጀርባ እንጂ ከጀርመን አይመጣም :
👍👍👍
2026-09-25 23:27:21
0
የማርያም ልጅ :
👏👏👏
2026-08-11 05:17:45
0
Dursaa 13 orthodox :
🙏🙏🙏
2026-08-10 11:24:34
0
dasta.21❤❤ :
❤️❤️❤️
2026-08-10 05:15:03
0
ፋሲካ ንጉሱ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 08:31:05
0
To see more videos from user @betewali, please go to the Tikwm
homepage.