@aiethio3: ድንች part 1#funnydog #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #foryour #ai

Ai ሐበሻ
Ai ሐበሻ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 08:12:11 GMT
1254509
178179
1429
6102

Music

Download

Comments

yabu.lala52
Yabu Lala :
ድሮም ድንች አይመቸኝም
2026-08-09 13:44:20
2068
retafeyisa455
Tushe :
ከዚ መማር ያለባቹ ነገር ቢኖር መስጠት ያለባቹን ነገር ለባለቤቱ ብቻ መስጠት
2026-08-09 17:01:56
1379
mulu.cinematic32
mulualem dereje :
አይ ሰትየዋ ለባሏ ምትሰጠው አልመሰለኝም
2026-08-10 13:28:13
252
ayalkibet08
አያርቅወ123 :
ድንች ሲጀመር በዚ ክረምት ለቅቅል ካልሆነ አይሆንም😏
2026-08-09 15:30:50
250
user971949588343
በፏሬሽ ለሺኚሽ :
🤣አይ ድንች ለካ በገኜበት ሚበቅለዉ ሞኝ ስለሆና ነዉ😁😁😁
2026-08-09 23:59:44
246
reem_amu
Reem.✨ :
መቼም ድንች አልበላም በቲክቶክ ስም ቃል እገባለሁ
2026-08-14 08:50:37
6
ayuking448
Ayu king :
እባካቹ ለድንች ቻሌንጅ እጀምርለት ለታማኝነቱ😁😁
2026-08-09 18:56:30
79
tg8110650406995
TG :
ከገንዘብ በላይ የሆነ ነገር አለ እሱም ታማኝነት ነው🥰
2026-08-09 17:29:02
46
user38293884668155
አያዋጣም! :
ተበላህ ገንገበት😂😂
2026-08-10 18:25:50
11
ayney2112
Silent is Gold ❤ :
ሚስቴቱ አትሰጠውም
2026-08-09 13:35:32
26
yeyahiwe
y :
ድንች አፕልን ግን አላመንኩዓትም 😳😳😳
2026-08-10 09:25:37
20
bilen846
bilen :
በጣም ትክክል ነው
2026-08-09 15:32:06
9
mukeremesamu19es7
B€ĶÏ €ĎÏŤ 💫 🔥 :
part 2 አደራ በimo ይለቀቅ
2026-08-09 20:37:12
29
petros.picture
petros asella :
አፕል የባላብቱ ሚስት ነች ሚስቶች ሴቶች በታማኝነት ለባለቤቶ ትመልስ ይሆን
2026-08-10 10:26:47
20
captain.zh
Hilal :
ለሱ ነበር መስጠት ያለብህ ድንችዬ
2026-08-11 10:52:05
7
sadamtemam270
@Sadam Temam :
ወ/ሮ አፕል ግን ብሩን ለባለቤታቸው አቶ አናናስ ይመልሳሉ ነው ጥያቄው?🤔
2026-08-10 16:30:48
5
eftyom
eftyom :
ቀጣይ ግን ድንች ለሚስቱ መስጠት አልነበረበትም
2026-08-09 13:37:30
7
aaaammmm453
Azita💪💪 :
222
2026-08-09 13:25:52
6
umimylife
ሁሉም ያልፋል.... :
ምኑ ነው ድንች
2026-08-09 17:03:26
5
tamirat599
tamirat :
lerasu lealeka now mesiteti yalebhi
2026-08-09 09:26:06
6
ney_la_18
𝓝𝓮𝔂𝓵𝓪🧕🧕 :
እኔ ምለው ጆሮኮ የላቸውም 🤔
2026-08-11 20:22:28
5
heli1442
Yohana Yonas2121 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መ
2026-08-29 08:06:57
1
caaltuu.tashooma3
Caaltuu Tashooma :
3
2026-08-27 14:13:54
2
user9178125408406tefaye
ተስፋዬ, 49 :
@@weer
2026-08-17 17:23:16
1
To see more videos from user @aiethio3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About