@userselam05: ጌታ ሆይ… አንዳንዴ ሕይወት በጣም ትከብዳለች። 💔 በዙሪያዬ ያሉት ፈተናዎች… ከእኔ አቅም በላይ ሲሆኑ ይሰማኛል😥 ነፍሴ ስትዝል… ልቤም ተስፋ ለመቁረጥ ሲቃረብ… ወደ አንተ እጮኻለሁ 🕯️ እባክህ አታርቀኝ እኔ ደካማ ሰው ነኝና… በገዛ አቅሜ መቆም አልችልም አንተ ግን የማይደክም… ዘላለማዊ አምላክ ነህ✨ በኃጢአቴና በበደሌ ብዛት… ፊትህን ከእኔ አትመልስ በዚህ በጨለመውና ግራ በሚያጋባው ዓለም… እጄን ይዘህ ምራኝ 🙏 ካንተ ውጪ ሌላ መጠጊያ የለኝም! እባክህ አበርታኝ… አትተወኝ🤲 ✝️#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #viral #fyp
Ⓢነኝ🦅ባለማሕተቧ🩸🦅🙏
Region: SA
Sunday 09 August 2026 09:35:11 GMT
Music
Download
Comments
አገሬ ሠላምሺ ይመለስ🤗🥰 :
መዝሙረ ዳዊት ቁጭብየ ባነብስ ችግርአለዉ??
2026-08-10 04:59:10
0
ትንሿ ብላቴና የMየ ሸጋ እህት✝️💖↩️ :
መዝሙር ዳዊት (3/4/22/ 40/ 50/120/ ይሄን ጸሎት አብቢ ውዴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል🙏🙏
2026-08-09 19:08:18
0
ቅመሟ :
ሞሎዉንካለሽማሬ❤️🙏🙏
2026-08-10 10:10:21
0
ባለማህትቧ ነኝየናቷቀበጥ🙏 :
አይዞሽእህቴ😢
2026-08-09 11:43:36
0
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
አሜን🥺🙏
2026-08-09 11:46:41
0
እረቫሿ🦅የግምጃዬ🩸🦅{አዳኞቹ🦅} :
የኔ
2026-08-09 09:37:33
0
እናቴ😢ስብራቴ😢 :
የኒ ዉድ
2026-08-09 15:20:52
1
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ✝️💒 :
የኔ ጥንካራ 🫶🤌
2026-08-09 11:33:23
0
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
ይጠብቅልኚ🤲🤲🤲
2026-08-10 10:56:29
0
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
ይጠብቅሽ🙏
2026-08-09 11:46:51
0
❥𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧 𝐅 𝐒𝐢𝐬..✞🦋 :
ህቴ🌺
2026-08-09 11:46:35
0
ባለማህትቧ ነኝየናቷቀበጥ🙏 :
የኔ
2026-08-09 11:43:41
0
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ✝️💒 :
ይጠብቅሽ 😢🥹
2026-08-09 11:33:13
0
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ✝️💒 :
የኔ🥺🤲
2026-08-09 11:33:02
0
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ✝️💒 :
ስስቴ
2026-08-09 11:33:06
0
✞ͥͣͫ❥S͢ቾ🦅የተዋህዶ⛪❦ልጅ✝️💫 :
ስጦታዬ
2026-08-10 10:56:33
0
ቃል🤌 ቫለማህተቯ☦️⛪️ :
ጨረቃዬ
2026-08-09 10:23:02
0
𝑙𝑖𝑗༆𝑚ቾ🔐𝑦𝑎𝑏𝑎𝑡𝑢𝑎⫸🤟 :
ሕቴ
2026-08-09 10:30:15
0
𝑙𝑖𝑗༆𝑚ቾ🔐𝑦𝑎𝑏𝑎𝑡𝑢𝑎⫸🤟 :
ጨረቃዬ
2026-08-09 10:30:23
0
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ✝️💒 :
የኔ
2026-08-09 11:32:41
0
🦋ማኪባ ☦️💒🇨🇬🤝🇻🇳 :
ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏
2026-08-19 17:39:33
0
𝑙𝑖𝑗༆𝑚ቾ🔐𝑦𝑎𝑏𝑎𝑡𝑢𝑎⫸🤟 :
ይጠብቅልኝ🤲🤲🤲
2026-08-09 10:30:21
0
እረቫሿ🦅የግምጃዬ🩸🦅{አዳኞቹ🦅} :
ምኮሽብኝ አይክፋሽ
2026-08-09 09:37:42
0
To see more videos from user @userselam05, please go to the Tikwm
homepage.