@sereke.birhanu: እግዚአብሔርን ማስቀየም ፣ ቅጣትን ከመፍራት ይልቅ ያሳዝናል። እንደ አለመታደል ኾኖ፣ ገሀነም ባይኖርና ባንፈራ ፣ ምንም ዓይነት መልካም ነገር ለማድረግ አንመርጥም ነበር። ይህ በእጅጉ የሚያሳዝን ኹኔታ ነው ። ስለዚህ በሌላ ምክንያት አይኾንም እንኳ ክርስቶስን ከምንወደው በላይ ስለምንፈራው ገሀነም ይገባናል ። ወደ ገሀነም እንድንገባ የሚያስፈርድብንም ለእርሱ በልባችን ፍቅር ማጣት ነው ። ክርስቶስን እንደሚገባው ብንወደው ኖሮ የምንወደውን እርሱን መጉዳት (ማሳዘን ) በገሀነም ውስጥ ከሚገኝ ከማንኛውም ቅጣት የበለጠ የሚያም መኾኑን እንረዳ ነበር ። ነገር ግን ለእርሱ ያለን ፍቅር ስለጎደለ የቅጣቱን መጠን መረዳት ተስኖናል ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopianorthodox #coptic #ክርስቶስ #orthodox @Dawit Endeshaw @ሠዐሊ ዲ/ን ጌታባለው አማረ @ሀረገ ወይን @Semeri24 @ኢየሩሳሌም 19🌸

ሠረቀ ብርሃኑ
ሠረቀ ብርሃኑ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 11:01:31 GMT
32418
6293
41
1008

Music

Download

Comments

dn.alemu.melaku
D/n Alemu Melaku :
exactlly
2026-08-09 20:05:06
2
melatron37
melatron🌸 :
father lazarus💝
2026-08-09 13:23:40
3
meski21215
መስከረም :
እውነት ነው እውነት እግዚአብሔር በዚህ ሲኦል ያለነውን ይመልከተን 🙏 እና ፍቅሩን ይስጠን 🙏 ከዚህ ስቃይ ይገላግለን🙏🙏🙏
2026-08-09 11:14:27
10
lid.chemist.of.lov
ልድያ ሊዲያ :
ቲክቶክ ይኑር ካልኩ ዋናው ምክኒያቴ አንተ ነህ🙏 እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
2026-08-09 19:23:59
4
menfesawi1227
Joseph መንፈሳዊ :
ትክክል!🙏
2026-08-09 18:24:59
2
tsfayeyilma
Tsfaye Yilma :
እውነት ነው አግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይመልከተን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-08-09 12:07:00
2
haregeweyn27
ሀረገ ወይን :
አባቴ በረከትዎ ትድረሰኝ 🤲🤲🤲
2026-08-09 11:04:11
2
user8362730327796
user8362730327796 :
amen
2026-08-09 11:16:02
1
kibrom409
kibrom :
የስኬት ጥግ ደርሻለው🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 08:18:43
1
selam2181
selam :
ትከከል🙏🙏🙏
2026-08-11 05:53:46
0
abrham.tselemti
Abrham tselemti :
#እውነት ነው።
2026-08-10 13:55:28
2
user4812932159050
truye lov :
ተባርክ
2026-08-10 16:22:03
1
dawitnegalign
dawit :
🙏🙏🙏
2026-08-09 13:30:53
1
hawwi441
le hulum gize alew :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-09 12:30:32
1
_abule21
Abule🎙️🦋 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 08:45:28
1
yorda0122
ዮርዳኖስ ስዩም 💒 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 12:35:20
1
user1246605799740
ፍሬ ሽገር :
🥰🥰🥰
2026-08-09 22:22:31
1
sabanisa
🙇💛 :
😍😍😍
2026-08-10 08:54:02
1
eyoba579
user7003598185447 :
🥰
2026-08-09 18:48:44
1
konjittesfaye547
konjittesfaye547 :
😃😃😃😃😃😄
2026-08-10 07:21:02
1
leduledu170
lidya :
🥰🥰🥰
2026-08-10 05:58:36
1
romansimegn7
romansimegn0 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 04:30:35
1
silasemetamegnaye7
Abreham ዘተዋሕዶ :
🥰🥰🥰
2026-08-10 13:28:41
0
alexander78058
Alexander :
🥰🥰🥰
2026-08-09 19:14:06
1
yohaneszekarias
Yohanes Zekarias :
🥰🥰🥰
2026-08-09 12:54:13
1
To see more videos from user @sereke.birhanu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About