@mekdi_117: ✨ወጣቱ መምህሩን "ስለ ፍቅር እና ጋብቻ ንገረኝ ።" አለው። መምህሩም "ወደ ስንዴ ማሳው ሂድና ረዥሙን ስንዴ ቁረጥ፤ ህጉ ግን ወደ ኋላ መመለስ አትችልም።" አሉት። .... ወጣቱ ሄዶ ባዶ እጁን ተመለሰ። "ምነው?" አሉት። "በጣም የሚያምር ስንዴ አግኝቼ ነበር፤ ነገር ግን ‘ከዚህ የተሻለ አገኝ ይሆናል’ ብዬ አልፌው ሄድኩ። ወደፊት ስሄድ ግን የተሻለ አላገኘሁም፤ ወደ ኋላ መመለስ ደግሞ አይቻልም።"አላቸው። መምህሩም እንዲህ አሉት። "እንግዲህ ፍቅር ማለት ይህ ነው! ምርጡን ዕድል (ሰው) እያየህ፣ ‘ከዚህ የተሻለ አገኝ ይሆናል’ በሚል ስግብግብነት አልፈኸው ትሄዳለህ። ነገር ግን ጊዜው ካለፈ በኋላ ያጣኸው ነገር ምን ያህል ውድ እንደነበር ይገባሃል።" ... "እሺ ጋብቻስ?” አላቸው። መምህሩም “አሁን ደግሞ ወደ በቆሎ ማሳው ሂድና ትልቁን ቁረጥ" አሉት። ... ወጣቱ በዚህ ጊዜ ብዙ ሳይቆይ አንድ መካከለኛ በቆሎ ይዞ ተመለሰ። 'ቅድም የሰራሁትን ስህተት መስራት አልፈለግኩም። ፍፁም ባይሆንም፣ ‘ከዚህ የተሻለ እፈልጋለሁ’ ብዬ ብጓዝ ባዶ እጄን እንደምቀር አውቄያለሁ። ስለዚህ ይሄኛውን ወድጄና አምኜበት ይዤው መጣሁ።" አላቸው። ... መምህሩም ፈገግ ብለው "እንግዲህ ጋብቻ ማለት ደግሞ ይህ ነው! ፍፁም የሆነ ሰው ፍለጋ ህይወትህን አታባክንም። ካገኘኸውና አብሮህ ሊሆን ከሚችለው ሰው ጋር ፍቅርንና እምነትን መስርተህ፣ ባገኘኸው ነገር ረክተህ በደስታ መኖር ማለት ነው!" ... ስለፍቅር ስናስብ ፍፁም ነገር በመፈለግ እንባዝናለን፤ ጋብቻ ግን ካገኘኸው መልካም ሰው ጋር ፍፁም የሆነ ህይወት መፍጠር ነው።🙏❤✨

mekdi
mekdi
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 11:06:15 GMT
101666
5062
106
1514

Music

Download

Comments

yuuutiiiiiii
Hayu💕 :
ewunet new 🤌🤌
2026-08-11 07:44:16
32
miss_1.11
mï§h😍 :
ፍቅርን በስንዴ ማሳ አትመዝነው፣ ሰው ሁሉ ያየውን ሳይሆን የሚገባውን ይመርጣል። ጋብቻም በ“ያገኘኸውን ተቀበል” ሳይሆን፣ በፍቃድ፣ በእምነትና በመረዳዳት የሚመሰረት ነው።
2026-08-12 07:44:25
2
redina.1434
Redu :
Exactily
2026-08-11 14:05:36
1
user9042581275598
susa :
ewnt new
2026-08-11 12:36:43
1
bekijimma0
Beki Jimma :
God is good
2026-08-11 20:21:32
1
k17loading
° Dire Boy ° :
እውነት ነው። ይህ የኔና ያንቺ ህይወት ነው።ላካፈልሺኝ ቁምነገር ያለው መረጃ ባለሽበት ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏
2026-08-11 15:08:28
11
abrshuser21855290163235
𝑎𝑏𝑟𝑠ℎ 𝑦𝑒 𝑔𝑒𝑏𝑟𝑖𝑒𝑙 :
arif tmhrt
2026-08-11 13:05:29
10
yehunegobazugmail.com
yeu :
እዉነት ነው
2026-08-11 05:31:12
6
tesfamulugeta4
tesfa :
የእውነት መንገድ መሪ አባባል እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 20:41:19
2
11jo_layrcs
jo layrcs :
አልገባኝም😳😳
2026-08-11 11:51:34
0
redu19196
Redu🦅🍫 :
ewunet new 🥰
2026-08-11 10:30:37
1
user3634767176088
Emu :
wow🥰🥰🥰
2026-08-11 17:45:02
3
enyewkmc55a
Belkew :
በጣም ደስ ይላል
2026-08-11 17:53:32
1
user3983907579704
😊 :
2026-08-11 10:24:37
1
user4881192659195
yota :
yene
2026-08-11 11:07:45
1
mekuantmane12
ግዜ ለኩሉ? :
Ewunet new
2026-08-10 21:39:56
1
user06349835
sőlĩ :
wow
2026-08-11 09:07:01
3
tigist.yeteklye
Tigist Yeteklye :
wow
2026-08-11 08:57:33
1
henoklenda6
Henok Lenda :
በትክክል
2026-08-11 19:32:56
1
mb48459
MB4! :
konjo agelalets
2026-08-11 17:36:51
1
echo51083
Echo ZUZANA ✋ :
እውነት አረካህኝ 👍
2026-08-11 18:05:28
1
zehabudamte
zehi :
100x 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 08:52:02
1
ydene7136765481508
ይድኔ zeleke :
ወድጄዋለሁ zis is inportanet ticheng 👏👏👏
2026-08-11 11:44:03
5
ravna1996
👑REVAN🙏🙏👀 :
w
2026-08-11 08:47:31
1
To see more videos from user @mekdi_117, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About