@amharicnews1: 100,000 ብር ለድብድብ ትኬት?! ለመሆኑ ስቴዲየሙን ልንገዛው ነው ወይስ ሪንጉን? ኑሮው ራሱ ድብድብ በሆነባት ሀገር ይሄን መስማት... ለመሆኑ 100,000 ብር አሁን በእጃችሁ ቢገባ ትኬት ትቆርጣላችሁ ወይስ ሌላ ነገር ትሰሩበታላችሁ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። #ethiopia #habeshatiktok #addisababa #boxingethiopia #trendingethiopia

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 12:34:28 GMT
314442
53847
2272
3661

Music

Download

Comments

salimnuman
sali@𝑚𝑎𝑛 :
2 mato shi bihonm kafiye ayalew negative comment silataw nw😁😁😁
2026-08-09 19:19:38
2
megabi31
doctor :
አባይ ቲቪንም የማይበትን ቲቪ ዘይት ልገዛበት ትላንት ሸጥኩት
2026-08-09 14:38:00
769
merawi448
merawi :
eskahun gn yet neberk wendme
2026-08-10 14:35:06
1
simu19613
simu :
አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት
2026-08-09 12:48:33
1318
dabishsinan29
Dabe✝️ :
Be 30 second liyu melekt🥰
2026-08-11 10:50:32
0
tg.gold8
tg Gold :
sent chigregna bateseb eyale
2026-08-11 11:34:29
1
tegen33
ምኖረው እኔ ሜፈርደዉ ሌላ??? :
ደግም እኮ 30 ሰከንድ ነው እኮ🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂
2026-08-09 12:54:03
300
ermiyas.008
Ermi :
ያምሀል እዴ በነፃ ቢሆን እራሱ አላይም ጌታን
2026-08-09 15:47:32
267
alemuawraris612
666 ቁጥር ነዉ! :
እራሱ የአባይ ቲቪንም አላይም !
2026-08-09 12:41:51
232
tedeytekile
Tedey Tekile :
ማርያምን 40ሺ ቢኖረኝ የራሴን ሰራ ጀምሬ አሳያቹ ነበር
2026-08-10 16:07:24
8
hab8406
hab :
you are right
2026-08-10 05:32:11
3
game.abdisa7
Game abdisa :
hhhhhhhhhhhh
2026-08-10 16:49:05
0
user4872580036188
queen :
እኔ መቶ ሺ ብድር ለማግኘት ያልተንከራተትኩበት ማይክሮ ፈይናንስ የለም ስራ ልጀምርበት 🥺እሱንም አጥቼ ቤት ነኛ😌😌😌
2026-08-10 15:05:39
12
as579427
as :
እይታህ በጣም ነው እሚመቸኝ
2026-08-10 16:40:50
7
user2685993933024
misssony 162024 :
በአባይ ቲቪ ለማየት እራሱ መቶ ሺውን ይክፈሉኝ
2026-08-10 02:58:17
7
yinebebmengiste1
@yinebeb mengstie :
ሴዶን ለማየት 100 ብር አልከፍልም 😂
2026-08-09 12:49:11
28
alehegn069
Alex%(የዳሞቱ ኩሩ)🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔ፡ብሩ፡ቢኖረኝ፡ለናቴ፡ነበር፡የምልክላት፡ገጠር
2026-08-09 12:51:47
5
mas55703
@Mas :
አይ ወንድሜ እንኳን 100ሺ በነፃ እረሱ አልገባም
2026-08-10 03:05:05
7
user7665579793132
የት ነኝ :
ምን አስጨነቀህ ያለው ይክፈል
2026-08-09 14:47:52
24
user976841406526
Ãddîsû Tãsêw :
ደግሞኮ beepcall ነው
2026-08-09 14:12:22
32
smaalemu
✌️🫵🇦🇪 :
ትለያለህ ብሮ ያኑርህ 💪💪
2026-08-09 15:42:19
14
eyasu781
eyasu :
አተ ጀግና ግን ከየት ነው
2026-08-10 02:20:00
17
user2617454583163
over love :
እንኳን 100ሽ ልከፍል በቲክቶክ እራሱ ዳታ ተበድሬ ለማየት ወሰኘ ኣለሁ
2026-08-10 09:56:12
5
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About