@endofdays0808: Replying to @3ኛ የጥፋት ልጅ ሴራ በጋራ እንቃወማለን የኢትዮዽያ ካላንደር ጥንታዊ እና ትክክለኛ! 🇪🇹✨ Did you know Ethiopia has 13 months and sits 7 to 8 years behind the Gregorian calendar? Here is a quick breakdown of why our timekeeping system is one of a kind!#የእናንተገፅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopiancalendar @End of Days
End of Days
Region: CA
Sunday 09 August 2026 13:02:31 GMT
Music
Download
Comments
******* :
የሳጥናኤል ጎል መፅሀፉን ሁሉም ኡትዮጲያዊ የማንበብ ግዴታ አለበትት
2026-08-09 14:02:11
93
yemaryam sisayi :
በኛ አቅም የሚሆን አንድም ነገር የለም እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባበት ሁሉም ነገር ያስፈራል 😭
2026-08-09 13:25:32
182
ቴወድሮስ 🦹♂️ :
ለም እንቃወማለን ምን ጠቀመን ባሕል ወግ ስርአት ሀይማኖት ወደሆላ ያስቀረን አይመስልሽም????
2026-08-09 13:58:24
9
የባለ ቅኔው (ኣያ ሙሌ )ልጂ :
መሥከረምን ጠብቆ የሚፈካው የብሩህ ተስፋ ምልክቱ ባለ ብስራቱ አደይ አበባ 🏵️ሀገራችን ሚስጥራዊነቷን ታላቅነቷን ታሪኳን ያስረዳናል በሊቆቹ ሀገር ሰይጣን ነገሰና የሚሠማውም የሚሠራውም መራራ ኮሶ ሆነብን የዲግል ማርያም ልጂ ይሄን ከአጋንት የከፋውን ሰው አንስቶ ፍቅረ እግዚአብሔር በልቡ ያደረበትን መሪ ይሹምልን🙏
2026-08-09 18:26:10
28
Hela💃 :
ሀገሬ ቸሩ መድሃኔዓለም ይጠብቅሽ ይጠብቀን🥺🥺
2026-08-09 13:37:57
87
አጋልጥ ሴራውን :
አረ መፅሐፈ ሔኖክ ላይ ያለው ዘመን እና አሁን ያለው አይገናኝም ... በመፅሐፈ ሔኖክ ላይ 364 አሁን 365(1/4)፤ አዲስ አመት መጋቢት አሁን መስከረም፤ አራት መለያ ቀናት አሁን 5(1/4) ጳጉሜ፤ ጥንተ ዐለት አሁድ አሁን ጥንተ ቀመረ ማክሰኞ ወዘተ ተቀይሯል። መረጃ መፅሐፈ ሔኖክ፣ መፅሐፈ ኩፋሌ፣ መፅሐፈ ነገስት ወዘተ።
2026-08-09 13:13:46
5
Habte :
እንዴት አድርገን እንቀዋመም
2026-08-09 13:09:37
6
yaredkebede812 :
እውነት ነው አሁን ያለው የብልጽግና መንግስት ኢትዮጵያን ከመሸጥ አያመነታም አታገል ነው
2026-08-09 13:35:45
17
ሳምሪ :
እንዴት መቃወም ይቻላል ተከፋፍለናል ትውልዱ በዘር ተጠምዶል ቀኝ ቢገዛ ይመርጣል ዋናው ደሞ የሀገሩን ቅርስ ሚጠብቅ መሪ የለንም እንዴት ይቻላል ታድያ
2026-08-09 13:28:05
17
90 :
ባንዳዎቹ አገሪቷን እየመሩ ያሉት ሰው መሳይ አራዊቶች ማንነት ባህል ወግ ስርአት ቱፊት የሌላቸው ባንዳዎቹ አገሪቷን ሸጠዋታል ገዢዎቹ ስም ሳያዘዋውሩ በፊት አገርራችን የምንል ሰዎች በአንድነት በመነሳት እናስወግዳቸው ግዜው ሳያልቅ👈
2026-08-09 13:54:53
13
zola 🦅🩸 :
በዚህ ሁኔታ እውነት እልሻለሁ አይደለም ካላንደሩን ሀገሪቱን ብትሸጥ አንድ ሆነን ልንቃወም ወይም ለውጥ ልናመጣ አንችልም ከንፈራችንን እየመጠጥን እናልቃለን እንጅ
2026-08-09 13:49:56
7
Demissie Kassa :
እናመሰግናለን አንቺንና ዶክተር ሮዳሰን እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን።
2026-08-09 13:58:40
7
tsedey :
You know what before they change we already use every time Gregorian in Ethiopia!! How can you see that please??
2026-08-09 13:57:04
0
እንጎቻ ዬ🕊 :
እንዴት ነው የምንቃወመው እህቴ🥺
2026-08-09 13:06:57
19
MD :
እህ ቴ, ከ ዶ /ር ሮ ዳ ስ ጋ ር ት ተ ዋ ወ ቃ ላ ች ሁ? ከ ሆ ነ, ተ ባ ብ ራ ች ሁ ት ው ል ዱ ላ ይ በ ደ ን ብ በ ተ ደ ራ ጀ, ማ ህ በ ር ብ ት መ ሰ ር ቱ ና ወ ደ አ ን ድ ብ ት ሰ በ ስ ቡ ን. ም ን ት ያ ለ ሽ?
2026-08-09 15:39:13
7
kal :
እህት የሳጥናኤል ጎል የመጨርሻውን እትም ብትዳስሽው ምክኒያቱም ዶክተር መስከርም ለችሳ ስትዳስሰው ልክ ያልሆነ ነገር አለው ብላለች ቤተክርስቲያናችንን ና ምእምመኑን የማይመጥን ነገር አለው ስትል ሰማው
2026-08-09 19:31:07
8
🖤ሆናልያት🖤አዛሄል🦅 :
እግዚአብሔር ይርዳን 😢እግዚአብሔር ያትርፈን 😢እግዚአብሔር በማይረሳ አይኖች ይየን እንጅ ያለንበት መንገድ በጣም ያሳዝናል ።ህዝቡም ከባህልና ከሃይማኖ ለማፈንገጥ በመሯሯጥ ላይነዉ ።የሚመጣ ጊዜ በጣም ያስፈራል ምናልባት ከትንሽ አመት ቦሃላ የሃይማኖት ሀገር ነበረች ተብሎ በነበረች እንዳትቀር እፈራለሁ💔💔💔
2026-08-09 13:30:06
7
Tg ባለማህተቧ ፋኒት🇨🇬⛪🇨🇬 :
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይጠብቀን 🙏❤️
2026-08-09 14:26:42
10
በፍቃድህ አኑረኝ :
መፅሃፈ ሄኖክ ስለ ኢትዮጵያ ከጅምር እስከ ፍፃሜ ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦልናል እኛ ግን ደንቁረናል እግዚአብሄር ይርዳን
2026-08-09 13:30:29
9
ሚካኤል ነው ዋሴ☦️⛪️🧕 :
በርችልን እኅታችን🥰 ሀገራችንን ልኡል እግዚአብሔር ይመልከትልን ከባድ ነው 🥺🥺
2026-08-09 13:10:17
7
Banchiአምላክ :
እግዚአብሔር ስራው እረቂቅ ነው አይመረመርም በሰው ሰውኛ ሀገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ሀገር ባንድም በሌላም መንገድ ዳቢየ ሊያጠፋ መንገድ ቢጀምርም አሸናው ጌታችን አለኝ ያለውን ሀይልና ጥበብ እስኪጨርስ ነው እሚታገሰው እሚያሳዝነው በመሀል ሰው ባለማወቅ የዲያብሎስ እቃ ሆኖ መማገዱ ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ሀያል ነው
2026-09-11 13:45:27
2
Saladin430 :
መቀየር አለበት ።
2026-08-10 01:36:49
1
fiqiite iyaasuusi :
🙏🙏🙏
2026-08-11 11:56:03
2
ሹክ ልበላችሁ :
የኛ ዝምታ በዛ እየሞትን ዝም አልን አሁን ካላንደር ከዛ ስሙዋ
2026-08-10 13:53:39
1
ሰላሜ ነሽ ድንግል 211227 :
ኢትዮጵያ እና ታሪኮችዋን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🥺
2026-08-24 22:42:09
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.