@edo101188: A Lion doesn’t lose sleep over the opinion of a Hayena 🦁 @Getachew melese @jemii_fn @Master Boyka🇪🇹 @Titan @Habesha MMA Guru @ETFC (Ethop fighting champs ) @Ashu #fyp #fypシ #viral #foryoupage #mma

Edris Nawfal🦁
Edris Nawfal🦁
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 13:22:24 GMT
54939
6330
94
220

Music

Download

Comments

jemalkhan6
. :
Kill everybody success the all-time for edris nawfal
2026-08-29 16:54:19
0
gunnerschamp
Natoli9 :
Warrior of MMA
2026-08-29 17:39:47
0
ezedin5150
@𝐄𝐳𝐞𝐝𝐢𝐧_𝐄𝐚𝐠𝐥𝐞 🦅 :
@𝐄𝐳𝐞𝐝𝐢𝐧.𝐗:Edris ስራህንና የቦክስ ችሎታህን እያየሁ ነው። በጣም ጎበዝ ቦክሰኛ ነህ፣ እንዲሁም በራስህ ላይ በትጋት የምትሰራ ሰው መሆንህ በጣም አነሳስቶኛል። እኔ Ezedin Muhammad እባላለሁ፣ 18 ዓመቴ ነው፣ የምኖረውም ጎንደር ነው። ቦክስን በቀላሉ ለመሞከር አይደለም የምፈልገው፤ እውነተኛ ህልም አለኝ። በትጋት ሰልጥኜ፣ በችሎታዬ ላይ ሰርቼ አንድ ቀን ጥሩ ደረጃ ላይ የደረሰ ቦክሰኛ መሆን እፈልጋለሁ። ከአንተ ጋር የምሰለጥንበት እድል ብታገኝልኝ ለእኔ ትልቅ እድል ነው። የምታስተምረኝን ሁሉ በትክክል እከተላለሁ፣ በስልጠናም በትጋት እሰራለሁ። ስህተት ብሰራም ከስህተቴ ተምሬ እሻሻላለሁ። አንድ ቀን ጥሩ ቦክሰኛ ሆኜ በትልቅ ደረጃ ላይ ስደርስ፣ “ይሄን ልጅ እኔ ነኝ ያሰለጠንኩት” ብለህ በኩራት እንድትናገር ነው የምፈልገው። እኔም በዚያን ጊዜ ያንተን ስም በኩራት አስጠራለሁ። ምናልባት ዛሬ የምልክልህ መልዕክት ትንሽ ነገር ሊመስልህ ይችላል፣ ግን ለእኔ የህልሜ መጀመሪያ ነው። እድሉን ከሰጠኸኝ በኋላ “ይሄ ልጅ እድሉን በከንቱ አላሳለፈም” እንድትል እሰራለሁ። ቦክስ ለእኔ ስፖርት ብቻ አይደለም፤ ራሴን ለመገንባት፣ ተግሣጽን ለመማር እና ወደ ህልሜ ለመድረስ የምፈልገው መንገድ ነው። አንተም በዚህ ጉዞ ላይ እንድትመራኝ በእውነት እፈልጋለሁ። እባክህ እድል ካለህ አንድ ጊዜ አነጋግረኝ። እኔ የምፈልገው እድል ብቻ ነው፤ ቀሪውን በትጋት፣ በትዕግስት እና በስራ አሳያለሁ ከጎንደር የመጣ 18 ዓመት ወጣት ነኝ፣ ህልሜን ለማሳካት ግን ዝግጁ ነኝ። Edris, እድሉን ከሰጠኸኝ እኔም በሙሉ አቅሜ እሰራለሁ
2026-08-11 16:32:57
20
aishakemal3
user57648264057 :
ማሻ አላህ አላህይጨምርልህ ሁሌም አሸናፊነህ ታሸንፋለህ ኢሻአላህ🥰🥰🥰🥰
2026-08-28 20:44:27
6
ameriya.keder
Amriya Kedir :
ጀግናው ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ
2026-08-28 20:49:58
1
liji.aman6
Liji ⌚️aman🇪🇹🔐 :
ከሴዶጋ ታረቁ ሀቢቢ👍👍👍 ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል
2026-08-28 19:47:06
2
farisab03
Akhi^Faris_أخي فارس 🇸🇦🦁 :
ወንድ ይልሀል እንዲ ነው🙌🤝🔥
2026-08-09 14:33:01
12
riyadmuze
R I Y A D 🇨🇦🍁 :
ወንድሜ እድሪስ ንግግርህ ን በጣም ቀንሰህ ስራ ላይ አቶክር ዉጤትህ ያማረ ይሆናል!
2026-08-10 16:17:37
8
ferryerit
Ferryerit :
Lion
2026-08-09 14:10:31
15
itsme_seya1
Seyaaa :
የ ከባድ ሚዛን ንጉስ 👑👑
2026-08-09 21:20:31
8
ezuisam9
Ezedin Ismael :
ወላሂ ኢድሪስ ታሸንፋለህ አላህን ይዘህ..💪✊️👊🤛☝️
2026-08-10 14:25:23
5
joni_top_boy
joni top boy :
ማሻአላህ
2026-08-09 13:30:44
3
umar.muhammad1l
The_Eagle🦅 :
yazbalaw
2026-08-09 14:43:42
3
sasna086
amuri :
[Sticker]
2026-08-09 13:32:42
2
boxer12figh
Silent :
Champ Endris
2026-08-10 09:13:41
2
usman.ibrahim288
Usman Ibrahim :
good luck bro
2026-08-09 15:27:24
2
esak2018
ؤجرا2018 :
እድሪስ ኪንግ
2026-08-09 19:01:25
2
mussiebjj
mussiebjj :
sprit of the dagistan...
2026-08-09 16:19:18
2
logicality8
proud of you mom :
man of his words
2026-08-09 20:06:38
2
abdilhay22
Abdilhay22 :
አላህ ያግዝህ ሀቢቢ🙏🥰
2026-08-11 10:20:35
2
To see more videos from user @edo101188, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About